Telegram Web Link
Foreign Currency Exchange Rates for 21 August 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
እንኳን ለአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል በሠላም አደረስዎ!
ዓባይ ባንክ በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንልዎ ይመኛል!

መልካም በዓል!
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. District Manager
2. Manager - Interest Free Banking
3. Branch Manager – Grade-1
4. Branch Manager – Grade-1
5. Senior Interest Free Banking Operation Officer
6. Customer Service Supervisor Grade I
7. Customer Service Supervisor Grade I
8. Security Officer
9. Building Management Officer
10. Junior Building Management Officer
11. Junior Hardware Technician
12. Store Keeper-I

Interested and qualified applicants fulfilling the above criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station and Dire Dawa District Office.

Only short listed candidates will be contacted.

Use the link attached below to read full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

All the Best!
ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋት ከደጅዎ ደርሷል!

492ኛ
ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ ከተማ “ቀራንዮ መድኃኒዓለም ቅርንጫፍ”493ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ ከተማ “ልደታ ጸበል ቅርንጫፍ” እንዲሁም 494ኛ ቅርንጫፉን በድሬ ዳዋ ከተማ “አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ዓባይ ባንክ የ2016 ዓ.ም. የአዲስ ዓመት ባዛር ላይ በመሳተፍ ደንበኞችን በማገልገል ላይ ይገኛል
--------------------------------------------
ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው የ2016 አዲስ ዓመት ዋዜማ ባዛር ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
በኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አዘጋጅነት በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው ባዛር እስከ ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
በባዛር ጉብኝትዎ ለሚያስፈልግዎ ማንኛውም የባንክ አገልግሎት በዓባይ ባንክ እንዲገለገሉ ጋብዘንዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank #newyearexhibition
እንቡጥ - የቁጠባ ሒሳብ

ዓባይ ባንክ ልጆች ከመነሻው ቁጠባን እንዲገነዘቡ ብሎም ሀገር ተረካቢ ፍሬያማ ዜጋ እንዲሆኑ ያግዛል! 
በባንካችን እንቡጥ የቁጠባ ሒሳብ የልጆችዎን ራዕይ እውን ያድርጉ!

ዓባይ  - ታማኝ አገልጋይ!
https://abaybank.com.et/childrens-saving-account/
ሱመያ - የሴቶች ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብ
.........................
ባንካችን የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሰራሮችን መሰረት በማድረግ “ሱመያ - የሴቶች ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብ” በሚል ስያሜ የቁጠባ አገልግሎት በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።
ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank #sumeya
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 25 August 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
ዓባይ ባንክ ተደራሽነቱን እና አገልግሎቱን ይበልጥ በማስፋፋት ከደጅዎ ደርሷል!

ባንካችን 495ኛ ቅርንጫፉን ሀዋሳ ከተማ “አላሙራ ቅርንጫፍ” በሚል ሥያሜ ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
እንኳን ደስ አለን!
----------------------------
ዓባይ ባንክ በ19ኛው የቡዳፔስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በተደረገው የሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶቻችን ባስመዘገቡት አንጸባራቂ ድል የተሰማውን ታላቅ ደስታ ይገልጻል።

አትሌት አማኔ በሪሶ የወርቅ ሜዳሊያ እንዲሁም ጎቲቶም ገብረስላሴ የብር ሜዳሊያ በማስገኘት የኢትዮጵያን ስም በዓለም አደባባይ አድምቀዋል፡፡

አኩርታችሁናል!
Foreign Currency Exchange Rates for 28 August 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Management Assistant
2. Administrative Assistant
3. Store Keeper - I
4. Junior Hardware Technician

Interested and qualified applicants fulfilling the above criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station and Debre Birhan District Office.

Only short listed candidates will be contacted.

Use the link attached below to read full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

All the Best!
እናመሰግናለን!

ዓባይ ባንክ በሃንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው የ19ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና ከአፍሪካ 2ኛ ከዓለም 6ኛ ደረጃን ይዞ በስኬት ያጠናቀቀውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን እንኳን በድል ተመለሳችሁ ሲል ደስታውን ይገልጻል፡፡
2024/09/30 23:40:47
Back to Top
HTML Embed Code: