Telegram Web Link
ዓባይ ባንክ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሰራሮችን መሰረት አድርጎ ባዘጋጃቸው ወዲዓ - የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ፣ ወዲዓ - ተቀማጭ ሒሳብ እንዲሁም ወዲዓ - ተንቀሳቃሽ ሒሳብ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶች እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
Foreign Currency Exchange Rates for 29 September 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
Foreign Currency Exchange Rates for 02 October 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
ባንካችን ቀደም ሲል ለመውሊድ እና መስቀል በዓላት ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄዎችን በፌስቡክ እና ቴሌግራም ገጾቹ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

ምላሽ ለመስጠት የተሳተፋችሁ የባንካችን የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦች ለተሳትፎአችሁ ከፍተኛ ምስጋና እያቀረብን የጥያቄዎቹን ትክክለኛ ምላሽ ቀድመው የሰጡትን አሸናፊዎች በፌስቡክ ገጻችን የውስጥ መልዕክት (inbox) በማሳወቅ ሽልማቱን የምናደረስ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ካርድዎ ባንክዎ ነው!
በዓባይ ካርድዎ ግብይትዎን ያቀላጥፉ! ኑሮዎን ያዘምኑ!

#abaybank
https://abaybank.com.et/card-banking/
ዓባይ ባንክ በመላ ሀገሪቱ ተደራሽነቱን እና አገልግሎቱን ይበልጥ በማስፋፋት በ500 ቅርንጫፎቹ ከደጅዎ ደርሷል! 

ባንካችን 500ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ “ቅዱስ አማኑኤል ቅርንጫፍ” በሚል ሥያሜ ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

አብራችሁን እየሠራችሁ በመሆኑ እናመሰግናለን!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!

#abaybank 
https://abaybank.com.et/branch-locator/
በዓባይ የሞባይል ባንክ አገልግሎት የበረራ ትኬትዎን በቀላሉ ይክፈሉ፡፡

መልካም ጉዞ ይሁንልዎ!

#abaybank
#https://abaybank.com.et/mobile-banking/
ለመምህራኖቻችን ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል!
የዛሬ ቁጠባዎ ለነገ ሕይወትዎ ስንቅ ነው!
ዓባይ ባንክ ያዘጋጃቸውን በርካታ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ራዕይዎን ዕውን ያድርጉ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ሱመያ - የሴቶች ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብ
.........................
ባንካችን የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሰራሮችን መሰረት በማድረግ “ሱመያ - የሴቶች ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብ” በሚል ስያሜ የቁጠባ አገልግሎት በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።
ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank #sumeya
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 06 October 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
እንኳን ለ2016 ዓ.ም ሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ አርሰዲ በዓል በሠላም አደረስዎ!

ዓባይ ባንክ በዓሉ የፍቅር፣ የደስታ እና የሠላም እንዲሆንልዎ ይመኛል
የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ቤተሰብ በመሆን ፈጣን መረጃዎች እንዲደርሱዎት ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/in/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
Foreign Currency Exchange Rates for 09 October 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
ዕቁብ - የቁጠባ ሒሳብ
.........................
በሀገራችን ረጅም ዘመናትን ካስቆጠሩና ማኅበራዊ መስተጋብርን ካጎለበቱ የማኅበረሰብ እሴቶቻችን ውስጥ ዕቁብ በዋናነት ይጠቀሳል።

ባንካችን የዚህን ቀደምት ማኅበራዊ እሴት ጉልህ ፋይዳ በመገንዘብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ተጨማሪ ወለድ እና ሌሎች ጥቅሞችን የሚያስገኝ “ዕቁብ - የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ
.......................................
ዓባይ ባንክ ነገን ውብ ለማድረግ ወሳኝ የሆኑትን ትምህርት እና ቁጠባን በማጣመር የተሻለ ሕይወት እንዲገነቡ “ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” አዘጋጅቶ እንዲጠቀሙበት ሲጋብዝዎ በደስታ ነው፡፡

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ ቅርንጫፋችን በመቅረብ ይውሰዱ።

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
በዓባይ ይቆጥቡ፤ ነገዎን ያስውቡ!

ባንካችን ያዘጋጃቸውን በርካታ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ራዕይዎን ዕውን ያድርጉ!
በዓባይ ባንክ ይሸለማሉ!
---------------------------
ከወዳጅ ዘመዶችዎ ለፍቅራቸው መግለጫ ከውጭ አገር በዓባይ ባንክ ገንዘብ ሲላክልዎ፣ በባንካችን ሲመነዝሩ እና ከብር 250 ጀምሮ በባንካችን ሲቆጥቡ፣

* ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል፣
* በርካታ ፍሪጆች፣
* ቴሌቪዥኖች፣
* ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና
* ዘመናዊ የሞባይል ቀፎዎች ዕጣ አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

ይቆጥቡ፤ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ!
ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
2024/09/30 15:30:25
Back to Top
HTML Embed Code: