Telegram Web Link
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
ሰላም 👋👋 @Ortodox_Ringtones1_bot

ይሄ ቦት የተሰራው በይልቃል ጌቱ ወይም
@Yile_Ortodox ነው።

👉 በመጀመሪያ Start ይበሉት ®

➟ በዚህ ቦት ምን ምን ይገኛል ???

1) መዝሙሮች ለRingtone የሚሆኑ
2) ትምህርቶች
3) ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች

ቦቱን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን 🙏


@ORTODOX_RINGTONES1_BOT
@ORTODOX_RINGTONES1_BOT
@ORTODOX_RINGTONES1_BOT
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
➝ከ45k በላይ Follower
➝ከ500K በላይ like እንዲሁም
➝ከ3M በላይ View
ያለው መንፈሳዊ Tik Tok Channel መግዛት የሚፈልግ
@Yile_Ortodox ላይ ያውራኝ።
Forwarded from 🍀🍀 መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿
🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼
የአዲስ አመት ምርጥ ስጦታ ከVeen Hurt Creative ምርጥ ምርጥ ፕሮዳክቶች
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
➣ የራስጌ መብራት
➣ የኮርነር መብራት
➣ ለኮሪደር መብራት
➣ ለቢሮ
➣ ለሪሰፕሽን
➣ለሆቴሎች
➣ ለብዓላት
➣ ለልደት
➣ ለሰርግ
➣ ለምርቃት
➣ ለልዩ ልዩ ማስታወሻና የስጦታ ቀናት
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
የምርቱ መረጃ
ቁመት 32 ሴ.ሜ..
ስፋት 10 ሴ. ሜ..

◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
የማምረቻ ጥሬ እቃ polyvinyl(plastic) ስለሆነ አይሰበርም
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
💥እናንተ በምትፈልጉት  ዲዛይንና ምርጫ በትእዛዝ እንሰራለን💥
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
🎁ልዩነታችን ጥራትና ተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረባችን ነው
👉 ነፃ Delivery   🏍
👉ክፍለ ሀገር ላላቹ በፖስታ እንልካለን።
ብዙ አይነት አማራጭ አለን።ይደውሉ እና ይዘዙ።
📲 0911021254 / 0955404834
📥 @Yile_Ortodox @Yile_Creativity
📥 @Yile_spam_bot(For spams)
🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼
የአዲስ አመት ምርጥ ስጦታ ከVeen Hurt Creative ምርጥ ምርጥ ፕሮዳክቶች
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
➣ የራስጌ መብራት
➣ የኮርነር መብራት
➣ ለኮሪደር መብራት
➣ ለቢሮ
➣ ለሪሰፕሽን
➣ለሆቴሎች
➣ ለብዓላት
➣ ለልደት
➣ ለሰርግ
➣ ለምርቃት
➣ ለልዩ ልዩ ማስታወሻና የስጦታ ቀናት
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
የምርቱ መረጃ
ቁመት 32 ሴ.ሜ..
ስፋት 10 ሴ. ሜ..

◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
የማምረቻ ጥሬ እቃ polyvinyl(plastic) ስለሆነ አይሰበርም
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
💥እናንተ በምትፈልጉት  ዲዛይንና ምርጫ በትእዛዝ እንሰራለን💥
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
🎁ልዩነታችን ጥራትና ተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረባችን ነው
👉 ነፃ Delivery   🏍
👉ክፍለ ሀገር ላላቹ በፖስታ እንልካለን።
ብዙ አይነት አማራጭ አለን።ይደውሉ እና ይዘዙ።
📲 0911021254 / 0955404834
📥 @Yile_Ortodox @Yile_Creativity
📥 @Yile_spam_bot(For spams)
የአዲስ አመት Logo በእርካሽ ማሰራት ከፈለጋቹ ያናግሩን።
@Yile_Ortodox
@Yile_spam_bot
"የአሳብ ውጊያ"

የሕይወትና የኑሮ ዘይቤ መነሻው አሳብ ነው ። አሳብ በፍልስፍና ሲቃኝ ግዴለሽ ፣ በሥጋዊነት ሲቃኝ ስግብግብ ፣ በዘረኝነት ሲቃኝ ገዳይ ፣ በፍቅረ ንዋይ ሲቃኝ ምሕረት የለሽ ይሆናል ። አሳብ መልካም ዜማ የሚኖረው በእግዚአብሔር ፍርሃት ሲቃኝ ብቻ ነው ። የንስሐ ጸሎታችንም “ላለፈው ስርየት ፣ ለሚመጣው ንጹሕ ልብን”ን የሚለምን ነው ። አሳብ ንጹሕ ካልሆነ ግባችን አስፈሪ ነው ። ነቢዩ የጸለየው ትልቅ ጸሎት፡- “አቤቱ ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ” የሚል ነው ። መዝ. 50 ፡ 10 ። የቀና መንፈስ በልጅነታችን የነበረን ፣ ወደ እግዚአብሔር ቤት በመጣን ሰሞን የተጎናጸፍነው ነበር ። የቀና መንፈስ ከሌለን በራሳችን ግምትና ትርጉም እየተሰቃየን እንመጣለን ። ሰው ራሱን አስሮ የሚያሰቃይበት እስር ቤት ጠማማ አስተሳሰብ ነው ።

👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
ወርሃ ጷጉሜ

ወርሃ ጷጉሜ፣የአዲሱ ዓመት ዋዜማ
ታላቁን ፍርድ ቀን ነገረ ምጽአቱን ምታሰማ
ያለፈው መሸኛ የሚመጣው መቀበያ
13ኛ ወራችን ከመ ድልድይ መሻገርያ
እንደ ቤተ ሳይዳ የሚያረግድ ውሃው
መልዐኩ ሩፋኤል ወርዶ የሚያናውጸው
በዚህች ወር ወንዝ ወርዶ
ካልሆነም ጠበል ሂዶ
እንቅልፍን አሸንፎ ከወፍ ቀድሞ ማልዶ
ይናጻል ምዕመኑ በሌሊት ተነስቶ
ጸራሞ ደራሞን በንቃቱ ረትቶ
ይታጠባል ሁሉ ሂዶ ከወንዝ ዳር
በንጽሐ ገላ አዲስ ዓመት ሊሻገር
ግና ምን ዋጋ አለው በንስሃ እንባ ልብ ካልተናጻ
ተመልሶ አፈር ነው ሺህ ገላ ቢነጻ
@meba

👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
የአሳብ መደፍረስ

ንጹሕ ጅረት በመንገድ ሳለ ጎርፍ ተቀላቅሎት ፣ ቆሻሻ ገጥሞት ድንገት እንደሚቆሽሽ አሳብም ድንገት የሚበከልበት ጊዜ አለ ። አሁን ስለ ይቅርታ እያሰበ ወዲያው በቀልን ማሰላሰል ይጀምራል ። በፍቅር ልብ ደስ ብሎት መልሶ በጥላቻ ይታመሳል ። እግዚአብሔር የረዳው ሰው በአሳቡ ላይ የበላይ ይሆናል ። እውቀት ፣ አመክንዮ ፣ እምነት ፣ ፍቅር እንዲሁም ጸሎት አሳብን የሚዋጉልን ትልቅ መሣሪዎች ናቸው ። አሳብ ጦርነት ውስጥ የሚገባበት ጊዜ ብዙ ነው ። ወፍጮ ቤት ገብቶ ዱቄት አይንካኝ እንደማይባል በዚህ ዓለም ተገኝቶም የአሳብ መደፍረስ የማይገጥመው ሰው የለም ። በድንገት ስለ ራሳችን ፣ ስለ ሰዎች ፣ ስለ ዓለም ፣ ስለ ሕይወት ፣ ስለ እግዚአብሔር ያለን አሳብ ሊለወጥ ይችላል ። የማይቀጥል እንጂ የማይታወክ ማንም የለም ። ዛሬ ቀኑ ደስ ሲል ብለን ሳንጨርስ ብዙ የሚያስጨንቁ አሳቦች ይመጣሉ ። አንዳንዶቹ ምክንያት አላቸው ፣ ሌሎቹ ግን ያለ ምክንያት የሚበጠብጡን ሊሆኑ ይችላሉ ። ብዙ ሰው ከውስጣዊ ሕመሙ በላይ ምክንያቱን አለማወቁ ያሳዝነዋል ።

በኢዮብ መጽሐፍ፡- “በምድር ላይ የሰው ሕይወት ብርቱ ሰልፍ አይደለምን ? ወራቱም እንደ ምንደኛ ወራት አይደለምን ?” ይላል ። ኢዮብ. 7 ፡ 1 ። ሕይወት ጦርነት ከሆነች እንደ ወታደር ታጥቀን ልንጠብቃት ይገባል ። ሕይወት ብርቱ ጦርነት የሆነችው በዚህ ምድር ነውና ሁሉ በማለፉ ልንደሰት ይገባል ። ምንደኛ ደመወዙ በቀን የሚለካ ነው ። ለአንድ ሠራተኛ ቀኑ ሳያውቀው ይመሽለታል ። ሳናስበው አርባና ሃምሳ ዓመት ይሞላናል ። የጦርነት መጨረሻ ጦርነት ሁኖ አያውቅም ። አንድ ቀን ዕረፍትና ሰላም አለ ። በአሳብ ፍልሚያ ውስጥ የሚያልፉ ሰዎች ብዙ ዓይነት ስሜት ይፈጠርባቸዋል ። ከራሳቸው ጋር ክርክር ውስጥ ይገባሉ ። በሠሩት ክፉ ሥራ ብቻ ሳይሆን ባደረጉት መልካም ነገርም ይጸጸታሉ ። አንዳንድ ጊዜ ክልብስ የሚል ረባሽ ስሜት ፣ ሆድን ባሕር ባሕር የሚያሰኝ ሁከት ፣ በቀትር የሚያንቀጠቅጥ ፍርሃት ይመጣባቸዋል ። ለማልቀስም አቅም የሚያጡበት ፣ ለሰው ለመናገር እብድ እባላለሁ ብለው የሚሰጉበት ጊዜ ጥቂት አይደለም ። ይህ ስሜት እየተሰማችሁ ይሆን ? በዚህ ዓይነት ስሜት ውስጥ ካላለፋችሁ አልኖራችሁም ማለት ነው ።

👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
2024/11/16 12:42:36
Back to Top
HTML Embed Code: