Telegram Web Link
የነሐሴ 20/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Branch Manager - Grade - 1
2. Senior Auditor

… and many more vacant posts.
For detail information, please visit our website with the link attached below.
https://www.abaybanksc.com/vacancy-announcement-3/
Follow our social media pages for new vacancy announcements.
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|

Good Luck!
የነሐሴ 21/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ባንካችን ነገን ውብ ለማድረግ ወሳኝ የሆኑትን ትምህርት እና ቁጠባን በማጣመር የተሻለ ሕይወት እንዲገነቡ “ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” አዘጋጅቶ ጥረትዎን ከግብ ለማድረስ ይደግፍዎታል፡፡

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ ቅርንጫፍ በመሄድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #tibebsaving
https://www.abaybanksc.com/abay/tibeb-saving/
የነሐሴ 22/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን  በመጠቀም  በማንኛውም ጊዜና ቦታ በሞባይልዎ ሂሳብዎን በማንቀሳቀስ  ኑሮዎን ያቅልሉ፤
ዛሬውኑ መተግበሪያውን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

#abaybank #mobilebanking
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay
የነሐሴ 23/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ባንክ ለ2017 አዲስ ዓመት ዋዜማ በተዘጋጀው ባዛርና ኤክስፖ በመሳተፍ ላይ ይገኛል
--------------------------------------------
ዓባይ ባንክ አ.ማ. በሚሊኒየም አዳራሽ ለ2017 አዲስ ዓመት ዋዜማ በተዘጋጀው ባዛርና ኤክስፖ ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

ነሐሴ 20/2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው ባዛር እስከ ጳጉሜን 05/2016 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

በባዛሩ ከ2ሺህ በላይ አስመጪዎችና ሻጮች እንደሚሳተፉ የታወቀ ሲሆን፣ በዝግጅቱም በቀን ከሰባት ሺህ እስከ 10 ሺህ ሸማቾች ይጎበኙታል ተብሎ ይገመታል፡፡

ባንካችን ጎብኝዎች በባዛሩ ላይ የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውም የባንክ አገልግሎት ከተቀላጠፈ ምቹ መስተንግዶ ጋር በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን መጥተው እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል፡፡


ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #newyearexhibition
ባንካችን የሸሪዓውን መርሆች መሰረት ያደረገ “ሱመያ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ በርካቶችን የቁጠባ አገልግሎቱ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #sumeya
https://www.abaybanksc.com/abay/sumeya-women/
የነሐሴ 24/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 25/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 27/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ባንክ መጪዎቹን በዓላት ምክንያት በማድረግ ከወዳጅ ዘመድ ከውጭ አገር የሚላክልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከነሀሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለደንበኝነትዎ ስጦታዎችን አዘጋጅቷል፡፡

አሁኑኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጋር በመሄድ የተላከልዎትን የውጭ አገር ገንዘብ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ!

ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!
#abaybank #moneytransfer #internationalbanking
https://www.abaybanksc.com/international/
የነሐሴ 28/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
2024/09/29 13:26:19
Back to Top
HTML Embed Code: