Telegram Web Link
ባንካችን በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የናይጄሪያ እና አይቮሪኮስት የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐ - ግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ሶስት አሸናፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-
• ትክክለኛ ግምት በመስጠታቸው፣
• ቀድመው በመመለሳቸው ፣
• ግምታቸውን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸው እንዲሁም
• ጥያቄዎቹን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡


ለንቁ ተሳትፏችሁ እናመሰግናለን!
#abaybank
VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------

Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Manager - Interest Free Banking
2. Branch Manager – Grade -1
3. Customer Service Supervisor Grade -1

… and many more vacant posts.

Interested applicants please use the links below to access the available vacant posts and full content of the vacancies.

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/abaybank/
Twitter: https://twitter.com/AbayBank
Website: (https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

Good Luck!
ለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ፣
----------------------------

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ግብዓት በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን እና የተቀላጠፈ የደንበኞች አገልግሎትን ለመስጠት ቅዳሜ የካቲት 9/2016 ዓ.ም. የሲስተም ማሻሻያ ሥራ ያከናውናል፡፡
በመሆኑም ከላይ በተጠቀሰው ቀን አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ለውድ ደንበኞቻችን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
በአቅራቢያዎ የሚገኙ ከ532 በላይ የደረሱ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
ክቡራን ደንበኞቻችን!
------------------------
የእጅ ስልክዎን (ሞባይል) በመጠቀም የባንክ ሂሳብዎን የሚያንቀሳቅሱ ከሆነ ለስልክዎ ሚስጥራዊ የመግቢያ ቁልፍ ያብጁለት፡፡ ይህንኑ ሚስጥራዊ ቁልፍ ለማንም አያጋሩ። ስልክዎ ቢጠፋ በአቅራቢያዎ ለሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ ወድያውኑ ያሳውቁ፤ የሂሳብዎን እንቅስቃሴ በቅርብ ይከታተሉ።

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
Foreign Currency Exchange Rates for 19 February 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
ካርድዎ ባንክዎ ነው!

የዓባይ ባንክ ካርድዎን ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ በመጠቀም ግብይትዎን ያቀላጥፉ፤ ኑሮዎን ያዘምኑ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/card-banking/
ጥሪት የጎልማሶች የቁጠባ ሒሳብ
----------------------------------
ዓባይ ባንክ ለሀገር ባለውለታዎች ታላቅ አክብሮት አለው!
ባንካችን ዕድሜያቸው 50 ዓመት እና በላይ ለሆኑ ደንበኞች ወደፊት ለሚኖራቸው ሕይወት ዋስትና እንዲሆናቸው ጥሪት የጎልማሶች የቁጠባ ሒሳብን ጠቀም ካለ ወለድ ጋር በማቅረብ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡   
አገልግሎቱን ለማግኘት ከ532 በላይ የደረሱ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
በዓባይ ባንክ ይቆጥቡ፤ ራዕይዎን ዕውን ያድርጉ!

ባንካችን እንደፍላጎትዎ ያቀረበልዎትን ዘርፈብዙ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ከገቢዎ ላይ አነሰ በዛ ሳይሉ ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ፤ የሥኬትን ማማ ይቆናጠጡ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
እንደፍላጎትዎ የተዘጋጁ በርካታ ከወለድ ነጻ የቁጠባ አማራጮችን ለመገልገል በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 23 February 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
ዓባይ ባንክ 533ኛ ቅርንጫፉን በጅግጅጋ ከተማ “ዳርሰላም ቅርንጫፍ” በሚል ሥያሜ ከፈተ፡፡
ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር እንጠብቅዎታለን፡፡ ይጎብኙን!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/branch-locator
Foreign Currency Exchange Rates for 26 February 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1.  Capital Market Advisor
… and many more vacant posts.

Interested applicants please use the links below to access available vacant posts and full content of the vacancies.

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/abaybank/
Twitter: https://twitter.com/AbayBank
Website: (https://abaybank.com.et/career-opportunities/

Good Luck!
የሐጅ ክፍያዎን በዓባይ-ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ይክፈሉ
------------------------------------
ዓባይ ባንክ እንኳን ለ1445ኛው የሐጅ ጉዞ በሰላም አደረስዎ እያለ ለተጓዦች የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት ባዘጋጃቸው የሐጅ ምዝገባ ጣቢያዎች ምዝገባዎን እንዳጠናቀቁ የምዝገባ ማረጋገጫ ማስረጃዎን በመያዝ ክፍያዎን በማናቸውም የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎች ሰዲቅ - ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሒሳብ ቁጥር 0067518047982019 መክፈል እንደሚችሉ በደስታ እንገልጻለን፡፡

ጉዞዎ የበረካ ይሁንልዎ!
የዛሬ ወጣትነትዎ ለነገ ሕይዎትዎ ወሳኝ ምዕራፍ ነው!

ባንካችን ሀገር ተረካቢ የሆኑት ወጣቶች የወደፊት ሕይወታቸው ፍሬያማ እንዲሆን ለማስቻል “የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

#abaybank
https://abaybank.com.et/youths-saving-account
2024/09/29 17:43:24
Back to Top
HTML Embed Code: