Telegram Web Link
የምስራች!

ሜሎሪና መጽሐፍ ትረካ በዩቲዩብ ቻናላችን ስለተለቀቀ መጽሐፉን በተለያየ አጋጣሚ ልታገኙ ያልቻላችሁ ቤተሰቦቻችን እንድትሰሙት እንጋብዛለን ፡፡ ቻናላችንን Subscribe በማድረግም የምንለቃቸውን የተለያዩ ትረካዎች ይከታተሉ

የ"ሜሎሪና" መጽሐፍ ትረካ ክፍል 1
https://youtu.be/y5hE3OEB5uo

የ"ሜሎሪና" መጽሐፍ ትረካ ክፍል 2-3
https://youtu.be/lBozyWwM9kE

የ"ሜሎሪና" መጽሐፍ ትረካ ክፍል 4-8
https://youtu.be/kXA3KPo9fHg
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂ pinned «የምስራች! ሜሎሪና መጽሐፍ ትረካ በዩቲዩብ ቻናላችን ስለተለቀቀ መጽሐፉን በተለያየ አጋጣሚ ልታገኙ ያልቻላችሁ ቤተሰቦቻችን እንድትሰሙት እንጋብዛለን ፡፡ ቻናላችንን Subscribe በማድረግም የምንለቃቸውን የተለያዩ ትረካዎች ይከታተሉ የ"ሜሎሪና" መጽሐፍ ትረካ ክፍል 1 https://youtu.be/y5hE3OEB5uo የ"ሜሎሪና" መጽሐፍ ትረካ ክፍል 2-3 https://youtu.be/lBozyWwM9kE…»
የማስታወስ ቸሎታ

የተማርነውን ወይንም ያነበብነውን ነገር የማስታወስ ችሎታችን ምን ያህል ነው?

በእርግጥ የማስታወስ ችሎታችን ከአንዳችን አንዳችን የተለያዪ ነው፡፡ አንዳንዶቻችን ብዙ ነገሮችን እናስታውስ ይሆናል፤ አንዳንዶቻችን ጥቂት ልናስታውስ ወይንም ጭራሹን ማስታወስ ሊቸግረን ይችላል፡፡ አንድን ነገር በደንብ ማስታወስ የምንችለው ምን ብናደርግ ነው? ከዚህ በታች ያስቀመጥኩት ያአንድ ጥናት ወጢት ነው፡፡ ይጠቅማችኋል ብዪ አስባለሁ፡፡

የሰማነውን.................................... 5%
ያነበብነውን...................................10%
የሰማነውንና ያዪነውን..........................20%
ሲደረግ የተመለከትነውን......................30%
ከሰዎች ጋር የተወያዪንበትን ነገር.............50%
እያደረግን የተማርነውን ነገር...................75%
ለሰዎች ያስተማርነውን ነገር....................90% የማስታወእስ ችሎታ አለን፡፡


#share #share #share #share #share
በተመስገን ዓብይ
👇👇👇👇
@psychoet
ለ6ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል!
የ #1 ወር የሕይወት ክህሎት ስልጠና


አሁኑኑ ባሉበት ሆነው በመደወል ይመዝገቡና ሕይወትዎን ወደሚፈልጉት አቅጣጫ ያስተካክሉ

ያሉን ፈረቃዎች
1. ቅዳሜ 4-6
2. እሑድ 10-12

የስልጠና አድራሻችን በመሀል አዲስ አበባ 4 ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ጀርባያለን ውስን ቦታ ነው፡፡

ስልጠናው በቀጣይ ሳምትን ግንቦት 21 እና 22 ይጀምራል፡፡
ክፍያ ምዝገባንና ሰርተፍኬትን ጨምሮ #500 ብር
0912664084
@Psychoet
Forwarded from NOVA Training Center
#ሊጀመር_ነው! ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል፡፡
👉ለአንድ ወር የሚቆይ ተግባራዊ የህይወት መምሪያ ስልጠና 6ኛ ዙር

-ሳይኮሎጂን መረዳት
-የህይወትን አላማ ማግኘት
-የስሜት ብልህነት
-ውጤታማ እቅድ አወጣጥና ጊዜ አጠቃቀም
-ስልታዊ የሕይወት ችግር አፈታት ዘዴዎች
-ድብርትና ጭንቀትን ማሸነፍ እና ሌሎችም ስልጠናዎችን ያካተተ ነው።

በ#500 ብር ብቻ !

★ልምድ ባላቸው ሳይኮሎጂስቶችና የህይወት ክህሎት አሰልጣኞች ይምጡ ይሰልጥኑ።
★ሁሉንም ለተካፈለ በነፃ የግል የማማከር ጊዜ ፣ የንግግርና የተግባቦት ክህሎት ስልጠና ሰርተፊኬትን ጨምሮ ያገኛል።

#ግንቦት 21 እና 22_ይጀምራል ። ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድሞ ለተመዘገበ በፈለጉት ፈረቃ የመሰልጠን ቅድሚያ እንሰጣለን ፡፡

በአካል መመዝገብ ያልቻላችሁ በስራ ሰአት ( ሰኞ - አርብ 2-12) በስልክ በመደወልና መረጃዎችን በመላክ መመዝገብ ይቻላል ፡፡0912664084 ይደውሉ።

ያሉን ፈረቃዎች
ቅዳሜ 4-6 / እሑድ 10-12

አድራሻ 4 ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ( ከቶታል ጀርባ) - ህንፃ ቁጥር 219

ስልጠናውን መካፈል ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው @Psychoet
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂ pinned «#ሊጀመር_ነው! ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል፡፡ 👉ለአንድ ወር የሚቆይ ተግባራዊ የህይወት መምሪያ ስልጠና 6ኛ ዙር -ሳይኮሎጂን መረዳት -የህይወትን አላማ ማግኘት -የስሜት ብልህነት -ውጤታማ እቅድ አወጣጥና ጊዜ አጠቃቀም -ስልታዊ የሕይወት ችግር አፈታት ዘዴዎች -ድብርትና ጭንቀትን ማሸነፍ እና ሌሎችም ስልጠናዎችን ያካተተ ነው። በ#500 ብር ብቻ ! ★ልምድ ባላቸው ሳይኮሎጂስቶችና የህይወት ክህሎት አሰልጣኞች…»
ትላንት ምሳ ሰአት ነው…ሶስት ናቸው… ትልቅ ሮቶ ይዘዋል …ላዳ አስቆሙና ሮቶውን ጫኑና ገቡ…

ከዛ ሩቅ መንገድ ይዘውት ሄዱ…ብዙ ጉራንጉር አስገቡትና የሆነ ቤት ጋር ላይ ሲደርሱ እዚህ ጋር ነን ብለው አስቆሙት
እቃቸውንም ተሸክሞ አወረደና

…ሂሳብ ሲል ...

የለንም አሉት…

ወርዶ ቢለምን ምን ቢል ዝምብለህ ንካው አሉት…

ጭራሽ እንድንከፍልህ ከፈለክ ዝፈንልን አሉት… ዘፈን አልችልም አለ…

በቃ እሺ #እልል በልና እንሰጥሃለን አሉት …ሰርቼ እኮ ነው ለምን ታንገላቱኛላቹ ይህን የሚያክል ሮቶ ጭኜ መኪናዬን ኮሮኮንች ውስጥ ጎድቼ ምንም አትከፍሉኝም ?ቢልም

ጮክ ብለህ #እልልል ካላልክ አንሰጥህም አሉት…

ተናደደና ተውት በቃ ከላይ አገኘዋለው ብሎ እየተሳሳቁበት ሳይቀበላቸው ጥሏቸው ሄደ…

ትንሽ እንደሄደ ከኋላው ስልክ ጠራ… ዞር ሲል Sumsung Not 8+ የተባለ ስልክ አንሱኝ አንሱኝ እያለ እየጮኅ ነው…

መኪናውን ዳር አስያዘና ስልኩን አንስቶት ሃሎ አለ…

ይቅርታ ወንድሜ አንተ ታክሲ ውስጥ ስልክ ጥለን ነበር የሚል ድምፅ ተከተለ…

ማን ልበል? አላቸው … አሁን ያወረድከን ሮቶውን የጫነው ልጆች ነን… እባክህን ስልክ ጥለን ነው

ይሄኔ ይሄ ላዳ ሹፌር ምን ቢል ጥሩ ነው… …
,

,

,

,

,

,

,

አሁን ነዋ #እልልልልል ማለት ብሎ

ጮክ ብሎ ስልክ ጆሮአቸው ላይ

እልልልልልልልል, ልልልልልልልልልል, እልልልልልልልልልል, እልልልልልልል

😂😂

መልካም የስራ ቀን
መመለስ ነበረበት የሚል #ሼር

እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ?!

©Fb
ለ6ኛ ዙር ስልጠና ጀምረናል!
በሁለቱም ፈረቃዎች ጥቂት ቦታዎች ስለቀሩ በዚህ የለውጥ ዕድል ይጠቀሙ፡፡
ያሉን ፈረቃዎች
1. ቅዳሜ 4-6
2. ቅዳሜ 9-11
2. እሑድ 10-12

በዚህ ሳምንት ቅዳሜና እሑድ ዋናው ስልጠና ይጀምራል ፡፡

🏠 አድራሻችን በመሀል አዲስ አበባ 4 ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ 4ኪሎ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ 219፡፡

ስልጠናው በዚህ ሳምንት ግንቦት 28 እና 29 ይጀምራል፡፡
ክፍያ ምዝገባንና ሰርተፍኬትን ጨምሮ ለአንድ ወር #500 ብር
0912664084
@Psychoet
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂ pinned «ለ6ኛ ዙር ስልጠና ጀምረናል! በሁለቱም ፈረቃዎች ጥቂት ቦታዎች ስለቀሩ በዚህ የለውጥ ዕድል ይጠቀሙ፡፡ ያሉን ፈረቃዎች 1. ቅዳሜ 4-6 2. ቅዳሜ 9-11 2. እሑድ 10-12 በዚህ ሳምንት ቅዳሜና እሑድ ዋናው ስልጠና ይጀምራል ፡፡ 🏠 አድራሻችን በመሀል አዲስ አበባ 4 ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ 4ኪሎ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ 219፡፡ ስልጠናው በዚህ ሳምንት ግንቦት 28 እና 29 ይጀምራል፡፡…»
#መጀመር
ማንኛውም ነገር ካልጀመርነው ይከብዳል ስንጀምረው ተግዳሮት አለዉ ደጋግመን ስናደርገዉ ቀላል ነዉ።
ሳንጀምር ይከብዳል አንበል እንደሚከብድ በምን አወቅን?
1. እንጀምረው
2. እንቀጥለው
3. እንጨርሰው ።
#ሁሌ ከሁዋላ የሚሰበረው እስክንለምድ ነው!!!
©ሁንዴ

ይህን መልዕክት ለምትወዱአቸው #5 ታታሪ ጓደኞቻችሁ Forward አርጉልኝ !
#Join #Share
@psychoet
@psychoet
@psychoet
አስቸኳይ መረጃ

የሥነልቡና facebook ፔጄ hack ተደርጓል
facebook.com/Psychologyet
ከኔ ያልሆነ መልዕክት እየለጠፉ ስለሆነ
report በማድረግ ተባበሩኝ
ሰላም ወዳጆች !

ከ100,000 በላይ Follower የነበረው አንዱ ፔጄ ሀክ ተደርጎብኛል እናም ፔጁን ላስመልስ ባለመቻሌ 1 ደቂቃ ወስዳችሁ ለ Facebook report በማድረግ እንድታሳውቁልኝና ፔጁ እንዲዘጋ እንድታረጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ ፡፡ ከታች ሊንኩን በመንካት report አርጉልኝ? https://www.facebook.com/psychologyet/ (Psychology - ሥነልቡና ፔጅ)
ከሀገራችን ባህል ጋር የማይሄዱ ፎቶዎችን እየለጠፉ ስለሆነ ብዙ የፔጁ ተከታዮች እንዳይረበሹ የfacebook ወዳጆቼ በሙሉ report በማረግ እንድትተባበሩኝ እጠይቃለሁ? 🙏

በቅርቡ አዲስ ፔጅ እከፍታለሁ ፡፡
report ለማድረግ ከላይ የተለጠፋትን 4 ፎቶዎችን ብቻ ይመልከቱ፡፡ ከብዙ ምስጋና ጋር!
#ሶስቱ_የስብዕና/ማንነት_አካላት
www.tg-me.com/psychoet
(በአቤል ታደሰ እና ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ)

#ኢድ(id)፣
#ኢጎ(Ego) እና
#ሱፐር-ኢጎ(Super ego)

በታዋቂው ሲግመንድ ፍሩድ የስነ-ልቦና ጽንሰ-ሀሳብ The Psychoanalytic Theory መሠረት የሰዎች ስብዕና ውስብስብ እና ከአንድ በላይ በሆኑ ክፍሎች ነው፡፡

እነዚህ ሦስቱ የስብዕና ወይንም የማንነት አካላት ኢድ(id)፣ ኢጎ(Ego) እና ሱፐር-ኢጎ(Super ego) ተብለው ሲጠሩ ውስብስብ የሆነውን የሰዎች ባህሪ ለመፍጠር አብረው ይሰራሉ ​​፡፡ ሦስቱም የስብዕና አካላት በእያንዳንዱ ግለሰብ ላይ በተለያየ መልኩ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ፡፡

በፍሩድ ጽንሰ-ሀሳብ መሠረት የስብዕናዎ የተወሰኑ ክፍሎች በመሰረታዊ ፍላጎቶችዎ ላይ እርምጃ እንዲወስዱ ግፊት ሲያደርጉ ሌሎች የስብዕናዎ ክፍሎች ደግሞ እነዚህን ፍላጎቶች ወይም ምኞቶች ለመግታት እና ከእውነተኛ ፍላጎቶችዎ ጋር እንዲስማሙ ለማድረግ ይጥራሉ።

እያንዳንዳቸው እንዴት በተናጥል እንደሚሠሩ እና እንዴት እንደሚነጋገሩ እንመልከት ፡፡

#ኢድ(id)

ከተወለደንበት ጊዜ ጀምሮ የነበረ ብቸኛው የስብዕናችን አካል ሲሆን፡፡ይህ የስብዕናችን አካል ሙሉ ለሙሉ የማይታወቅ እና በደመ ነፍስ የሚመራ ባህሪያትን አካቷል ፡፡ ኢድ(id) ሁሉንም ፍላጎቶች ወዲያውኑ ለማሟላት ከሚሠራው የሰውነት የመደሰት መርህ የሚመነጭ ነው፡፡እነዚህ ፍላጎቶች ወዲያውኑ ካልተሟሉ የስብዕና ውጥረት ይፈጠራል ፡፡
ለምሳሌ ፣ የረሀብ ወይም የጥማት ፍላጎት ለመብላት ወይም ለመጠጣት አፋጣኝ ሙከራን እንድናደረግ ይገፋፋናል : ነገር ግን እነዚህን ፍላጎቶች ወዲያውኑ ማሟላት ሁልጊዜ ተጨባጭ እና የሚቻል አይደለም ፡፡ ይህ የሰውነት የመደሰት መርህ በሙሉ የሚገዛን ከሆነ ፣ ሁልጊዜ የራሳችንን ፍላጎቶች ለማርካት ስንኖር አንገኛለን፡፡
እንደ ፍሩድ ገለፃ ኢድ(id) የሚፈልገውን ፍላጎትን ለማርካት የአእምሮ ምስል በመፍጠርና የመጀመሪያ ደረጃ(ስጋዊ) ስሜትን በመጠቀም የተፈጠረውን ውጥረት ለመፍታት ይሞክራል ፡፡ ምንም እንኳን ሰዎች ውሎ አድሮ የኢድን(id) ደመ- ነፍሳዊ ፍላጎት መቆጣጠርን ቢማሩም ፣ ይህ የባህሪይ አካል በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ተመሳሳይ ሆኖ ይኖራል፡፡

#ኢጎ(Ego)

ራስን ከፍ ከፍ በማድረግ ከእውነታው ወይም ከገሀዱ አለም ጋር ለመገናኘት የሚየግዘን የስብዕና ክፍል ሲሆን እንደ ፍሩድ ገለጻ ኢጎ(Ego) ከ ኢድ(id) የሚዳብር ሲሆን የኢድ(id) ግፊቶች በእውነተኛው ዓለም ተቀባይነት ባለው መልኩ እንዲገለፁ ያደርጋል ፡፡
ኢጎ የሚሠራው በእውነተኛው መርህ ላይ በመመርኮዝ ነው ፣ ስለዚህ የኢድ(id) ፍላጎቶችን በተጨባጭና በማህበራዊ እይታ ተገቢው በሆነ መንገድ ለማርካት ይጥራል ፡፡

ለምሳሌ ፣ በሥራ ቦታ ረዥም ስብሰባ ላይ ተቀምጠው ቆዩ እንበል፡፡ ስብሰባው እየቀጠለ ሲሄድ ረሀብዎ እየጨመረ ሲሄድ ይሰማዎታል፡፡ በዚህ ጊዜ ኢድ(id) ከመቀመጫዎ ላይ እንዲወጡ እና ለምግብ እንዲወጡ ሲገፋፋዎት ኢጎ(Ego) በጸጥታ ስብሰባው እስኪያበቃ ድረስ እንዲቀመጡ በተቃራኒው ይገፋፋዎታል፡፡

#ሱፐር-ኢጎ

የመጨረሻው የሰዎች ስብዕና ክፍል ሱፐር-ኢጎ(Superego) ነው። ሱፐር-ኢጎ(Superego) ከወላጆችና ከማህበረሰብ የምናገኛቸው፡ በውስጣችን የተቀመጡ የሥነ-ምግባር መርህና አመለካከቶችን የሚይዝ የስብዕና ክፍል ሲሆን፡፡ ሱፐር-ኢጎ ውሳኔና መመሪያዎችን ይሰጣል ፡፡ ሱፐር-ኢጎ(Super ego) ባህርያችንን ፍጹም እና ስልጡን ለማሳደግ ይሠራል።

እንደ ፍሩድ ገለጻ ፣ ለጤነኛ ስብዕና ቁልፍ የሆነው ነገር በ ኢድ(id)፣ ኢጎ(Ego) እና ሱፐር-ኢጎ(Super ego) መካከል ያለው ሚዛናዊ መስተጋብር ነው ፡፡

በዩቲዩብ የምንለቃቸውን ትምህርቶች ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe አድርጉ youtube.com/thenahusenaipsychology
❖_____________________________❖
Source:- From Personality Psychology books & verywellmind (web)

ይህ ፅሁፍ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ሁላችንሞ ባለንበት የFacebook ግሩፕ ውስጥ #ሼር እናርገው 💛

ዕውቀት ከአሉታዊ የአስተሳሰብ እስር ቤት ነፃ ያወጣል !
የሳምንት ሰው ይበለን!
እወዳችኅለሁ
❖__________________________________❖

ስለ ሳይኮሎጂ የበለጠ ለማወቅ ፔጁን ይከታተሉ ለወዳጆችዎ ያጋሩ

ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ
2024/09/28 23:18:18
Back to Top
HTML Embed Code: