Telegram Web Link
የነሐሴ 10/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 11/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ባንክ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረስዎ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል!

መልካም በዓል!


ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 13/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 14/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የአርሶአደሮች የቁጠባ ሂሳብ

ዓባይ ባንክ ታትረው ያገኙትን ገንዘብ ባንካችን ባዘጋጀው ልዩ “የአርሶአደሮች የቁጠባ ሒሳብ” በመቆጠብ የግብርና ሥራዎትን ማሻሻል እንዲሁም የቤተሰብዎን ሕይወት መቀየር የሚችሉበት የቁጠባ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በታላቅ ደስታ ያበስራል፡፡

ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት እና የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ- የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #farmerssavingaccount
የነሐሴ 15/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
እንኳን ለአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል በሠላም አደረስዎ!
ዓባይ ባንክ በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንልዎ ይመኛል!

መልካም በዓል!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #holiday
የነሐሴ 16/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓውን መርህ መሠረት ያደረገ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።

ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ በሰዲቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ይጠቀሙ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
የነሐሴ 17/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 18/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ባንክ ለ2017 አዲስ ዓመት ዋዜማ በተዘጋጀው የንግድ ባዛር በመሳተፍ ላይ ይገኛል
--------------------------------------------                                                              
ዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ለ2017 አዲስ ዓመት ዋዜማ በተዘጋጀው የንግድ ባዛር ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

ባንካችን ጎብኝዎች በባዛሩ ላይ የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውም የባንክ አገልግሎት ከተቀላጠፈ ምቹ መስተንግዶ ጋር በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን መጥተው እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል፡፡

ታሜሶል ኮሚዩኒኬሽንስ እና ሊያን ቢዝነስ ግሩፕ ከአሴንቲክ ሶሉሽንስ አዘጋጅነት በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው ባዛር እስከ ጳጉሜን 05/2016 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #newyearexhibition
2024/09/29 15:33:02
Back to Top
HTML Embed Code: