Telegram Web Link
Forwarded from መርጌታ ተክሌ የባህል መድሃኒት አዎቂ
መርጌታ ተክሌ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ:
:
መርጌታ ተክሌ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ☎️ 0902981637
0939242565
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
ከዚ በፊት ከራስን በራስ ማርካት ፅሁፍ ፅፈን ነበረ።ብዙዎቻቹ አንብባቹታል ብዬ እገምታለሁ።

👉ያላነበባቹት መልሼ pin አረገዋለሁ አንብቡት

ሁላቹም በዚህ ሱስ ውስጥ የምትገኙ ኑ
እንማከር።ከዚህ የመናፍስት ስራ የምትወጡበትን ነገር አንድ ላይ እናውራ።ምንም ነገር ሳትፈሩ አናግሩኝ።
ደሞም ድንግል ትረዳናለች ትወጣላቹ።

➣እስካሁን ባደረኩት ጥናት ከወንዶች ይልቅ ሴቶች በዚህ ሱስ የተጠመዳቹ ናችሁ።ኑ እየሱስ ክርስቶስ መሪ አድርገን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅ አርገን ከዚህ አስከፊ በሽታ የምትወጡበትን መፍትሔ እናበጅ።

➨ ምንም ክፍያ አንጠይቅም።ክፍያችን እናንተ ከዚህ የመናፍሰት ስራ ተላቃቹ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ንሰሀ ገብታቹ ስትመለሱ ማየት ነው።

እኔን ለማናገር
👇👇👇👇👇👇
@Yile_Ortodox

የምንወያይበትን ግሩፕ ለመቀላቀል(እባካቹ የዚህ ሱስ ተጠቂ ያልሆናቹ ግሩፑን አትቀላቀሉ)
👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/+vVsrc6ZLSQxjY2I8
" እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ"
(የሉቃስ ወንጌል 1:19)

ደብሩ ከተመሰረተ 137 ዓመታት በላይ እንዳስቆጠረ ይነገራል ። በ 1887 ዓ/ም በደጅ አዝማች ባልቻ ሳፎ ተፈቅዶ ታቦቱ ወደዚህ ቦታ እንደመጣ በኋላም በ1926 ዓ/ም በራስ ደስታ ዳምጠው ህንፃ ቤተክርስቲያው እንደተገነባ የታሪክ መዛግብት ይናገራሉ።

ቤተክርስትያኑ እጅግ ተራራማ ስፍራ ላይ ያለ ከመሆኑ የተነሳ በአራቱም አቅጣጫ በሩቁ ይታያል። ታዲያ በሩቁ ሲታይ ግርማ ሞገሱ እጅግ ያስፈራል። ወደ ውስጥ ሲገባ ግቢው በአጸዶች ከመሞላቱ የተነሳ ለነፍስ ሀሴት ይሰጣል። ከመግቢያ በሩ ጀምሮ እስከ ቤተመቅደሱ ድረስ የተገነባው ደረጃ ሲወጡት ወደ ሰማይ ወደታላቅ ከፍታ እየወጡ ያለ እስኪመስል ልዩ የደስታ ስሜትን ይፈጥራል። በአርምሞ ነፍስ ከአምላኳ ጋር የምትነጋገርበትን ሁኔታ የሚፈጥር አንዴ ወደ ውስጥ ከዘለቁ ከቶም "ውጡ ውጡ" የማይል ድንቅ ቦታ ነው።

በዓመት 2 ጊዜ ታህሳስ እና ሐምሌ 19 መጥቶ ያነገሰ ልቡ አርፎ ነፍሱ ሐሴት አድርጋ ፣የሕይወት እንቆቅልሹ ተፈቶ ድንቅ ተዓምራቶችን ተመልክቶ ይመለሳል። በነዚህ ቀናት ተገኝቶ የሚያነግሰው የእምነቱ ተከታይ ብቻ አይደለም ብዙዎች ከሌሎች ቤተእምነት በእግራቸው ጭምር ብዙ ኪ.ሜ ተጉዘው ስዕለታቸውን ዶሮውን ፣ በጉን ፣ ከብቱን ፣ ዕጣኑን ፣ ጧፉን ፣ ሻማውን ፣ የድባብ ጥላውን ይዘው መጥተው ምስክርነታቸውንም"ብዙዎች ስላንተ ገናናነት ሲናገሩ ሰማን በእውነት ልመናችንን ብትሰማን "ብለው ተማጽነውት ልመናቸውም ተፈጽሞ ሲመሰክሩ በቀናቱ ያየነው ደግሞም የምናየው ሀቅ ነው በጸበሉም ቢሆን ብዙዎች ካለባቸው ደዌ እየተፈወሱ የሚመለሱበት ስፍራ እጅግ ድንቅ የበረከት ቦታ ነው በጌዴኦ ዞን አማሮና ቡርጂ ልዩ ወረዳዎች ሀገረ ስብከት ውስጥ ከሚገኙ ታላላቅ አድባራት መካከል አንዱና ጥንታዊው ነው የጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ።

ከአዲስ አበባ 360 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በድንቅ መልክዐ ምድሩና በደን አጠባበቁ በዩኔስኮ ተመዝግቦ የቱሪስት መዳረሻ በሆነው በጌዴኦ ዞን፣ የዞኑ መዲናና የሰላም ተምሳሌት በሆነችው በለምለሚቷ ዲላ ከተማ ይገኛል። ዘንድሮም ሐምሌ 19/2016 ታላቁን የቅ/ገብርኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓል ለማክበር ጥቂት ቀን ብቻ ቀርቶናል ክብረ ዓሉም የጌዴኦ ዞን፣አማሮና ቡርጂ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ገሪማ በተገኙበት ሌሎችም ታላላቅ ሊቃውንተ ቤ/ክ ሰባክያነ ወንጌልና ዘማርያን እንግዶች በተገኙበት በልዩ ድምቀት ይከብራል። እናንተም በዚህ ድንቅ የበረከት ስፍራ ተገኝታችሁ ከማያልቀው ከእግዚአብሔር በረከት ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ፣ ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። !!

Via ዲ/ን መብዓጽዮን (ኢ/ር)
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
➟ እህታችን ሳምሪ በደረጃ 4 የማህፀን ካንሰር እየተሰቃየች ነው።ወደ ውጪ ለመታከምም ከአቅሟ በላይ ብር ተጠይቃለች።ቢያንስ ለትንሹ ልጇ ትኑርለት።የቻልነውን ያክል ከታች ባለው አካውንት በማስገባት እናግዛት።የማትችሉ እየደወላቹ እንኳን አይዞሽ በማለት ከጎኗ መሆናችንን አሳዩን።

1000180776145 ገነት ጀምበሩ (እናት)
☎️ 0913379447

➭በተጨማሪም የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች ይሄን ከላይ ያለውን Poster የቻናላችን Profile picture በማድረግ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ እናርግ።

➼ ይሄ እንደ ቻላንጄም ስለሆነ ሁላችንም እንቀላቀለው።
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
19k ተከታይ ያለው መንፈሳዊ ቻናል መግዛት የሚፈልግ በውስጥ መስመር ያናግረኝ።
@Yile_Ortodox
+251911021254
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
ሰላም 👋👋 @Ortodox_Ringtones1_bot

ይሄ ቦት የተሰራው በይልቃል ጌቱ ወይም
@Yile_Ortodox ነው።

👉 በመጀመሪያ Start ይበሉት ®

➟ በዚህ ቦት ምን ምን ይገኛል ???

1) መዝሙሮች ለRingtone የሚሆኑ
2) ትምህርቶች
3) ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች

ቦቱን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን 🙏


@ORTODOX_RINGTONES1_BOT
@ORTODOX_RINGTONES1_BOT
@ORTODOX_RINGTONES1_BOT
⭕️አዲስ ዝማሬ👉 በራማ ቲዩብ ይጠብቁ 🌀Share it!
ገንዘብ

ገንዘብ ኪኒን ይገዛል፣ ጤናን ግን አያመጣም።
ገንዘብ አልጋ ይገዛል፣ እንቅልፍን ግን አያስገኝም።
ገንዘብ ብዙ ሰው ይኮለኩላል፣ ወዳጅ ግን አያተርፍም።
ገንዘብ ቤት ይገዛል፣ መረጋጋት ግን አይሰጥም።
ገንዘብ በአየር ላይ ያስበርራል፣ ነፍስን ግን አያድንም።
ገንዘብ ሳቅ ይገዛል፣ ደስታን ግን አይናኝም።
ገንዘብ ቀብርን ያሳምራል፣ ከሞት ግን አያድንም።

@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
2024/11/16 10:41:29
Back to Top
HTML Embed Code: