Telegram Web Link
የዓባይ ኢንተርኔት ባንኪንግ 24/7 በማንኛውም ቦታ በቀላሉ በመጠቀም ሂሳብዎን ያንቀሳቅሱ!

አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎችን ወይም የባንኩን ድረገጽ www.abaybanksc.com በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #onlinebanking
https://www.abaybanksc.com/abay-online-banking/
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች!

ባንካችን በእንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ ወላጆች ለልጆቻቸው የቁጠባ ባህልን እንዲያስተምሩ እንዲሁም ለነገ መሰረት እንዲያኖሩላቸው ያግዛል!

አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎችን ወይም የባንኩን ድረገጽ www.abaybanksc.com በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #enbutsaving
https://www.abaybanksc.com/abay/enbut-kids
የነሐሴ 08/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 09/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የዓባይ ባንክ ሊንክድኢን ገጽ ቤተሰብ ይሁኑ

የባንካችን ትክክለኛ የሊንክድኢን ገጽ (LinkedIn page) https://www.linkedin.com/company/abaybank/ ብቻ መሆኑን እየገለጽን ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም እንዲቀላቀሉን ጋብዘንዎታል፡፡

አዳዲስ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን ጨምሮ ትኩስ መረጃዎችን ለመከታተል የማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #LinkedIn
ባንካችን የሸሪዓውን መርህ  መሠረት ያደረገ “ሱመያ -  የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ በርካቶችን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።    

ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ በሱመያ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ይጠቀሙ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #sumeya
https://www.abaybanksc.com/abay/sumeya-women/
የነሐሴ 10/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 11/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ባንክ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረስዎ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል!

መልካም በዓል!


ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 13/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 14/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የአርሶአደሮች የቁጠባ ሂሳብ

ዓባይ ባንክ ታትረው ያገኙትን ገንዘብ ባንካችን ባዘጋጀው ልዩ “የአርሶአደሮች የቁጠባ ሒሳብ” በመቆጠብ የግብርና ሥራዎትን ማሻሻል እንዲሁም የቤተሰብዎን ሕይወት መቀየር የሚችሉበት የቁጠባ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በታላቅ ደስታ ያበስራል፡፡

ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት እና የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ- የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #farmerssavingaccount
የነሐሴ 15/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
እንኳን ለአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል በሠላም አደረስዎ!
ዓባይ ባንክ በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንልዎ ይመኛል!

መልካም በዓል!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #holiday
የነሐሴ 16/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓውን መርህ መሠረት ያደረገ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።

ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ በሰዲቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ይጠቀሙ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
የነሐሴ 17/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 18/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
2024/09/30 15:31:36
Back to Top
HTML Embed Code: