Telegram Web Link
+++#አስተርዓያ_ገብርኤል+++

ይህ መልዐክ :-
+ቀድሞ የእግዚአብሔርን መላዕክት ያረጋጋ #አረጋጊ_መልዐክ ነው።
+ሠለስቱን ደቂቅ ከሚነደው እሳት ያዳናቸው #ታዳጊ_መልዐክ ነው።
+የዮሐንስ መወለድ ለካህኑ ዘካርያስ ያበሰረ #የምስራች_ነጋሪ መልዐክ ነው።
+የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ ለድንግል ማርያም ያበሰረ፣ ዓመተ ኩነኔ አልፎ ዓመተ ምህረት መምጣቱን የሰበከ #መጋቤ[ወዜናዌ]_ሐዲስ መልዐክ ነው።
+ቂርቆስና ኢየሉጣን ከፈላ ውሃ የታደገ ጠባቂ መልዕክ ነው።
#ድንቅ_ስሙ_ገብርኤል_ይባላል

ዛሬም በጌታ በማመን በደጁ ለጸናነው #የሚገለጥ ክክፉ ፣ ከጭንቅ የሚታደግ ፣የሚያበረታ፣ የሚያጽናና መልዐክ ነው። ለዚህም እነሆኝ እኔ ምስክሩ አለሁ ታዳጊነቱን ፣ አሳዳጊነቱ ፣ ተራዳኢነቱን ፣ አብሳሪነቱን ፣ ጠብቆቱን ለማወቅ ጥቅስ ፣ ምልክት አልሻም #ኑሮዬ_ይመሰክራል። ገና ከልጅነቴ ደጁ ተጠግቼ አይቻለሁና ለዚህም አንደበቴ እንዲህ እያለ ክብሩን ያውጃል ።
👇👇👇👇
" በክንፎቹ ከልሎ ክብሩን እየመገበኝ
ገብርኤል ነው አባቴ በቤቱ ያሳደገኝ
ምስጋናው ከአፌ አይነጥፍም ክብሩን እናገራለው
የጪጩ ገብርኤል ለኔ ያደረገው ዕልፍ ነው"
👆👆👆👆 ከዝማሬው የተወሰደ
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን !!
እንኳን አደረሳችሁ !!

Share ይደረግ ወዳጆቼ
👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
#የጠላትን_ወጥመድ_እየሰባበረ_ሺህ_በአጠገቡ_አስር_ሺህ_በቀኙ_የሚጥልለት_ጠባቂ_ከታመነው_ከእግዚአብሔር _ዘንድ_ያለው_አማኝ_ምንኛ_የታደለ _ነው !!

" ገናም በጸሎት ስናገር አስቀድሜ በራእይ አይቼው የነበረው ሰው ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ "
(ትንቢተ ዳንኤል 9:21)

በጨነቀን ጊዜ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል እየበረረ ይድረስልን ! አሜን !

👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
📚
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
26, መጽሐፈ አክሲማሮስ
27, 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት ከነ አንድምታው
28, መልክዓ መለኮት
29, መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት
30, ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
31, ሐይማኖተ አበው
32, ራዕየ ማርያም
34, የመናኝ ጉዞ
35, መልክዓ እግዚአብሔር
36, ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
37, ፍካሬ ኢየሱስ ወትንቢተ ሳቤላ
38, መጽሐፍ ቅዱስ እና የህክምና ሳይንስ
39, መርበብተ ሰሎሞን
40, የ ቶ መስቀል ትርጉም
41, መጽሐፈ ፈውስ
42, ባሕረ ሐሳብ
43, ሞታ የተነሳችው ኦርቶዶክሳዊት ካትሪን
44, ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ
45, ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
46, የ 666 ሳይንሳዊ ምስጢር
47, ቅኔ
48, ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
49, ህይወተ ቅዱሳን
50, ነገረ ቅዱሳን

📚📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📚
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
26, መጽሐፈ አክሲማሮስ
27, 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት ከነ አንድምታው
28, መልክዓ መለኮት
29, መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት
30, ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
31, ሐይማኖተ አበው
32, ራዕየ ማርያም
34, የመናኝ ጉዞ
35, መልክዓ እግዚአብሔር
36, ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
37, ፍካሬ ኢየሱስ ወትንቢተ ሳቤላ
38, መጽሐፍ ቅዱስ እና የህክምና ሳይንስ
39, መርበብተ ሰሎሞን
40, የ ቶ መስቀል ትርጉም
41, መጽሐፈ ፈውስ
42, ባሕረ ሐሳብ
43, ሞታ የተነሳችው ኦርቶዶክሳዊት ካትሪን
44, ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ
45, ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
46, የ 666 ሳይንሳዊ ምስጢር
47, ቅኔ
48, ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
49, ህይወተ ቅዱሳን
50, ነገረ ቅዱሳን

📚📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📚
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
26, መጽሐፈ አክሲማሮስ
27, 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት ከነ አንድምታው
28, መልክዓ መለኮት
29, መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት
30, ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
31, ሐይማኖተ አበው
32, ራዕየ ማርያም
34, የመናኝ ጉዞ
35, መልክዓ እግዚአብሔር
36, ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
37, ፍካሬ ኢየሱስ ወትንቢተ ሳቤላ
38, መጽሐፍ ቅዱስ እና የህክምና ሳይንስ
39, መርበብተ ሰሎሞን
40, የ ቶ መስቀል ትርጉም
41, መጽሐፈ ፈውስ
42, ባሕረ ሐሳብ
43, ሞታ የተነሳችው ኦርቶዶክሳዊት ካትሪን
44, ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ
45, ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
46, የ 666 ሳይንሳዊ ምስጢር
47, ቅኔ
48, ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
49, ህይወተ ቅዱሳን
50, ነገረ ቅዱሳን

📚📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📚
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
26, መጽሐፈ አክሲማሮስ
27, 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት ከነ አንድምታው
28, መልክዓ መለኮት
29, መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት
30, ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
31, ሐይማኖተ አበው
32, ራዕየ ማርያም
34, የመናኝ ጉዞ
35, መልክዓ እግዚአብሔር
36, ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
37, ፍካሬ ኢየሱስ ወትንቢተ ሳቤላ
38, መጽሐፍ ቅዱስ እና የህክምና ሳይንስ
39, መርበብተ ሰሎሞን
40, የ ቶ መስቀል ትርጉም
41, መጽሐፈ ፈውስ
42, ባሕረ ሐሳብ
43, ሞታ የተነሳችው ኦርቶዶክሳዊት ካትሪን
44, ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ
45, ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
46, የ 666 ሳይንሳዊ ምስጢር
47, ቅኔ
48, ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
49, ህይወተ ቅዱሳን
50, ነገረ ቅዱሳን

📚📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
#የምወደው_ልጄ_ይህ_ነው!!

በጥምቀት በዓል በታላቅ ፍቅር ሲያመሰግኑ በነበሩት ወጣቶች አንጻር የሚከተለው #ተግሳጽ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጣ- "የምወደው ልጄ ይህ ነው!"
<< የምወደው ልጄ ይህ ነው! ባንተስ ደስ የምለኝ መቼ ነው?? >>
( በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ)

በእርግጥ ያንተን ያህል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መውጣት አይችልም፤ ኦሪት ዘፍጥረት የቱ ጋር እንደሆነ, ዜና መዋእልም የት እንደሚገኝ አያውቅም። ምናልባት ከራእይ ዮሐንስ ሀይለ ቃል ለማንበብ መዝ.ዳዊት ላይ ገልጦ ይዳክር ይሆናል፤ ምንም ምስጥር አያውቅም፤ ለአንድምታው,ለትርጓመውም እንግዳ ይሆናል፤ መላእክት ጻድቃን ሰማዕታትን አይለይም።

ጊዮርጊስ ሰማዕቱን ከመላእክት አንዱ አድርጎ ያስበዋል፤ ለየትኛውም ሃይማኖታዊ ጥያቄ መልስ መስጠት አይችልም፤ ዛሬም የእርሱ ጥያቄ ዓሣ ፆም አለው ወይስ የለውም ? የምል ልሆን ይችላል፤ በማህሌት እና በሰዓታት በቅዳሴና በወረብ መካከል ያለው ልዩነት አይገባውም! ለእርሱ በቤ/ክን ውስጥ የሚሰማ ዜማ ሁሉ ቅዳሴ ነው፤ ስለ ስርዓተ ቤ/ክን ምንም አያውቅም በእርሱ አስተሳሰብ በፆም ቀን ፀበል መጠጣት ፆሙን አያፈርስም፤ የምያማትበውም አንተ በምታውቀውና በምታብራራው ሥርዓት ሳይሆን እጅን በማወዛወዝ ልሆን ይችላል፤ የሰንበት ት/ቤትን ተከታታይ ት/ት አልተማረም ፤ በጉባኤ አባልነትም አልተመዘገበም፤ በየትኛውም ምድብ አያገለግልም፤ ከየተኛው መንፈሳዊ ት/ቤት አልተመረቀም፤ ይሁንና የምወደው ልጄ ይህ ነው።

የሚዘምረው መዝሙርም ሥርዓተ ቤ/ክን ያልጠበቀ ነው፤ ሽብሸባውም እንዲሁ፤ አለባበሱም ብዙ ጉድለት አለበት፤ ነጠላውን እንደዋዛ ይጠመጥመዋል እንጅ በትምህርተ መስቀል አያደርግም፤ አረማመዱም የምንፈሳዊ ሰው አይደለም ፀጉሩን የተንጨባረረ እና የተጠቀለለ ነው፤ የምውልበት ሥፍራ መልካም ላይሆን ይችላል፤ በሰው ሁሉ የተጠላ የተተፋ፤ ይሁን ግን ልንገርህ -የምወደው ልጄ ይህ ነው።

አናንያ ሆይ < የሳኦልን ክፉ አትንገረኝ ፤ የእርሱን የቀደመ ጭካኔውንና በሰው ዘንድ ያለውን ክፉ ስም አትንገረኝ፤ ጌታ ሆይ መጥፎ ነው >እያልክ አትወትውተኝ ሁሉንም አውቀዋለሁ፤ ነገር ግን ካንተ ይልቅ የሚሰማኝ የምፈራኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው።

አንተ በቤቴ ኖረህ ሳትሰማኝ ቃሌንና ትእዛዜን ተለማምደህ ቸል ብለህ ስትኖር፣ የተናገርኩትን ትእዛዝ ቸል ሳይል የምፈፅም የእኔ ምርጥ እቃ- የምወደው ልጄ ይህ ነው።
አንተ የለመድከውን አንተ የተዳፈርከውን መቅደሴን በሩቅ እያየ የምፈራ የምንቀጠቅጥ ሳነሳው የምነሳ ሳስቀምጠው የምቀመጥ ምርጥ እቃዬ -የምወደው ልጄ ይህ ነው።

እርግጥ ነው ዜማ አያውቅም እኔን ግን ያውቀኛል፤ ምንም ጥቅስ አልያዘም ትህትናን ግን ይዙዋል፤ የቅዳሴን ተሰጦ አይመልስም እኔ ስጠራው ግን ይመልስልኛል: እኔ ግን ይፈራኛል: ስለ ስሜ ስተጋ አይታክትም፤ ስለ ክብሬ ሲንከራተት አልተማረረም፤ ያንተን ቸልተኛውን ትእዛዝና ተገሳፅ በትህትና ተቀበለ እንጅ እኔን አክብሮ አከበረህ እንጅ ለታቦት ማለፍያ መንገድ ስደለድል፤ ቆሻሻ ሲዝቅ አፈር ሲሸከም ካንተ ያገኘውን ጥቅስ በየመንገዱ ሲሰቅል ድንጋይ ሲሸከም በፊቱ ላይ ደስታን እንጅ አንዳች ምሬት አላየሁበትም። ስሜታዊ ሆኖ ነው: ስላልበሰለ ነው አትበለኝ የቤቴ ቅናት የምትበላው ለእኔ የታመነ የምወደው ልጄ ይህ ነው።

ስሜታዊ መሆንስ እንዳንተ ማንቀላፋት ነው፤ መብሰልስ ቸልተኝነት ነው ስምኦን ሆይ ስለሱ አንዳች ክፉ አትንገረኝ ኃጥአተኛ ነው እንድህ አድርጓል አትበለኝ አንተ ያልሠራሀውን አልሠራም እኔ ያየሁትን ክፋቱን አይደለም፤ በንስሐ በትህትና ማጎንበሱን ነው። ለክብሩ ሳይሳሳ በእንባ እግሮቼን አጥቧል ምንጣፍ አንጥፎ ሳር ጎዝጉዞ በአደባባይ ከፊቴ ስደፋ ያን ጊዜ ነው የልጄን ልብ ያየሁት:: ስለሱ አንዳች ክፉ አትንገረኝ - የምወደው ልጄ ይህ ነው።

አንተ መዘመር ሰልችቶሃል ፤ ማጨብጨብም ደክሞሃል፤ እርሱ ግን ስያመሰግን ብውል ብያድር አይጠግብም። ምናልባት ጀማሪ ስለሆነ ነው ትል ይሆናል፤ አንተ ፈፃሚ ስለሆንክ ነው የተሰላቸህው? አንተ መዝሙር ምታጠናው ከበሮ ለመምታት ብቻ ይሆናል ፤እርሱ ግን በባዶ እጁ በማመስገኑ ደስተኛ ነው። አንተ እንዴት እንደምሸበሸብ እያወክ ታበላሸዋለህ ፤ እርሱ ግን ላገኘው ሁሉ እንዲህ ነው የሚሸበሸበው እያለ ይጨነቃል፤ ልክ ነህ ጀማሪ ነው፥ ስሜታዊ ነው፤ ያልበሰለ ነው ፤ ነገር ግን የምወደው ልጄ ይህ ነው። ባንተ ደስ አልተሰኘሁም፤ በተማርኸው መጠን አልኖርክም በዘራሀው መጠን አላፈራህም፤ ስለ ቅናቱ በእርሱ ደስ የምለኝ - የምወደው ልጄ ይህ ነው። ባንተስ ደስ የምለኝ መቼ ነው????????????

ይህን የእግዚአብሔር ተግሳጽ ከመቀበል ጋር አንድ መልእክት ይቀራል:: እነዚህ ወጣቶች ቀድሞም በቃለ እግዚአብሔር ተኮትኩቶው አላደጉም:: ምንም በጥሩ ምግባር ባይታወቁም በልባቸው ግን እንደ እሳት የሚንቀለቀል ሃይማኖት አላቸው:: ፈሪሃ እግዚአብሔር አላቸው::

እኛ ወደ እነርሱ ባንሄድ እነሱ ግን ወደኛ መጥተዋል:: ሌላ ምን እንላለን:: ነብዩ <መንፈሱ ሰብስባቸዋልና ከነዚህ አንድ አትጠፋም > እንዳለ ያለ ቀሽቃሽ የሰበሰባቸው የእግዚአብሔር መንፈስ እንዲጠብቃቸው እንዲያጸናቸው እንመኛለን:: በጎች ኑረው በረት ጠበባ አይባልምና ቤተ ክርስቲያንም መዋቅሯን አጠናክራ እንደምትቀበላቸው ተስፋ እናደርጋለን::

ለወጣቶቹ ግን < ምንነው ለጥምቀት ብቻ > ከሚል ምክር ጋር አንድ ቃለ ሐዋርያ እንጥቀስ::
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለም። " ዕብራውያን 6፥10

ወጣት ሆይ! አንብበህ ስታበቃ ተገሳፁ ላንተ እንደሆነ አስተውል!! "እኛስ ለታቦት ሥራ አለብን" ብለው እራሳቸውን ዝቅ ያደረጉ ወንድሞችህ "የምወደው ልጄ ይህ ነው" ተብለዋል። አንተም ከእነርሱ ተማርና የምወደው ልጄ አንተ ነህ ለመባል ያብቃህ!
[ጸሐፊ :- ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
የምወደው ልጄ ይህነው !
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
Watch "እጅግ ልብ የሚነካ ስለ ቤተክርስቲያን የተዘመረ ዝማሬ😭😭መርከቢቷ😭😭 በዘማሪ ሊ/ዲ/ን መንበሩ አሳምነው(መባጽዮን)" on YouTube
https://youtu.be/XHrSREaRrbU
📚
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
26, መጽሐፈ አክሲማሮስ
27, 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት ከነ አንድምታው
28, መልክዓ መለኮት
29, መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት
30, ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
31, ሐይማኖተ አበው
32, ራዕየ ማርያም
34, የመናኝ ጉዞ
35, መልክዓ እግዚአብሔር
36, ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
37, ፍካሬ ኢየሱስ ወትንቢተ ሳቤላ
38, መጽሐፍ ቅዱስ እና የህክምና ሳይንስ
39, መርበብተ ሰሎሞን
40, የ ቶ መስቀል ትርጉም
41, መጽሐፈ ፈውስ
42, ባሕረ ሐሳብ
43, ሞታ የተነሳችው ኦርቶዶክሳዊት ካትሪን
44, ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ
45, ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
46, የ 666 ሳይንሳዊ ምስጢር
47, ቅኔ
48, ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
49, ህይወተ ቅዱሳን
50, ነገረ ቅዱሳን

📚📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
📕█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█📕
እውነተኛ የእምዬ የተዋህዶ ልጅ ነህ ወይም ነሽ🙏 እንግድያውስ እውነተኛ የሆነውን ለሀቅ የሚቆመውን የተዋህዶ ሚድያ JOIN በማለት ይቀላቀሉን!
"እዬዬም ሲደላ ነው"
በዚህ ሰዓት የተዋህዶ ልጆች ከእናታችን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላምና አንድነት ውጪ አጀንዳ የምናደርገው ምንም ነገር የለም ሁሉም ነገር የሚኖረው ቤ/ክ ስትኖር ስርዓቷ ሲከበር ነው "እዬዬም ሲደላ ነው" እንደሚሉት አበው እኛም "ይቅር በለን" በሚል ርዕስ የቅድስት ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ የተከተለ ከአምና ወርሃ ሚያዝያ 2014 ዓ/ም ጀምሮ ለ 10 ወራት ያክል ስንዘጋጅበት የቆየንበትን በ3 ቋንቋዎች ያዘጋጀነውን ድንቅ የዝማሬ አልበም ልናስመርቅ ቀን ቆርጠን የነበርን ቢሆንም አሁን ካለው ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር ግን ሁላችንም ትኩረታችንን በቤተክርስቲያን ሰላምና አንድነት ዙርያ ብቻ በማድረግ ወደ ኃያሉ አምላካችን በጸሎት የምንጮህበት ቅድስት ቤተክርስቲያንን የምንጠብቅበት ጊዜ ስለሆነ ላልተወሰነ ጊዜ ያራዘምን መሆኑን እንገልጻለን።
አምላከ ቤተክርስቲያን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏
ብላቴናችሁ ሊቀ ዲ/ን መብዓጽዮን(ኢንጅነር)
27/05/2015 ዓ/ም
ዲላ~ኢትዮጵያ

@Yahiwenesei
ተንስኡ ለጸሎት
አቤቱ ፍጥረት ሁሉ የሚታዘዝልህ የሁሉ ጅማሬ የሁሉም ፍጻሜ አምላካችን ሆይ እስከዚህ ሰዓት በቸርነትህ ለንስሃ በሕይወት ስለጠበቅኸን እናመሰግንሃለን ።

በደምህ የዋጀኻት የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ራሷ ሆይ "አካልህ በሆነችው (በቤተክርስቲያን ላይ) እየተቃጣ ያለውን እኩይ ተግባር እያየህ ነውን"? አንልህም እኛም በሰጠኸን የውሰት ዓይን እያየን ነውና "በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ ከሃዲዎች ከአላውያን ነገስታት ጋር እየመከሩ ያለውን ክፉ ምክር ሰማህን" አንልህም እኛም በሰጠኸን የውሰት ጆሮ እየሰማን ነውና ጌታ ሆይ "በዚህ ነፋስ ፣ ወጀብ ፣ ማዕበል ስትናወጥ አይገድህምን" አንልም ንጹህ ደምህን አፍሰህ ፣ ቅዱስ ሥጋህን ቆርሰህ እርቃንህን ተሰቅለህ፣ ተተፍቶብህ ፣ ተገርፈህ ፣ በቅንዋት ተቸንክረህ የዋጀሃት ናትና ዳሩ ግን ዝምታህ ጥግ የሌው ትዕግስትህን እናውቀው እንማረው ደግሞም እንበረታ ዘንድ ነውና።

አባት ሆይ አሁንም ትምክህታችን ፣ ኃይላችን አንተ ነህ አይደል ወዳጆችህ ጠላት ስንኳ በቸርነትህ ጠብቆት ነው ያለውና ጌታ ሆይ አጽራረ ቤተክርስቲያንን ታስታግስልን ዘንድ በልባችን ወድቀን እንለምንሃለን ! የሞትክለት ከቶ አይሙት ማዕበል ነፋሳት ያመጡትን የጎርፍ ፈሳሽ ጸጥ ታደርግልን ዘንድ ወዳንተ እንጮሃለን እንደጴጥሮስ ፎክረን በጭንቁ ሰዓት ወደ ኋላ እንዳንሸሽ ለእውነት እስከመጨረሻው እንድንጸና አንተ አጽናን ጉልበት ሁሉ በሚንበረከክበት በኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ አሜን።
ሊቀ ዲ/ን መብዓጽዮን (ኢንጅነር)
26/05/2015 ዓ/ም

@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
በነገራችን ላይ ብዙ ሰዎች ከተዋህዶ ጎን ሆነዋል! ግን 1 የሚቀር ማኅበረሰብ አለ! በየ ዩኒቨርስቲ university 🎓 ያሉ የተዋህዶ ልጆች እነሱ የት ሄዱ? አለን በሉ እስኪ ? ከእናንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን!!!

ሃይማኖታችን ሲበታተን እያየን ቁጭ ብለን አንማርም! በሉ!

ለወንድሞቻቹ ለዘመዶቻቹ ጊቢ ላሉት ሰዎች በሙሉ ሼር አድርጉላቸው!

@ORTODOX_MERJA
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
የጸጥታ ኃይሎች በጅግጅጋ ከተማ ምእመናን ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ ከለከሉ!

ጥረ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር ለሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ከጥር 29 እስከ የካቲት 1 ድረስ ጥቁር ልብስ በመልበስና ጸሎት እና ምህላ በማድረግ ሐዘኑን እንዲገልጽ ታውጇል።

በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንም በማለዳ ወደ ቤተክርስቲያን ቢሄዱም ብዛት ባላቸው የታጠቁ የክልሉ ልዩ ሀይል ፣ የፌደራል ፓሊስ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሠራዊት መንገዱን በመዝጋት ማንኛውም ሰው በቤተክርስቲያኑ አካባቢ እንዳያልፍ መከልከላቸውን ምእመናን የገለጹ ሲሆን የጸጥታ አካላቱ ክልከላው ከፌደራል መንግሥት የመጣ እና ለቀጣይ ሁለት ቀናትም እንደሚቆይ ለምእመናኑ አሳውቀዋል።

በአሁኑ ስዓት የጸጥታ ኃላፊዎችና የቤተክርስቲያኒቱ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የወጣት ማኅበራትና የምዕመናን ተወካዮች በውይይት ላይ ይገኛሉ

@ORTODOX_MERJA
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
6:00

ተንስኡ ለጸሎት

ይህች ሰዓት ጌታችን ኢየሱስ የተሰቀለበት ሰዓት ናት.. አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር ይሰቀል ዘንድ እርሱ ስለሁላችን ተሰቀለ..

ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ጌታን እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይ


የምንችል ደግሞ ወደ ቅዳሴ እንሂድ

@ORTODOX_MERJA
2024/10/01 16:39:31
Back to Top
HTML Embed Code: