Telegram Web Link
ውድ የባንካችን ቤተሰቦች

የባንካችን ትክክለኛ የሊንክድኢን ገጽ (LinkedIn page) https://www.linkedin.com/company/abaybank/ ብቻ መሆኑን እየገለጽን ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም እንዲቀላቀሉን ጋብዘንዎታል፡፡

አዳዲስ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን ጨምሮ ትኩስ መረጃዎችን ለመከታተል የማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
በዓባይ ባንክ ይቆጥቡ፤ ነገዎን ያስውቡ!
ከገቢዎ ላይ አነሰ በዛ ሳይሉ ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ ራዕይዎን ዕውን ያድርጉ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ዓባይ ባንክ ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት ከደጅዎ ደርሷል!

ባንካችን 513ኛ እና 514ኛ ቅርንጫፎቹን በአዲስ አበባ “አውቶብስ ተራ ቅርንጫፍ” እና “ቃሊቲ ማሰልጠኛ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/branch-locator
ሃላል ካርድዎ ባንክዎ ነው!
በካርድዎ ግብይትዎን ያቀላጥፉ፤ ኑሮዎን ያዘምኑ!

#abaybank
https://abaybank.com.et/kafalah-and-halal-atm-cards/
Foreign Currency Exchange Rates for 08 December 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
ይገምቱ ይሸለሙ!
------------------

በእንግሊዝ የፕሪሚየር ሊግ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ የሚደረገው የአስቶን ቪላ እና አርሰናል ጨዋታ የስፖርት ቤተሰቡን ትኩረት አግኝቷል።

ባንካችን የዚህን ጨዋታ ውጤት በትክክል ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ አምስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ሽልማት አዘጋጅቷል።

የውድድሩ ሕጎች፣
1. ግምትዎን መስጠት የሚችሉት ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
2. የጻፉትን ውጤት ማስተካከል ለሽልማቱ ብቁ አያደርግም፡፡
3. ይህንን መልዕክት ለሌላ ሰው ያጋሩ፡፡

መልካም ዕድል!

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና ድረገጽ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ዌብሳይት፡ https://abaybank.com.et
Foreign Currency Exchange Rates for 11 December 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
ባንካችን ቀደም ሲል ሽልማት የሚያስገኝ የ“ይገምቱ ይሸለሙ” ጥያቄ በማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን ማቅረቡ ይታወሳል፡፡
መልስ ለመስጠት በርካታ የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ላደረጋችሁት ንቁ ተሳትፎ ምስጋና እያቀረብን፣ በቀጣይም ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና ድረገጽ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ዌብሳይት፡ https://abaybank.com.et

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1.  Manager - Interest Free Banking Operations
2.  Branch  Manager Grade -1
3.  Branch Manager – Grade 1
4.  Customer Service Supervisor - Grade -1
5.  Risk and Compliance Management Officer
6.  Procurement officer
7.  Human Capital Management Officer (Under Talent Development Division)
8.  Driver

•  Interested and qualified applicants fulfilling the criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station, Dire Dawa District or Hawassa District Offices.
•  Only short listed candidates will be contacted.

Please use the link below to read the full content of the vacancy.  
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/

Good Luck!
ከዓባይ ባንክ ሒሳብዎ ወደ ቴሌብር ሒሳብዎ ወይም ከቴሌብር ሒሳብዎ ወደ ዓባይ ባንክ ሒሳብዎ ገንዘብ መላክ ምቹ እና ቀላል ሆኗል፡፡
የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከጎግል ፕሌይ ወይም አፕ ስቶር በማውረድ እንዲሁም በ*812# በመደወል በአገልግሎቱ ኑሮዎን ያቅልሉ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/mobile-banking/
ዓባይ ባንክ ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት ከደጅዎ ደርሷል!

ባንካችን 515ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ “ጎሮ ቅርንጫፍ” በሚል ሥያሜ ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/branch-locator
ዓባይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የአስር ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
--------------------------------
ዓበይ ባንክ አ.ማ. በዋግ ኸምራ እና በሰሜን ጎንደር አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን እርዳታ የሚውል የአስር ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።

ድጋፉን አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ለዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ የአመልድ ዋና ዳይሬክተር አስረክበዋል፡፡

ዓባይ ባንክ በተለያዩ ጊዜያት በሀገራችን ተከስተው ለነበሩ ማኅበራዊ ቀውሶች ድጋፍ በማድረግ አጋርነቱን ሲያሳይ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን፣ በቀጣይም በሀገራችን ለሚከሰቱ መሰል ችግሮች ድጋፍ በማድረግ ተቋማዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ዝግጁ መሆኑን አቶ የኋላ አስታውቀዋል፡፡

ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ በበኩላቸው ዓባይ ባንክ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንጻር በየጊዜው ንቁ ተሳትፎ እያደረገ በመሆኑ ምስጋናቸውን አቅርበው፣ ድጋፉ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች በድርጅታቸው በኩል በፍጥነት እንደሚደርስ ገልጸዋል፡፡
በዓባይ ባንክ ይሸለማሉ!
------------------------

ወዳጅ ዘመዶችዎ ለፍቅራቸው መግለጫ ከውጭ አገር በዓባይ ባንክ ገንዘብ ሲልኩልዎ፣ በባንካችን ሲመነዝሩ እና ከብር 250 ጀምሮ በባንካችን ሲቆጥቡ፡-

* ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል፣
* በርካታ ፍሪጆች፣
* ቴሌቪዥኖች፣
* ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና
* ዘመናዊ የሞባይል ቀፎዎች ዕጣ አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ!
ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ዓባይ ባንክ ለፉሪ ክ/ከተማ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
---------------------------------------------
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ለሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ብር 360,000.00 ድጋፍ አደረገ፡፡

ድጋፉን አቶ አቡበከር ነዚር የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠባባቂ ምክትል ዋና መኮንን ለዶ/ር አሚን መሐመድ አሊ የሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ሰብሳቢ በክፍለ ከተማው በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ አስረክበዋል፡፡

ድጋፉ የክፍለ ከተማው እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ለሚያከናውናቸው ዘርፈብዙ ሥራዎች እንደሚውል ታውቋል፡፡

በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ላይ የዓባይ ባንክ የሸሪዓ አማካሪ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም ከክፍለ ከተማው የተውጣጡ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት የተገኙ ሲሆን፣ ባንኩ የሚሰጣቸውን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶች በተመለከተ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡

ዓባይ ባንክ እና የሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ባንኩ በሚሰጠው ሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸው ይታወሳል፡፡
ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ
.......................................

ዓባይ ባንክ ነገን ውብ ለማድረግ ወሳኝ የሆኑትን ትምህርት እና ቁጠባን በማጣመር የተሻለ ሕይወት እንዲገነቡ “ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” አዘጋጅቶ እንዲጠቀሙበት ሲጋብዝዎ በደስታ ነው፡፡

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ ቅርንጫፋችን በመቅረብ ይውሰዱ።

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
2024/09/30 07:30:51
Back to Top
HTML Embed Code: