Telegram Web Link
Gifts Collected from Saturday TAPCCO Event

እንቁላል2740፣ወተት 3ቆርቆሮ፣ፓስታ10፣የሳሙና ወጤቶች 84፣የታሸገ ቡና 13፣የታሸገ ከሬሜላ 2፣ቆሎ 1፣ሻይቅጠል 3፣ብስኩት 5ካርቶን፣ግሪስሊን 2፣አፕል 45፣ፍራፍሬ15ኪሎ፣አናናስ 24ፍሬ፣ሞዴስ 3፣ሶፍት3፣ክብሪት20፣የተለያዩ አልባሳት 646 ናቸው።

We want to say Thank You 🙏🙏
#RAEY
#Abet
#TAPCCO
Forwarded from Rose
ላስቸግራችሁ ነው !
የኢትዮቴሌኮም'ን ስጦታ ደስእያለን ለልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ እናበርክት!!!

እንደምታውቁት ዛሬ ኢትዮቴሌኮም 200MB ኢንተርኔት ፓኬጅ፣ የ 12 ደቂቃ ድምፅ እና 12 አጭር መልዕክት መላኪያ ስጦታ ለእኛ ለደምበኞቹ አበርክቷል።

ኢትዮቴሌኮም ይሄን ስጦታ ባይሰጠንም ኖሮ ቢያንስ የ25 ብር ካርድ መሙላታችን አይቀርም ነበር። እግረ መንገዳችንን ደግሞ በልብ ህመም የሚሰቃዩትን ህፃናት እናስብ እና 6710 ላይ A ብለን የምንችለውን ያህል እንላክ። ከዛም ስክሪን ሹት አድርገን ኮሜንት ላይ እንፖስት ፤ ለጓደኞቻችንም እናጋራ።
እንዳታሳፍሩኝ !!!
Please send us your screenshots
@YoniiiTa @dagmay14
From Abet Volunteers 🙏🙏🙏👍👍👍💪💪💪💪💪
Forwarded from 📌
Forwarded from Lamek Skater
Forwarded from brukti
RAEY Life Center & Services (RLCS) pinned «Forwarded from Rose ላስቸግራችሁ ነው ! የኢትዮቴሌኮም'ን ስጦታ ደስእያለን ለልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ እናበርክት!!! እንደምታውቁት ዛሬ ኢትዮቴሌኮም 200MB ኢንተርኔት ፓኬጅ፣ የ 12 ደቂቃ ድምፅ እና 12 አጭር መልዕክት መላኪያ ስጦታ ለእኛ ለደምበኞቹ አበርክቷል። ኢትዮቴሌኮም ይሄን ስጦታ ባይሰጠንም ኖሮ ቢያንስ የ25 ብር ካርድ መሙላታችን አይቀርም ነበር። እግረ መንገዳችንን ደግሞ…»
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
ለቲክቫህ ቤተሰቦች በሙሉ፦

• ስም - አብርሃም ጌታቸው

• ህመሙ - ሁለቱም ኩላሌቶቹ ስራ አቁመዋል፣ የስኳር ህመም፣ ሁለቱም አይኖቹ ማየት አይችሉም። በተደረገለት ቀዶ ህክምና አንድ አይኑ 5% ብቻ ያያል።

• የቤተሰብ ሁኔታ-አቅማቸው ተሟጦ እገዛ በመጠየቅ ላይ ናቸው። በቀን 2000 በሳምንት 6600 ለዲያለሲስ ብቻ የሚያወጡ ሲሆን መድሃኒት፣ ትራንስፖርት እና ሌሎች ወጪዎች ተደምረው ከዚህ በላይ ናቸው።

ውድ የቲክቫህ ቤተሰቦች የሁልጊዜ እገዛችሁ ተጠይቋል፦

- ንግድ ባንክ 1000089414532
(ጌዴዮን ጌታቸው ወንድሙ)

- በሞባይል ባንኪንግ እገዛችሁን ማድረግ ጀምሩ!

@tikvahethmagazine
2025/07/06 12:54:35
Back to Top
HTML Embed Code: