Telegram Web Link
When it comes to corruption, the Pacific is one of the most under-studied regions in the world. Until now.

Representing 6,000 people across ten countries and territories, it is the most extensive public opinion data on corruption ever gathered in the region. It uncovers how people experience corruption, whether they feel it is on the rise, and what they think are the most urgent problems.

Stay tuned tomorrow for the results of a new edition of our Global #CorruptionBarometer.
https://www.facebook.com/111014922285371/posts/4452065584846928/
Regional Representative (ALAC Facilitator)
#transparency_ethiopia
#legal_services
#law
#legal_representative
Hawassa
LLB in law with experience in area of Development, Ethics, Law. Moreover, relevant experience in relation to good governance and anti-corruption works and provision of legal aid service is a plus
Competence:-
- High ethical character and moral value
- Good conduct of English language
- Excellent documentation skill
- Willing to be abide with the organizational rules and values
- Good understanding of Value for Money
- Excellent skill of Microsoft office and fast typing skill
- Intolerance about any corrupt practices and unethical behavior
- Fluency in Sidamega, and Amargna (In all the four skills)
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: November 28, 2021
How To Apply: Interested applicants are invited to send their application letter, Motivation letter to join the organization and the anti-corruption movement in not more than a page, CVs and educational & work experience documents via: [email protected] , [email protected] , [email protected] and [email protected] For more information, contact Tel. 0911905640/ 0944090944
https://www.tg-me.com/TransparencyEthiopia
Transparency International calls for foreign bribery investigations into Senegal’s lucrative oil deals  

In light of the apparent reluctance of the Senegalese authorities to fully investigate suspicious deals for two major oil blocks, it is critical that the available evidence is promptly examined in countries that have jurisdiction over the case. To that end, Transparency International has filed complaints to authorities in Australia, Romania, Malaysia, Singapore, UK and the US.

https://more.transparency.org/e/853323/utm-campaign-weekly-03-12-2021/29pdn6/472031289?h=LkM_eHFykvR9khLYMCXKHlVRjwCgJVO3Az755e-QO7k
Oil’s not well in Senega, Oil may not mix well with water, but oil reserves and unscrupulous officials seem to be a match made in corruption heaven.  

This week, we publicly called for investigations into suspicious oil deals which could deprive the Senegalese public of billions in royalties from the natural resources that belong to them.Protests calling for an investigation erupted in Darak, Senegal after the BBC Africa Eye report aired in June 2019. Photo: Sylvain Cherkaoui/REUTERSTwo years ago, independent investigations by the Organized Crime and Corruption Project and the BBC’s Africa Eye revealed previously unknown details about the 2012 sale of concession rights for two major oil blocks located off the coast of Senegal.  

At the centre of it all is one slick, controversial businessman named Frank Timis. About a decade ago, Timis reportedly cosied up to the Senegalese political elite to acquire access to lucrative oil and gas reserves under extremely favourable conditions. A few years later, he flipped this investment and sold the oil blocks to US-based Kosmos Energy and the British oil giant BP. Through these deals, Timis will reportedly earn royalties to the tune of billions of dollars. 

The exact details of the murky dealings that went on behind the scenes are enough to spin anyone’s head, but several high-profile characters emerge rather clearly. Media investigations implicate the incumbent president of Senegal, Macky Sall, his brother, Aliou Sall, and the son of the former president. Multinational corporations involved in the later deal don’t come out unscathed either: Kosmos Energy and BP claim to have done their due diligence, but we find it hard to believe that they didn’t suspect any fishy business.  

Despite the reported evidence and protests from the citizens of Senegal, an official investigation into Aliou Sall’s role was dismissed by a judge in December 2020, and the corruption allegations against the rest remain unresolved.  

Dissatisfied with this entirely unjust state of events, we are now pursuing the perpetrators through other avenues.

The people of Senegal deserve transparency and integrity when it comes to how their natural resources are handled. These oil and gas reserves have the potential to transform Senegal and lift millions from poverty.

Birahim Seck, Coordinator of Forum Civil, Transparency International’s national chapter in Senegal

That is why we have submitted complaints to authorities in six countries with jurisdiction over this case. We are pushing them to investigate suspicions of foreign bribery and to hold the perpetrators accountable.  

One of these countries is the US, where the Department of Justice should look into whether Kosmos Energy and BP violated the Foreign Corrupt Practices Act, which prohibits companies that list stock in the US from engaging in the bribery of foreign officials. This case also serves as an incentive for the US Congress to urgently pass the Foreign Extortion Prevention Act, which would make it a crime for a foreign official to demand or accept a bribe from a US company.  

Foreign bribery is a grave form of corruption that has been fuelling democratic decline across the globe. That is why Transparency International is bringing this problem to the attention of governments attending next week’s Summit for Democracy. We need advanced democratic economies to hold companies that play along with corrupt foreign officials accountable, and to do everything they can to deter such crimes from occurring in the first place.   

In this particular case, prosecutions in other countries could help pave the way for justice back in Senegal. They would also make it crystal clear that previous suspicious deals need to be revisited – before it’s too late. If the process is relaunched, the public should have a much greater say and in how their natural resources are governed.  

Their interests alone should be at the heart of such decisions – not those of the extractives industry or the private interests of high-level officials.
የሙስና ወንጀልን በትብብርና በአንድነት መንፈስ መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የፕሬዚደንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ቦጃ ታደሰ የሙስና ወንጀልን በትብብርና በአንድነት መንፈስ መከላከል እንደሚገባ ገለጹ፡፡

አቶ ቦጃ ታደሰ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን በዓል አከባበርን አስመልክቶ በተዘጋጀ የገንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መድረክ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ሙስና ሕዝብ በመንግሥት እና በሕግ የበላይነት ላይ አመኔታ እንዲያጣ የማድረግ ጉልበት ያለው መሆኑን በመጥቀስ፣ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማትን በእጅጉ በማዳከምና በመጉዳት የሞራልና የሥነምግባር ቀውስ እንዲፈጠር የሚያደርገውን የሙስና ወንጀል በትብብርና በአንድነት መንፈስ መከላከል እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት አገልግሎት ከሚሰጡባቸው ጉዳዮች አንዱ የሙስና ጉዳዮች መሆናቸውን የጠቀሱት የፕሬዝደንት ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ቦጃ ታደሰ፣ ፍርድ ቤቶች ሕግን መሰረት አድርገው በሚሰጡት ዳኝነት የተቋማት የአሠራር ሥርዓት ከሙስና የፀዳ እንዲሆን በማድረግ እና የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ ረገድ የሚጠበቅባቸውን በማከናወን ላይ ናቸው ብለዋል፡፡

ኃላፊው አክለውም የፍ/ቤቱ ማሕበረሰብ በሙሉ አድሎአዊ አሠራርና ሙስናን መሠረት ያደረገ አስተሳሰብ እና ተግባርን በመዋጋት ፍርድ ቤት የዜጎች ዳኝነት አገልግሎት ማግኛ ብቸኛ ተቋም መሆኑን በመረዳት የፍርድ ቤቱ ዝና እና ስብዕና ይበልጥ ከፍ እንዲል ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በመድረኩ ላይ በፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሥነምግባር ዲቪዥን የሥልጠና ባለሙያ የሆኑት አቶ ሲሳይ ጌትነት ለፍ/ቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ በሙስና መከላከልና በሥነምግባር ግንባታ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥተዋል፡፡

የሥልጠና ባለሙያው የሰጡት ሥልጠና በሙስና ልዩ ባሕርያት፣ ሙስና በሚያስከትላቸው ጉዳቶች፣ ሙስናን ለመከላከል ከፍ/ቤቱ ስለሚጠበቁ ጉዳዮች እንዲሁም ሙስናን ለመከላከል የሥነምግባር መከታተያ ክፍሉ፣ አመራሩ እና ሰራተኞች ባላቸው ሚና ላይ ያተኮረ ነው፡፡

የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናውን ተከትሎ በተደረገው አጠቃላይ ውይይት በፍ/ቤቱ ሊከሰቱ የሚችሉ የሙስና እና ኢ-ሥነምግባራዊ ድርጊቶችን ለመከላከል በፍ/ቤቱ አመራር በኩል እየተዘረጉ ስለሚገኙ የሙስና መከላከያ የአሠራር ሥርዓቶች ከመድረክ ገለጻ ተደርጓል፡፡

ተሳታፊዎቹ ላቀረቧቸው የተለያዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶችም ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡፡

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ18ኛ ጊዜ፣ በአገራችን ደግሞ «በሥነምግባር የታነጸ አመራር፣ ከሙስና ለፀዳች ኢትዮጵያ» በሚል መሪ-ቃል ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በተገኙበት ታህሳስ 2 ቀን 2014 ዓ.ም በፍ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
https://www.tg-me.com/TransparencyEthiopia
ዐቃቤ ህግ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተገን በማድረግ የሙስና ወንጀል በፈጸሙ አራት የፌዴራል ፖሊስ አባላት ላይ ክስ መሰረተ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተገን በማድረግ ህገወጥ እስር በመፈፀምና በማስገደድ ሁለት መቶ ስልሳ ሺህ ብር የተቀበሉ የፌዴራል ፖሊስ አባላት ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቷል፡፡

የዐቃቤ ሕግ ክስ እንደሚያስረደዳው ከሆነ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የአስተዳደር ልማት ዘርፍ በሹፌርነትና በጉዳይ አስፈጻሚነት የሥራ መደብ ላይ የሚሰሩት 1ኛ ረ/ኢ/ር ፍቃዱ ዘዉዴ፣ 2ኛ. ረ/ኢ/ር ይስሀቅ ዳካ፣ 3ኛ ረ/ኢ/ር ደሴ ደጆ ዳዊት ዳዲ እና በልዩ ወንጀል ተካፋይነት ግብረ አበር የሆነው ዳዊት ዳዲ ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ዲያፍሪክ ሆቴል አካባቢ የግል ተበዳይ በባለቤትነት በሚያስተዳድረው የንግድ መደብር በመግባት 4ኛ ተከሳሽ የመረጃ መረብ ደህንነት አገልግሎት ባልደረባ በመምሰል ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከሳሾች የፌ/ፖሊስ አባልነታቸውን ሽፋን በማድረግ ምርመራ የማከናወንና ተጠርጣሪ የመያዝ የሥራ ድርሻ ሳይኖራቸውና ምንም አይነት ትዕዛዝ ሳይሰጣቸው የግል ተበዳይን በወቅታዊ ጉዳይ ትፈለጋለህ በማለት ለሥራ በተሰጣቸው መኪና ጭነውት ከወሰዱት በኋላ 1 ሚሊዮን ብር እንዲሰጣቸው ጠይቀው በኢዮጵያ ንግድ ባንክ ባልቻ አባ ነፍሶ ቅርንጫፍ 260 ሺ ብር ወደ 1ኛ ተከሳሽ የቁጠባ ሂሳብ እንዲያስገባ በማድረግ የተከፋፈሉ በመሆኑ በ1996 ዓ/ም የወጣዉን የወንጀል ህግ አንቀጽ 32/1/ሀ፣ 33 እና የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣዉን አዋጅ ቁጥር 881/07 አንቀፅ 9(2) ስር የተመለከተዉን በመተላለፍ በፈፀሙት ስልጣንን ያለአግባብ መገልገል የሙስና ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡

በዛሬው እለትም ተከሳሾች በችሎት ቀርበው ክሱ የተነበበላቸው ሲሆን በክሱ ላይ መቃወሚያ ካላቸው እንዲያቀርቡ ለመጠባበቅ ለታህሳስ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተይዟል፡፡

ጉዳዩን ተከታትለን መረጃ የምናደርሳችሁ መሆኑን እየገለጽን የኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴርም ህብረተሰቡ መሠል ህገ-ወጥ ድርጊቶችን እንዲያጋልጥ ጥሪ ያቀርባል፡፡
ሙስናን የመከላከሉ ሂደት ከራስ መጀመር እንዳለበት ተገለጸ
-----------------------

የሙስና ወንጀል በአለም ዙሪያ ከፍተኛ ችግር እየሆነ የመጣ ከመሆኑም በላይ የወንጀሉ አፈፃፀም እየረቀቀና ዉስብስብ እየሆነ በመምጣቱ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረጉ ጥረቶችን ፈታኝ እያደረጋቸዉ ይገኛል፡፡

ታዲያ የህንን ችግር ከስር መሰረቱ ለመቅረፍና የሚፈለገዉን ዉጤት ለማስመዝገብ ምን መደረግ አለበት በማለት የፍትሕ ሚኒስቱሩ አማካሪና በተቋሙ የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት ተወካይ የሆኑትን አቶ ግርማ ወርቁን ጠይቀናቸዉ የሚከተለዉን ብለዉናል፡፡

አቶ ግርማ የሙስና ወንጀል ከሀገር እስከ ግለሰብ የሚያስከትለዉ ጉዳት ከፍተኛ መሆኑን የገለጹ ሲሆን ችግሩን ለመከላከልም የሁሉም አካላት ትብብርና ተቀናጅቶ የመስራት ባህል መዳበር ያስፈልጋል ብለዋል፡፡

ጉዳዩ በቂ ትኩረት እንዲሰጠዉ በማሰብ በአለም አቀፍና በሀገር አቀፍ ደረጃ ዓመታዊ የፀረ-ሙስና ቀን እንዲከበር ከማድረግ ጀምሮ የሚመለከታቸዉ አካላት በጋራ እንዲቀሳቀሱ በማድረግና በየደረጃዉ ንቅናቄ በመፍጠር እንዲሁም በርካታ ጥረቶች እየጠደረጉ ሰለመሆኑ አስረድተው የዚሁ አካል የሆነና በኢፌዴሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ደረጃ ሙስናን መከላከል ከራስ ይጀምራል በሚል መሪ ቃል ህዳር 27 ቀን 2014 ዓ.ም ከሚመለከታቸዉ አካላትና ከሲቭል ማህበረሰብ የተወጣጡ ተወካካዮችን በማሳተፍ ቀኑን በደማቅ ሰነ-ሥርዓት ማከበርና ንቅናቄ መፍጠር መቸሉን አቶ ግርማ ወርቁ ግልጸዋል፡፡

ሙስናን ከመታገልና ከመግታት አንፃር በርካታ አካላት ድርሻ ያላቸዉ ቢሆንም ሙስናን የመታገሉ ሂደት መጀመር ያለበት ከራሴው በመሆኑ የእኔ ድርሻ ምንድ ነው ብለን ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል ብለዋል አቶ ግርማ ፡፡

አቶ ግርማ የጸረ-ሙስና ተግሉን የመምራትና የማስተባበር ሥራው ለፌዴራል ጸረ ሙስና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን የተሰጠ ቢሆንም የፍትሕ ተቋማትን ጨምሮ በሁሉም ተቋማት ሥራዉን ለማስተግበር በተዘረጋዉ መዋቅር መሰረትም የተጠከረ ሥራ ሊሰራ ይገባላል፤ ለዚህም በየተቋማቱ የሥነ-ምግባር መኮንኖችን በመመደብ ሙስናን ለመከላከል ሰፊ ጥረት እየተደረገ ሲሆን በተቋማችን ደረጃም ይሄዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል፡፡

የሙስናን ወንጀል የመግታት እንቅስቃሴ አጠናክሮ ከመቀጠሉ አንፃር በተለይ የሥነ-ምግባር መኮንኖች የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ መሆኑን አውስተው የሰው ኃይሉ ባልተሟላባቸዉ ምድብ ጽ/ቤቶች እንዲሟላ በማድረግና ተከታታይ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠናዎችን በመስጠት ወደ ተሟላ የሥራ ስሚሪት መስገባትና የቅርብ ድጋፍ እንዲሁም ለስራዉ ስኬት ሲባለ የሥራ ትብብር ማድረግ ያስፈልግል ብለዋል፡፡
https://www.tg-me.com/TransparencyEthiopia
ኢትዮጵያን የሚወድ እና ከብልሹ አሰራር የፀዳች ኢትዮጵያን ማየትን የሚሻ የሚናፍቅ ሁሉ share ያድርግ
ሁሉን ወገን ተደራሽ እና ተሳታፊ በማድረግ ለኢትዮጵያ ዘብ እንቁም።
https://www.tg-me.com/TransparencyEthiopia
2025/07/06 15:18:21
Back to Top
HTML Embed Code: