Telegram Web Link
Foreign Currency Exchange Rates for 11 August 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
Foreign Currency Exchange Rates for 14 August 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.
1.  Principal Engineer
2.  Principal–Core Application Administration Officer
3.  Senior Network Administrator
4.  Network Administrator
5.  Database Administrator
6.  SOC Analyst
7.  Junior SOC Analyst
8.  Junior Hardware Technician
9.  Branch Manager – Grade 1
10.  Senior Credit Officer
11.  Credit Officer
12.  Customer Service Supervisor Branch–C
13.  Store Keeper-I
14.  Security Officer
15.  Junior Office Equipment Technician
16.  Administrative Assistant

Interested and qualified applicants fulfilling the above criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station and Dire Dawa District Office.

Only short listed candidates will be contacted.

Use the link attached below to read full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/

All the Best!
ጥሪት - የጎልማሶች የቁጠባ ሒሳብ
………………………………………….
ለውለታችሁ ክብር ይገባችኋል!

ባንካችን ዕድሜያቸው 50 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ደንበኞች ወደፊት ለሚኖሯቸው ዘመናት ዋስትና እንዲሆናቸው “ጥሪት - የጎልማሶች የቁጠባ ሒሳብ” አገልግሎት ጠቀም ካለ ወለድ ጋር በማቅረብ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡
የበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ከሚገኙ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

#abaybank #seniorcitizens’savingaccount
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ባንካችን ተደራሽነቱን እና አገልግሎቱን ይበልጥ እያስፋፋ ነው፡፡

490ኛ
ቅርንጫፉን በደቡብ ጎንደር ዞን ወገዳ ከተማ “ወገዳ ንዑስ ቅርንጫፍ” እንዲሁም 491ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ “እንጦጦ ኪዳነምህረት ንዑስ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ይጎብኙን!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ለቁጠባ ጊዜው አሁን ነው!

ቁጠባ የተሻለ ነገን ለመፍጠር ከምንወስዳቸው መሰረታዊ ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ ነው። እርስዎም ባንካችን ያዘጋጃቸውን ዘርፈብዙ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ራዕይዎን ዕውን ያድርጉ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!

#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ባንካችን የሳፋሪኮም የሞባል የአየር ሰዓትዎን በዓባይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ መሙላት የሚችሉበትን አገልግሎት እየሰጠ በመሆኑ እንዲጠቀሙበት ጋብዘንዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ
#abaybank #mobilebanking #safaricom
https://abaybank.com.et/mobile-banking/
ጁሙዓ ሙባረክ!
ዓባይ ባንክ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሰራሮችን መሰረት አድርጎ ባዘጋጀው ሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank #sadiiq
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 18 August 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረስዎ!
በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንልዎ እንመኛለን!

መልካም በዓል!
ድል ለአትሌቶቻችን!

ባንካችን በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ ከነሐሴ 13/2015 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም ድረስ በሚካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በውድድሩ የተለመደውን ስኬታማ ውጤት በማስመዝገብ ድልን እንዲቀዳጁ ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገለጻል።
እንኳን ደስ አለን!
አረንጓዴው ጎርፍ ተደገመ!
----------------------------
ዓባይ ባንክ በ19ኛው የቡዳፔስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመክፈቻ ቀን በተደረገው የሴቶች የ10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ውድድር ሶስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶቻችን ባስመዘገቡት አንጸባራቂ ድል የተሰማውን ታላቅ ደስታ ይገልጻል።

አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ ውድድሩን በበላይነት ስታጠናቅቅ ለተሰንበት ግደይ ሁለተኛ እጅጋየሁ ታዬ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ማጠናቀቅ ችለዋል።

አኩርታችሁናል!
2024/10/01 01:48:28
Back to Top
HTML Embed Code: