Telegram Web Link
Zero Gravity Kia EV6 ላይ

የ 2022 Kia EV6 ላይ አብዛኛውን ነገር በቪድዮ ላይ ለቀናል :: ግን አንድ ለየት ያለ ነገር አለ :: እዚህ መኪና ላይ ላይ ለየት የሚለው Zero gravity የሚል ስያሜን የሰጡት ሲሆን ትንሽ አንግል ሰተውታል ለወንበሩ ይሄም የሆነው የደም ዝውውር በትክክል እንዲዘዋወር አስበው ሰርተውታል :: በጣም ነው ያስገረመን ::
ስለዚህ መኪና ቲክቶክ ላይ አጠር ያለ ቪዲዮ ለቀናል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMFHHrkAB/

ልዩ ምሽት ተመኘን
#Kia #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኒሳን ከ 2012 Leaf ሞዴል ከተሳሳተው ነገር አይቶ አስተካክሎ የሰራው መኪና ነው ::

2023 Nissan Ariya

ይሄ የመጀመሪያው የኒሳን ኤሌክትሪክ SUV መኪና ሲሆን በጣም እንዳሻሻሉት የምታውቁት ከውጪ እንዳያችሁት ነው :: ዲዛይኑ ከ Concept ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው :: ለዛም ነው የጃፓን የወደፊት መኪና የሚል ስያሜን የሰጡት :: ታድያ ውስጡ እና ምን የተለየ ፊቸር አለው? ከ Tesla Model Y አንፃር ምን የተሻለ ነገር አለው? የሚሉትን ነገሮች በዛሬው የዩትዩብ ቪድዮ እናያለን :: የቪድዮውን ሊንክ ከስር ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/eICfEWBuUx4

መኪና መሸጥ እና ማከራየት የምትፈልጉ ሁሌመኪና ዌብሳይቱን ላይ በነፃ መልቀቅ ትችላላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
Https://hulemekina.com/

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Nissan #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia #Hulemekina
እኛ ከምናውቀው ላንድ ክሩዘር V8 የተሻለ V8
2006 Toyota 4Runner V8 Limited edition

ቶዮታ በጣም አስተማማኝ ሞተር ከገጠመላቸው መኪኖች አንዱ ነው :: አሜሪካ ውስጥ የሚመረት መኪና ሲሆን እኛ ሀገር በዲፕሎማቶች የገባ መኪና ነው :: በዛሬው ቪድዮ ያስገረመኝን 2006 ሞዴል ላይ ይኖራል ብላችሁ የማትጠብቁትን ፊቸር አሳያችሗለሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/yDLwTndGNpY

ልዩ ምሽት ተመኘን
#Toyota #V8
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህ መኪና ሀገራችን ገብቷል

Mercedes MayBach GLS 600

ስንቶቻችሁ ይሄንን የሚነጥር መኪና አይታችሗል? ይሄ መኪና በደንብ የታወቀው Bounce በማድረጉ ወይም በሚነጥረው ፊቸር ቢሆንም ግን የሚገራርሙ ፊቸሮች ያሉት መኪና ነው :: GLS 600 በ Maybach ስር የተሰራው የመጀመርያው SUV መኪና ነው :: መነሻ ዋጋው 163,000 የአሜሪካን ዶላር ነው ::

ተጨማሪ ቪድዮ Tiktok ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMFqLXRrq/

የትላንትናው Car Show ላይ የነበራችሁ እና ቪድዮ እንዲሁም ፎቶ በደንብ የወሰዳችሁ ካላችሁ በፋይል መልክ @Yonathandesta ላይ ላኩልን ::

መልካም ምሽት ተመኘን
#Mercedes #CarReview
@OnlyAboutCarsEthiopia
ሰላም እንዴት ናችሁ

በተደጋጋሚ ስትጠይቁን የነበረውን የማስታወቅያ ስራ በይፋ ጀምረናል :: በተለያዩ ፕላትፎርሞቻችን ማስተዋወቅ የምትችሉ ሲሆን በተለይ መኪና ነክ ላይ ማለትም ስፔር ፓርት የመኪና ዘይት እንዲሁም ሌሎች ካምፓኒዎች ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ትችላላችሁ ::
ስለዚህ ማስተዋወቅ የምትፈልጉ በዚህ የቴሌግራም አካውንት ላይ @YonathanDesta ማናገር ትችላላችሁ :: ወይም ደግሞ በስራ ሰአት በ 0911663121 ላይ በመደወል ማነጋገር ይቻላል ::
የትኛው የመኪና የፊት መብራት የተሻለ ነው?

ስንቶቻችሁ ስለመኪና የመብራት አይነቶች ታውቃላችሁ?የተለያዩ መኪኖች ላይ የተለያዩ መብራቶች ይገጠማሉ ::
ብዙ መኪኖች ላይ በጣም በብዛት የምናገኘው Halogen መብራት ነው ::
ግን ሌሎችስ ምን ምን ለየት ያሉ መብራቶች አሉ? በዛሬው የዩትዩብ ቪዲዮ በዝርዝር ይዘን ቀርበናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/QKPzatXN0Fk

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Headlights #LED
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኤሌክትሪክ መኪና እየነዳችሁ ድንገት ቢጠፋ ምን ይፈጠራል?

በጣም በብዛት ኤሌክትሪክ መኪኖች እየገቡ ስለሆነ ይህንን ነገር ማወቅ አለብን ብለን እናስባለን :: ስለዚህ ምን አልባት መኪናችሁ ፍጥነት ላይ ሆኖ ድንገት Start/Stop በተኑን ልጆቻችን ወይም እራሳችን ብንነካው ምን እንደሚፈጠር ከስር ገምቱ :: ከዛ ምን እንደሚሆን ቲክቶክ ቪዲዮ ላይ ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

ፍክት ያለ ምሽት ተመኘን
#Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኤሌክትሪክ መኪና በፍጥነት እየነዳችሁ ድንገት ቢጠፋ ምን ይፈጠራል?
Anonymous Poll
15%
መኪናው በአንዴ ይቆማል
70%
መኪናው ቀስ እያለ ፍጥነት ይቀንሳል
15%
መኪናው ምንም አያደርግም
አዳዲስ እየወጡ ካሉ ኤሌክትሪክፒክአፕ ትራኮች እናንተ የተመቻችሁ የቱ ነው?
Anonymous Poll
15%
Rivian R1T
27%
Ford F-150 Lightning
24%
Hummer EV
18%
Tesla Cybertruck
6%
Chevrolet Silverado EV
11%
GMC Sierra EV
በአንድ ቻርጅ ቤታችንን ለ 21 ቀን ማብራት የሚችል ኤሌክትሪክ ፒክአፕ
2024 GMC Sierra EV

GMC ከ Hummer EV ቀጥሎ ይሄ ሁለተኛው ኤሌክትሪክ ፒክአፕ መኪናቸው ነው :: በአንድ ቻርጅ 643 ኪሎሜትር መጟዝ የሚችል ሲሆን ሱፐር ክሩዝ ሲስተምም እዚህ ላይ ተካቶበታል :: በ 120 V እንዲሁም በ 240 V የቻርጅ አማራጭ ሲኖረው አንዴ መኪናችሁን ሙሉ ካረጋችሁ ለ 21 ቀን ቤታችሁን ያለምንም ችግር ሀይል እንዲያገኝ ማድረግ ትችላላችሁ :: ከዚህ በፊት ከሰራነው የ Ford F-150 Lightning መኪናም የተሻለ ያደርገዋል :: ግን ሌላስ ምን ፊቸሮች አሉት :: በዛሬው የዩትዩብ ቪዲዮ በጥልቀት እናያለን ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/cdI56BKQyVE

ግሩም ምሽት ተመኘን
#GMC #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
ስለ ቮልስ የማታውቁት አስገራሚ ታሪክ

ቮልስን ኢትዮጵያዊ ሆኖ የማያውቅ ይኖራል ማለት ከባድ ነው :: በተለይ ደግሞ ከ 20 አመት ያለ ወጣት ጎልማሳ ሽማግሌ እና በአዛውንት ዘንድ በደንብ የሚታወቅ ሞዴል አለ :: ቮልስዋገን ቢትል ወይም በተለምዶ ስሙ ቮልስ በጣም ተወዳጅ በዛው ልክም በአንዳንዶች ዘንድ የሚናቅ መኪና ነበር :: ግን ለምን? የህዝብ መኪና ስለሆነ ወይስ ርካሽ ስለሆነ? በዛሬው ቪድዮ እሱን እናያለን ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/21ILNSJgOXU

ምሽታችሁ ፍክት ያለ እንዲሆን ተመኘን
#VW #VWBettle
@OnlyAboutCarsEthiopia
Forwarded from Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Burj khalifa

- የ ህንፃው መሀልኛው ክፍል ላይ ባለ 6 ማዕዘን ( hexagonal) shear wall (ባለ ፌሮ አርማታ ግድግዳ) @ the center of gravity ተሰይሟል ይሄም core structure (አንኳር መዋቅር) ይባላል።

- ግን buttressed core structure የተባለው ለምን መሰላችሁ….. buttressed ማለት inclined /ያጋደለ ግንብ ወይም ግድግዳ (RC or masonry) ከጀርባው ላለ ግንብ ጫናን እንዲቋቋም ድጋፍ የሚሰጥ ማለት ነው (for structural wall)። buttressed dam ትዝ ይላችኋል water works course የ hydraulics ቀጣይ course ?

- ህንፃው ከ core structure ጎን ለ core ድጋፍ የሆኑ shear wall በ 3ቱም በኩል አሉ ..... አንድ ነጥብ…ሁለተኛው ነጥብ ደሞ ወደላይ ከፍታ በጨመረ ቁጥር ስፋቱ ይቀንሳል (diminished area when you go up) አስተውላችሁ ከሆነ የ buttressed structure ከላይ ያለው surface area እታች ካለው ያንሳል የበርጅ ከሊፋም እንደዛው ግን floorኦችን utilize ለማረግ you don’t feel the buttressed support እንዲየውም corridor ነው ያረጉት።

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
ኤሌክትሪክ ቻርጀር ቤት ለቤት መግጠም ልንጀምር ነው

ኤሌክትሪክ ቻርጀር ማንን ማስገጠም ግራ ከገባችሁ ማን መቶ ቤታችሁ እንደሚገጥም እንዲሁም ምን ያህል ልምድ እንዳለው እና የሚገጥምላችሁን ሰው ከፈለጋችሁ እኛ ከ @Hulemekina ጋር አንድ ላይ በመሆን በፕሮፌሽናል አውቶ ኤሌክትሪሽያን የኤሌክትሪክ መኪና ጥገና ላይሰንስ ስላለን በተመጣጣኝ ዋጋ የምንገጥም ይሆናል :: በቅርቡ ወደ ስራ እንገባለን :: እንዲገጠምላችሁ የምትፈልጉ ሰዎች ስራውን ስንጀምር የምናሳውቃችሁ ይሆናል ::

ልዩ ቀን ተመኘን
#electric #Charger
@OnlyAboutCarsEthiopia @Hulemekina
እስከዛሬ በአካል ሄጄ ሪቪው ካደረኳቸው መኪኖች ውዱ መኪና ነው

2022 Mercedes GLC 300 Coupe

የተለያዩ አይታችሁ የማታውቋቸው መርሴዲስ መኪና ላይ ብቻ የምታገኟቸውን ፊቸሮች በዛሬው ቪዲዮ አሳያችሗለሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/G1BppPVDPNw

ይሄ መኪና የሚሸጥ ነው :: መኪናውን መግዛት ካሰባችሁ ሁሌመኪና ዌብሳይት ላይ ሙሉ መረጃውን ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

Https://hulemekina.com/

ውብ ምሽት ተመኘን
#Mercedes #MercedesGLS300
@OnlyAboutCarsEthiopia @Hulemekina
ይሄ ምንም ኤሌክትሪክ መኪና አይመስልም
2022/23 Polestar 2 Review

Polestar 2 ከ Tesla Model 3 ጋር የሚፎካከር ኤሌክትሪክ መኪናቸው ነው :: በአንድ ቻርጅ 480 ኪሎሜትር መጟዝ የሚችል ነው :: በጣም የውስጡ ዲዛይን እንዲሁም Self Driving አለው ልክ እንደ ቴስላ :: ግን ሌላስ ምን ፊቸሮች አሉት :: በዛሬው የዩትዩብ ቪዲዮ በጥልቀት እናያለን ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/hCwoRqRlDwM

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Polestar #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
@Hulemekina
ሶስተኛው የፍሬን መብራት ጥቅም ምንድነው?

በተደረገው ምርምር መሰረት እነዚህ 3ኛ የሗላ መብራት የተገጠመላቸው መኪኖች ካልጠገጠመላቸው መኪኖች በ60% ያነሰ አደጋ ሲያጋጥማቸው በ61.1% ያነሰ የሹፌሮች አደጋ እና በ61.8% ያነሰ ጥገና እንዳስፈለጋቸው ማወቅ ተችሏል። ይህ ደግሞ ከአደጋዎች መቀነስ ባሻገርም የጥገና ወጪም በጣም ቀንሶላቸዋል ። አሁን አብዝኛዎቻችሁ የኔ መኪና ይሄ መብራት አለው እንዴ የሚል ነገር የፈጠረባችሁ ይመስለኛል :: ሙሉውን ቪዲዮ ስታዩ ደግሞ ከምን ተነስተው እዚህ ላይ እንደደረሱ ይገባችሗል ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/9f8u4tKhHtk

ልዩ ምሽት ተመኘን
#Brakelight #LED
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከ Dzire በዋጋ የተሻለ የሱዙኪ መኪና
2022 Suzuki Alto 800

ማሩቲ ካምፓኒ ከሚያመርታቸው መኪኖች አንዱ ሱዙኪ አልቶ መኪና ነው :: ከ 1994 ጀምሮ መመረት የጀመረ ሲሆን ከ 20 አመት በላይ በጣም የተሸጠ መኪና ነው በተለይ በህንድ :: እኛ ሀገር በብዛት እየተሸጡ ካሉት ከሱዙኪ ዲዛየር እና ስዊፍት በተሻለ ዋጋ የሚሸጥ መኪና ነው :: በ 796 cc የሚመጣው ይህ መኪና በብዛት ወደዚህ ሀገር የሚገባው በማንዋል ማርሽ ቢሆንም በ K10 አውቶማቲክ ማርሽ ይገኛል :: ግን ምን ምን ፊቸሮች አሉት እና ከሌሎች መኪኖች እያወዳደርን እናያለን ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/gAry7XsTiKk

ከ Suzuki Dzire ጋር የተገናኘ ቪዲዮ በቅርብ ቀን የምንለቅ ይሆናል :: ከሱ ጋር የሚገናኝ ማንኛውም መረጃ ከነማስረጃ ካላችሁ በ @Yonathandesta ላይ ላኩልን ::

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Suzuki #SuzukiAlto
@OnlyAboutCarsEthiopia
2024/09/24 10:29:59
Back to Top
HTML Embed Code: