ነጻ የትምህርት ዕድል!
በሰዎች ለሰዎች ድርጅት (MfM) ስር የሚተዳደረው የሐረር ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የቴክኖሎጂ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐግብር ሙሉ ወጪያቸውን ሸፍኖ ለማስተማር ዕድል ይሰጣል፡፡
ፕሮግራሞች፦
► አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
► ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ
► ኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ
ምዝገባ የሚያበቃው፦
ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው፦
ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም
ለተጨማሪ ማብራሪያ፦
በስልክ ቁ. 0966772012 / 0911386973 ይደውሉ።
በድረ-ገጽ http://www.mfmattc.edu.et
@tikvahuniversity

ቅመም Itel Proን ዛሬውኑ ገዝተን ያለ ባትሪ ስጋት በሽ በሽ እንበል! ዛሬውኑ ወደ ሳፋሪኮም ሱቆች በማቅናት ለ90 ቀናት በሚቆይ 5ጊባ ወርሃዊ ጥቅል እና በ1000 የሳፋሪኮም ደቂቃ ስጦታ እንንበሽበሽ!
የቴሌግራም ቦታችንን https://www.tg-me.com/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://www.tg-me.com/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether

ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በአፍሪካ የቴክኖሎጂ ፈጠራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውድድር 3ኛ ደረጃ በመያዝ የአራት ሺህ ዶላር ተሸላሚ ሆኑ፡፡
የቱኒዚያ ወጣቶች አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን በማሸነፍ የ16 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ተሸላሚ ሲሆኑ፤ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በሦስተኛነት በማጠናቀቅ የአራት ሺህ ዶላር ተሸላሚ ሆነዋል።
ከ48 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ታዳጊዎች የተሳተፉበት አህጉር አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር፤ በአብርሆት ቤተ-መፅሐፍት እና የአፍሪካ ሲልከን ቫሊ ተቋም ትብብር የተዘጋጀ ነው፡፡ #ኢዜአ

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የመማር ብቃት ምዘና ሊያካሒድ ነው፡፡
የመማር ብቃት ምዘናው የሚካሔደው በናሙና በተመረጡ 110 በአዲስ አበባ በሚገኙ የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ውስጥ ነው፡፡
የመማር ብቃት ምዘናው በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ የማስተማርያ ቋንቋ በሦስት የትምህርት አይነቶች አርብ ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
በመማር ብቃት ምዘና ጥናት የሚገኘው ውጤት በቀጣይ በመማር ማስተማሩ ሒደት ለሚሰሩ ሥራዎች በግብዓትነት የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡

#ጥቆማ
ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ.ም በተለያዩ የሙያ መስኮች በቀን፣ በማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሑድ መርሐግብር ሰልጣኞችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡
► በዲግሪ
► በደረጃ አምስት
► በደረጃ አራት
► በደረጃ ሦስት
የምዝገባ ጊዜ የሚያበቃው፦
ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115308121 ይደውሉ፡፡

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ Children's Surgery International (CSI) ከተባለ አሜሪካን ሀገር ከሚገኝ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በተፈጥሮ የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ላለባቸው ህፃናት ነፃ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነው፡፡
ህክምናው ከጥቅምት 9 እስከ 15/2017 ዓ.ም በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ችግሩ ያለባቸው ህጻናት ህክምናውን እንዲያገኙ ያድርጉ፡፡

#ECSU
በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ በተከታታይ መርሐግብር (ቅዳሜና አሑድ) ለመማር የአመልካቾች ምዝገባ ዛሬ ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በማሟላት በአካል በመቅረብ ይመዝገቡ።
ባለፉት አምስት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የወስዳችሁና የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ እንዲሁም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ማመልከት ትችላላችሁ።
(የዩኒቨርሲቲው ሙሉ መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)

በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በቀን መደበኛ እንዲሁም በቅዳሜ እና እሁድ መርሐግብሮች የማስተርስ ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ እስከ ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
የትምህርት መስኮች፦
✍️ General Public Health
✍️ Health Care Quality
✍️ Reproductive Health
✍️ Epidemiology
የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች፡-
► ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በጤና ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ
► 400 ብር የመመዝገቢያ በንግድ ባንክ ቁጥር 1000010795218
► የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) የማለፊያ ውጤት ማቅረብ

#አቢሲንያ_ባንክ
ቅዳሜ ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 በአቢሲንያ ባንክ ፌስቡክ ፔጅ ላይ በየሳምንቱ ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር የሚጀመር ሲሆን፤ ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሳተፉ! ይሸለሙ! በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የአቢሲንያ ባንክ ፌስቡክ ፔጅን በመቀላቀል ይሸለሙ!
ሊንኩን በመጠቀም ይቀላቀሉ 👇
https://www.facebook.com/BoAeth
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Facebook #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከሲስኮ አካዳሚ ጋር በመተባበር የቴክኖሎጂ ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡
አካዳሚው ቀጣሪ ተቋማት በሚፈልጓቸው የኔትወርኪንግ፣ የሳይበር ሰኪዩሪቲ እና የአይቲ መሰረታዊያን ላይ ስልጠናን ይሰጣል፡፡
ስልጠናው በአካል ወይም በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናውን ለሚያጠናቅቁ ሰልጣኞች ሰርተፊኬት እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ያወጣው ማስታወቂያ ያሳያል፡፡
የስልጠና ቀን፦
ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00
የስልጠና ቦታ፦
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከሲስኮ አካዳሚ
ለበለጠ መረጃ፦
0935838316 / 0921970076

Tikvah-University
Photo
#AksumUniversity
አክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን ለሴት አመልካቾች ነፃ የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል ለመስጠት የአመልካቾች ምዝገባ ባለፈው ወር ማድረጉ ይታወቃል፡፡
በዚህም ያመለከታችሁ በሙሉ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ያለፋቹበትን ውጤት ጨምሮ የተሟላ የትምህርት ሰነዶቻችሁን በመያዝ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 6 እስከ ጥቅምት 12/2017 ዓ.ም ድረስ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

ከ M-PESA ወደ መረጥነው ባንክ ብዙ ገንዘብ መላክ በትንሽ ክፍያ ብቻ ተችሏል! በ M-PESA ወደ ፈልግነው ባንክ ስንልክ ትልቁ የአገልግሎት ክፍያ 5 ብር ብቻ!
የ M-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👇 https://www.tg-me.com/Safaricom_Ethiopia_PLC
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://www.tg-me.com/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #Furtheraheadtogether

ጎንደር ዩኒቨርሲቲው እምቦጭን ለባዮ-ጋዝ መጠቀም የሚያስችል አዲስ የምርምር ውጤት ወደ ተግባር ለማሸጋገር እየሠራ መሆኑን ገለፀ፡፡
ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ሁለት ዓመታት በቤተ-ሙከራ እና በምርምር ጣቢያ ባካሔደው የምርምር ሥራ በጣና ሐይቅ ላይ በስፋት የሚገኘውን እምቦጭ በግብዓትነት ሲጠቀም ቆይቷል፡፡
በምርምሩ በተለይም የእምቦጭ ግንድ ባዮ-ጋዝን ለማዘጋጀት ተስማሚ ሆኖ መገኘቱን የዩኒቨርሲቲው መምህርና ተመራማሪ ደሴ ጥበበ (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡
የምርምር ውጤቱ እምቦጭ እና የከብቶችን እዳሪ በመጠቀም ባዮ-ጋዝ ማምረት የሚያስችል ሲሆን፤ የገጠሩ አርሶ አደር ለቤት ውስጥ መብራትና ለምግብ ማብሰያነት መጠቀም የሚያስችለውን አማራጭ የኃይል ምንጭ የሚያስገኝለት ነው ብለዋል፡፡ #ኢዜአ

#MekelleUniversity
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በግል የሪሚድያል ትምህርት ተከታትላችሁ በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር የሚያስችል ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ማመልክት እንደምትችሉ ገልጿል፡፡
በመሆኑም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና በሌሎች የግል እና የመንግስት የትምህርት ተቋማት ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች ከዛሬ ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም በኦንላይን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት (e-student.mu.edu.et) ገብታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
የመግቢያ መስፈርት፦
በትምህርት ሚኒስተር የሚሰላ (70%) እና በተማራችሁበት ትምህርት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ልትሆኑ ይገባል፡፡

#TTI
ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በተከታታይ መርሐግብር የማታ እና የቅዳሜና እሑድ ነባር ሰልጣኞች ምዝገባ ጥቅምት 12 እና 13/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል።
ትምህርት ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።
(የኢንስቲትዩቱ ስልጠና ክፍያ ተመን ከላይ ተያይዟል።)

#InjibaraUniversity
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ እና በ2016 ዓ.ም ሪሚዲያል ለነበሩ ተማሪዎች ለጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም አድርጎት የነበረውን የምዝገባ ጥሪ አራዝሟል፡፡
በመሆኑም በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ እና በ2016 ዓ.ም ሪሚዲያል ለነበራችሁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡