Telegram Web Link
On the 20th anniversary of the stabilishment of the FEACC, Transparency Ethiopia has been selected and awarded as the best Civil Society Organization(CSO) in Ethiopia recognizing it's significant contribution in ethics building and anti-corruption efforts at a national level.

We would like to congratulate all members (GA, Board, staff, associates, international and local partners, networks, doners, ...) for your tireless effort and assistance in the fight against corruption amidest all the challenges that we have been facing since TE's stabilishment (above 18 years). Fighting corruption in our context (in a context where corruption with all its manifestations has become a culture) seems impossible. But, if each and everyone of us (as an individual or as an organization) tries our best discharging our responsibilities selflessly, we are sure that the evil will gradually be evicted. Hence, Transparency Ethiopia and its members have proved that it is possible to fight against this evil with selflessness amidest all the challenges you face. We highly appreciate your tireless effort. Please keep it up!!! Congratulations for the recognition we are given!!! I am sure we will do more!!! This is the begning of the end.

We would like to thank and congradulate our donors (specially EU) for your kind assistance reinforcing our effort in the fight against corruption and promotion of ethics and good governance. Without your assistance it would not be possible for us to get this reconition.

Last but not least, we would like to thank and appreciate FEACC, our long years partner in the fight against corruption and promotion of ethic from the government side, for selecting and awarding us recognizing our long years tireless effort. Recognizing or reinforcing such a contribution itself should be reinforced. This is is an appreciable begning that you should keep it up!!! We do really thank you!!!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ እና ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸው የመግባቢያ የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
Transparency International Ethiopia (TIE)
Photo
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ እና ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸው የመግባቢያ የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ እና ሙስናን ለመዋጋት የአለም አቀፉ ጥምረት አካል የሆነው የትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጥር 24 ቀን 2014 ዓ.ም. በጋራ መስራት የሚያስችለቸውን የመግባቢያ የስምምነት ሰነድ የተቋማቱ ከፍተኛ ሀላፊዎች በተገኙበት ተፈራረሙ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ እና ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በጋራ ለመስራት የተስማሙበት ፕሮጀክት “በኢትዮጵያ የፀረ ሙስና ትግሉን ለመደገፍና ዲሞክራሲያዊ አስተዳደርና የህግ የበላይነትን ለማስፈን በተቋማት ውስጥ ግልፀኝነትና ተጠያቂነትን ለማስፈን እንዲቻል የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ ለማረጋገጥ” የሚል ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮን በመወከል የቢሮው ኃላፊ የሆኑት ወ/ሮ ጽዋዮ ሙሉነህ ሲሆኑ ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናልን በመወከል ደግሞ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሳሙኤል ካሳሁን ናቸው፡፡
በስምምነት ሰነዱ ላይ እንደተገለፀው ይህ ፕሮጀክት ተግባራዊ የሚደረገው በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ባህርዳር እና መቀሌ ከተሞች ሲሆን በእነዚህ ከተሞች የሚገኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሀገሪቱ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህ ፕሮጀክት ከላይ በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ከሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች፣ ከከተሞቹ አስተዳደር፣ ከስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች፣ ከህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋማት፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር በትብብር እንደሚሰራ ተጠቅሷል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ እና በትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል መካከል በአዲስ አበባ ከተማ በዋነኝነት የሚሰራው ስራ የንቃተ-ህግ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች እና ለተለያዩ ጉዳቶች ሰለባ ለሆኑ ዜጎች ነፃ የህግ ድጋፍ አገልግሎትን መስጠት ላይ ሲሆን ይህም የእነዚህን የህብረተሰብ ክፍሎች ድምፅ በሚገባ አጉልቶ እንዲሰማ ለማስቻል እና ችግሮቻቸውን ለመፍታት ይረዳል ተብሎ ታምኖበታል፡፡
https://www.tg-me.com/TransparencyEthiopia
Taken from the event of Transparency INTERNATIONAL Ethiopia

Ensuring Participation of Actors for Transparency and Accountability of Institutions to Support the Fight against Corruption and Promote Democratic Governance and Rule of Law in Ethiopia.

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Lobbying and advocating for having a corporate social responsibility law by mobilizing and engaging CSOs and the public.
Addis Ababa
https://www.tg-me.com/TransparencyEthiopia
Join us for the fight against corruption.....
👇👇👇👇
#Share
👇👇👇 https://www.tg-me.com/TransparencyEthiopia
2025/07/06 08:07:30
Back to Top
HTML Embed Code: