Telegram Web Link
ብርሃኑ አሻሞ በርሱ ቦታ የሚገባ ይመስላል
ኦኦኦ ጅማዎች ሙከራ አድርገዉ ነበር ተ/ማሪያም አዉጥቶታል
መሱድ ያሻማዉን ኳስ ተከላካዮች አዉጥተዉታል
ያኩቡ ላይ ጥፋት ተሰርቶበታል
ይገዙ ቦጋለ ላይ ጥፋት ተሰርቶበት ወድቋል ፤ ህክምና እየተደረገለት ይገኛል
እረፍት
ሲዳማ ቡና 1-0 ጂማ አባጂፋር
ይገዙ ቦጋለ
የመጀመሪያ አጋማሽ እንዴት ነበር?
ኮርና ለሲዳማ ቡና
ጂማወች አወጡት
አንድ ጎል እና አንድ ምን አያስተማምንም ለዛ ማግባት አለብን😁💪
ፔናሊቲ ለሲዳማ ቡና💪
ተናግረ ሳልጨርስ ፔናሊቲ አገኘን

ያዝ እንግዲህ😂
ጎልልልልልልል

ዳዊት ተፈራ ( ኦዚል) ወዘወዘዉ
2 ለ ባዶ እየመራን ነዉ💪
ኦዚል በዚህ አመት የመጀመሪያ ግቡን ነዉ ያስቆጠረዉ
ኦኦኦኦ ይገዙ ቦጋለ የሚገርም እድል አጊኝቶ አልተጠቀመም
ሲዳማ ቡና በዚህ አመት 12 ጎል አስቆጥሮ
አስራ አንድ ጎል ተቆጥሮበታል
ከእነዚህ መካከል ስምንቱን ግቦች ማስቆጠር የቻለዉ ይገዙ ቦጋለ ነዉ👏

ጊት ጋት
ዳዊት ተፈራ ( ኦዚል)
ፍሬዉ ሰለሞን ሌሎች ግብ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ናቸዉ።

@sidamacoffe
@sidamacoffe
ሌላ ግብ እናገባለን💪

ይህንን ጨዋታ የምናሸንፍ ከሆነ አምስተኛ ደረጃን እንቆጣጠራለን😊
ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት ከፈለጋችሁ አናግሩኝ
👇👇👇👇👇👇
@yonasofficial
@yonasofficial
2024/09/27 22:19:03
Back to Top
HTML Embed Code: