Telegram Web Link
545ኛ ቅርንጫፍ በደጅዎ!
---------------------------
ባንካችን ተደራሽቱን ይበልጥ በማስፋፋት 545ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ “ቁስቋም ቅርንጫፍ” በሚል ሥያሜ ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡
ይጎብኙን!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች!

ባንካችን በእንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ ወላጆች ለልጆቻቸው የቁጠባ ባህልን እንዲያስተምሩ እንዲሁም ለነገ መሰረት እንዲያኖሩላቸው ያግዛል!

ዛሬውኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎችን ወይም የባንኩን ድረገጽ www.abaybanksc.com በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #enbutsaving
https://www.abaybanksc.com/abay/enbut-kids
የመስከረም 09/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓውን መርህ መሠረት ያደረገ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
የመስከረም 10/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ተመን ከተጨማሪ 8% ጉርሻ ጋር
---------------------------------------------------
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ የሚላክልዎትን ገንዘብ በዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከፍተኛ ከሆነው ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ተመናችን በተጨማሪ የ8% ስጦታ እንደምናበረክትልዎ በደስታ እንገልፃለን፡፡

በፈጣን እና አስተማማኝ የሃዋላ አማራጮች የተላከልዎትን የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ8% ጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
የመስከረም 11/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
እንኳን ለወላይታ ህዝብ ዘመን መለወጫ ‘ጊፋታ’ በዓል በሰላም አደረስዎ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
የመስከረም 13/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
የመስከረም 14/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
የአርሶአደሮች የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል?

ዓባይ ባንክ ታትረው ያገኙትን ገንዘብ ባንካችን ባዘጋጀው ልዩ “የአርሶአደሮች የቁጠባ ሒሳብ” በመቆጠብ የግብርና ሥራዎትን ማሻሻል እንዲሁም የቤተሰብዎን ሕይወት መቀየር የሚችሉበት የቁጠባ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በታላቅ ደስታ ያበስራል፡፡

ዛሬውኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ የአርሶአደሮች የቁጠባ ሂሳብ ይከፈቱ!

ዓባይ- የታላቅነት ምንጭ!
#abayabank #farmerssavingaccount
ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ተመን ከተጨማሪ 8% ጉርሻ ጋር
---------------------------------------------------
ለበዓሉ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ የሚላክልዎትን ገንዘብ በዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከፍተኛ ከሆነው ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ተመናችን በተጨማሪ የ8% ስጦታ እንደምናበረክትልዎ በደስታ እንገልፃለን፡፡

አሁኑኑ ከውጭ አገር የተላከልዎትን ወይም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ8% ጉርሻ ጋር ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፡፡

መልካም የመስቀል በዓል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
የመስከረም 15/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልን!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
የመስከረም 16/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
2024/09/28 04:05:05
Back to Top
HTML Embed Code: