Telegram Web Link
የተወዳዳሪዎቹ ስም ዝርዝር ነው :: ማን እንደሚያሸንፍ በትክክል 4ቱንም ምድብ የሚገምት ሰው የፈለገውን የቁልፍ መያዣ መርጦ የምንሰራለት ይሆናል :: መደጋገም አይቻልም :: አንዴ ብቻ ነው መሞከር የሚቻለው :: ውድድሩ እስከ ነገ 3 ሰአት ድረስ ይቆያል :: ስማቸውን ኮሜንት ላይ ማስቀመጥ ነው ::
መልካም እድል ::
ውድድሩ ላይ እንገናኝ

መግቢያ ትኬቱ ዋጋው 100 ብር ነው ::

ቦታው - Google Maps ላይ Kilinto Industrial Park ( IPDC) | ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://goo.gl/maps/BT3mhoVsTfFrz27W7

Photo Credit - @carshow_addis

የቁልፍ መያዣዎቹን YonathanDesta በማናገር የውድድሩ ቦታ ማግኘት ትችላላችሁ ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውድድሩ ሊጀምር ነው :: ስንቶቻችሁ ወደውድድር እንደመጣችሁ ባናውቅም ግን ብዙ ሰው አይተናል :: በጣም ደስ ይላል :: በትክክል የትላንትናውን ጥያቄ የመኪና ውድድር እስኪጀምር መገመት ትችላላችሁ ::

#CarRace #Ethiopia
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያው የ 1000cc ውድድሩ ተጀምሯል


#CarRace #Ethiopia
@OnlyAboutCarsEthiopia
መኪኖች ላይ በጣም ለየት ያለ እና አነጋጋሪ ነገሮችን የመኪና አምራቾች ይጨምራሉ :: እንደዚም የሚያደርጉበት ምክንያት ሰዎች ለየት ባለው ነገር በቀላሉ እንዲያውቋቸው በማሰብ ነው :: በዛሬው YouTube ቪድዮ ለየት ብለው ያገኘናቸውን 40 መኪና ላይ የሚገኙ አስገራሚ እውነታዎች እንመለከታለን :: ስለ ኤሌክትሪክ መኪኖች ስለ ቮልስዋገን ቢትል እና ብዙ ብዙ አብረን እንመለከታለን ::
የቪድዮ ሊንክ ከስር ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/9le7rhjZOok

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
በመጀመሪያ ሁላችሁንም እናመሰግናለን :: ቦታው ሩቅ ስለነበር እንደዚህ ብዙ ሰው አልጠበቅንም ነበር :: ላሳያችሁን ሁሉ አክብሮት ስለመጣችሁ እዚህ ቻናል ላይ አይታችሁ የመጣችሁ እንደነበራችሁ መታችሁ ስትነግሩን ስታበረታቱን ለነበራችሁ ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን ::🙏 ገና ብዙ ነገር እንድንሰራ ነዳጅ ሆናችሁናል :: ብዙ ሰው የመኪና ውድድር ላይ ፍላጎት እንዳለው አይተናል :: ብዙ ሰው ቻናላችንም እንደሚመለከት ተረድተናል :: በአጠገባችሁ ስናልፍ ሪቪው እያላችሁ ስታዝናኑን 😂 የነበራችሁ ሁላችሁንም እጅግ አርገን ከልብ እናመሰግናለን :: ሪቪው መኪኖቹ ላይ አልሰራንም ግን አንዳንድ ቪድዮ የምንለቅ ይሆናል :: እና የ Racing ቡድኖችን በማስተባበር Car Meet ለማዘጋጀት እንሞክራለን :: በመጨረሻም ማለት የምፈልገው እንደዚህ አይነት ውድድሮች ላይ ስትሄዱ በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል :: ትላንትም መጥፎ አደጋ ሊደርስ ጫፍ ላይ ደርሶ ነበር እና ተጠንቀቁ :: አጭር ቪድዮውን YouTube ላይ ለቀናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtube.com/shorts/J1eEQxlnfjA?feature=share

ቪድዮውን ያገኘነው ከ @Carshow_addis ግሩፕ ነው :: እዛ ላይ ብዙ ቪድዮ እና አብዛዎቹን የመኪና ተወዳዳሪዎች ታገኛላችሁ :: መጠየቅ የምትፈልጉት ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ::

ደስ እንዳሰኛችሁ ደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ
#CarRace #Accident
@OnlyAboutCarsEthiopia
Lexus LX 600

ይህ አዲሱ የሌክሰስ LX 600 መኪና ነው ::
Base ያረገው Toyota LandCruiser 300 Seriesን ስለሆነ ገበያ ላይ ካሉ ቤስት ከሚባሉ off road መኪኖች አንዱ ነው ::
አዲሱ Lexus LX 600 ሙሉ በሙሉ ነው Redsign ያደረጉት :: እዚህ መኪና ላይ 22 inch alloy ቸርኬዎች ሲኖሩት ይሄም የመጨረሻው ትልቁ Lexus መኪኖች ላይ የተገጠመ ጎማ ያደርገዋል :: ወደውስጡ ስንገባ ደግሞ መሀል ላይ 12.3 inch Touchscreen እንዲሁም ከስር ደግሞ 7 inch screen አለው :: ከጀርባ አንድ ለየት ያለ ፊቸር አለው :: ስለሱ ቲክቶክ ላይ ለቀናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMLxTPswk/

በዚህ ሳምንት ስለ ፒክአፕ መኪኖች ስለሆነ የምንሰራው እንድንሰራ የምትፈልጉት መኪና ካለ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ::

ግሩም ምሽት ተመኘን 🙏
#LexusLX600 #FullSizeSUV
@OnlyAboutCarsEthiopia
መኪና ለመግዛት ወይም ለማየት ስትፈልጉ የምትጠቀሙት ዌብሳይት ከሁለቱ የትኛው ነው? ሌላ ከሆነ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን
Anonymous Poll
66%
Mekina.net
34%
Qefira
🎁ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?
#ad
ቴክ-ሜድ የጤና አገልግሎት በዚህ ሳምንት በአይነቱ ልዩ በሆነ መልኩ በተለያዩ የጤና አገልግሎቶችና ማራኪ ጥቅሎች ጋር ስራ ይጀምራል።
🎁ይህንንም በማስመልከት ለእናንተ አባሎቻችን የተለያዩ ጥያቄዎችን ዛሬ ከምሽቱ 12 ሰአት ላይ ፖስት የሚደረግ ይሆናል። ጥያቄዎቹን በትክክል ለሚመልሱ ጠቅላላ 10 ሰዎች (በቀን ውስጥ ቀድመው በትክክል ለመለሱ ሁለት ሰዎች) ሙሉ ምርመራ በተለይም ስኳር እና ደም ግፊት ላለባቸው ሰዎች በሀኪሞቻችን የተዘጋጀ ሲሆን እንድትሳተፉ እንጋብዛችኋለን።
🎁የህክምናው ጥቅልም ቅድመ ምርመራ በሽታው ለሌለባቸው ሰዎች ወይም ተጨማሪ ምርመራዎች መድሀኒቱን በመውሠድ ላይ ላሉ ሰዎች እንዲሁም የማማከር አገልግሎትን ያካትታል።
👉አገልግሎቱን ለቤተሠብዎ አባልም ማስተላለፍ ይችላሉ።
🎁እንዲሁም ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ብዙ ሰዎችን ወደ ግሩፖችን @techmedethiopiagrp ላይ ላስገቡ ሰዎች የሞባይል ጥቅሎችን እንሸልማለን
1ኛ ለወጣ የወር የድምፅ እና የኢንተርኔት ጥቅል
2ተኛ ለወጣ የሳምንት የድምፅ እና የኢንተርኔት ጥቅል
3ተኛ ለወጣ የሳምንት የኢንተርኔት ጥቅል

🩺👩‍⚕ ማንኛውም አይነት የህክምና ምክር እና የቤት ለቤት ህክምና ካስፈለግዎት በዚህ ስልክ ይደውሉልን
📲 0911443721/ 0922363134
አድራሻ- መገናኛ ኤቢ ስታር ህንፃ 6ተኛ ፎቅ

Join our channel

Telegram👉 @techmedeth

ብሩህ ከሰአት ተመኘን
#TechMed #Health
@techmedeth @OnlyAboutCarsEthiopia
Speed Freak Customs Custom ካረገው የ 1969 VW Beetle መኪና የወደድኩት 5 ነገሮች
1. የፊት መብራቶቹ LED ናቸው :: ፍሬቻውንም ጨምሮ
2. መኪናው Push Start Button ነው ያለው :: አዎ መኪናው የ 1969 ሞዴል መኪና ነው ::
3. Custom የተደረገ የ Bosch RPM gauge አለው :: እና ሁሉም ዳሽቦርዱ ላይ ያሉ ጌጆች Led መብራት አላቸው ::
4. መርገጫዎቹ የእንጨት ናቸው :: LED መብራትም ከስር አለው ::
5. እቃችሁ በግልፅ ከስር እንዲቀመጥ የማትፈልጉ ከሆነ የሚቆለፍ Glovebox ስላለው እዛ ውስጥ ቆልፋችሁ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ::
የ SpeedFreak Customs ስራዎቻቸውን @Speedfreakbuilds ላይ ታገኛላችሁ :: እንደኔ መኪና የምትወዱ ከሆነ የሚሰሯቸውን ስራዎች ትወዱታላችሁ :: የሚሰሩት Restoration እና Modification ላይ ነው ::
ቪድዮውን ቲክቶክ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMLQSMuQg/

ሙሉ ሪቪው Youtube ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/yYVCyjDXytU

ውብ ምሽት ተመኘን
#VWBeetle #CustomClassicCar
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

Toyota Tacoma
ታኮማ በጠንካራ ቁመናው፣ በጠንካራው ቪ6 ሞተር እና ከመንገድ ውጪ ባለው ድንቅ ችሎታው የተነሳ ቀናተኛ ባለቤት አለው።
የሙቅ ሃይል ውጫዊ መስታወት፣ JBL ፕሪሚየም sound system አለው።

#CarFacts #PickupCars #ToyotaTacoma
@OnlyAboutCarsEthiopia
Honda Ridgeline TrimLevels

5 ትሪም ሌቨል ሲኖሩት

1. ቤዝ ሞዴል sport ትሪም ሌቨሉ ሲሆን ምንም እንኳን ቤዝ ሞዴል ቢሆንም apple CarPlay android auto all wheel drive በሪሞት ሞተሩንም ማስነሳት ትችላላችሁ ::
2. RTL ትሪም ሌቨሉ ነው ::
እዚህ ላይ ማሞቅያ ያላቸው ወንበሮች እና Sunroof ተጨምረውበታል ::
3. RTL-e ሲሆን built in navigation ማሞቅያ ያለው መሪ እና blind spot monitoring እዚህ ላይ አለ ::
4. black edition ሲሆን ከ RTL-e ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው :: የሚለየው ወንበሮቹ Leather የሆኑ እና በቀይ ስቲች የተደረጉ ናቸው :: ከዛ በተጨማሪ ቸርኬዎቹ ጥቁር ናቸው ::
5. በ 2021 የወጣው HPD Honda Performance Development ነው :: ይሄ ደሞ የሚለየው የነሀስ ቸርኬ ሲኖሩት ግሪሉም ሙሉ በሙሉ ጥቁር ነው ::
ሙሉውን ቪድዮ ቲክቶክ ላይ ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMLQpbNnH/

ይሄንን እና የሚቀጥለውን ሳምንት ፒክአፕ ላይ ቪድዮ ስለምንሰራ ያላችሁን ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ::

ድምቅ ያለ ምሽት ተመኘን
#HondaRidgeline #Pickup
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

የ 2021 Honda Ridgeline ሞዴል ለሁሉም ትሪም ሌቭል ተመሳሳይ 3.5-liter direct-injected VTEC® V6 ሞተር ሲኖረው 280 horsepower እ 262 lb. -ft torque ያመነጫል :: 9 ማርሽ automatic transmission ሲኖረው all-wheel drive እንደ ስታንዳርድ ይመጣል ::

ግሩም ቀን ተመኘን 🙏
#HondaRidgeline #Pickup
@OnlyAboutCarsEthiopia
የመጀመሪያ የመኪና Game ከ Abyssinia Gamer/ El Captain ጋር ተጫወትን

በ Logitech G29 Console Forza Horizon 5ን ነው የተጫወትነው :: አንዳንድ ነገሮችንም አውርተናል :: እንዴት ወደዚህ ኢንደስትሪ እንደገባን እና በተለይ በእኛ እድሜ ያላችሁ እና ቲኔጀሮች የሚጠቅማችሁን ነገር ተወያይተናል :: ቪድዮውን እንድታዩት ጋበዝናችሁ :: ይሄ ቪድዮ የተለቀቀው የሱ ቻናል ላይ ስለሆነ Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/sach_NqBDYk

እንድንጠይቀው የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ::
ዛሬ ማታ 12:30 ሳምንታዊው ጥያቄ እና መልስ ይኖራል :: ይጠብቁን
ብሩህ ቀን ተመኘን🙏
#AbyssiniaGamer #yonathandesta
@OnlyAboutCarsEthiopia
ሰላም እንዴት ናችሁ?
በጣም ይቅርታ በአንዳንድ ቴክኒካል ችግሮች ነው የቆየነው ::
#ad
ዛሬ ትንሽ ለየት ያለ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል :: ከ @YDLCustoms ጋር በመሆን አንድ ቀለል ያለ ሽልማት ያለው ጥያቄ ይዘን መተናል ::6 ተኛ ሳምንታችን ላይ ነን :: የባለፈው ሳምንት መላሽ @Eme_amlak_21 ነው ::

ጥያቄው

የመጀመሪያው ፒክአፕ ትራክ ምንድነው? ስሙ መጠቀስ አለበት

ይህንን መጀመርያ ለመለሰ ሰው የምትመለከቱትን የቁልፍ መያዣ ያገኛል ::
ህጉ አዲስ አበባ ውስጥ መሆን አለባችሁ እና የቁልፍ መያዣውን መታችሁ ነው መውሰድ ያለባችሁ ቦሌ ሚካኤል ድረስ ::
ከዚህ በፊት እንደነበረው መጉላላት እንዳይኖር ::
ይሄ ውድድር በሁለቱም ቻናሎች ማለትም በ @OnlyAboutCarsEthiopia እና @YDLCustoms ላይ ስለሚለቀቅ ከሁለቱ ቻናሎች ቀድሞ የመለሰ አንድ ሰው ነው ሽልማቱ የሚያገኘው

ገራሚ ገራሚ የቁልፍ መያዣዎችን መግዛት የምትፈልጉ @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ ::
አድራሻችን ቦሌ ሚካኤል ነው ::
በየሳምንቱ እንደዚህ ቀለል ያሉ ሽልማት ያላቸው ጌሞች ስለሚኖሩ Instagram, Tiktok እና telegram ላይ @YDLCustoms ን ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ ::

ገራሚ ምሽት ተመኘን
#CarLogo #ydlcustoms #ad
@OnlyAboutCarsEthiopia @YDLCustoms
ለምን ውድ ሆነ?

Ford F-150 ዋጋቸው በጣም እየጨመረ ከመጡ መኪኖች አንዱ ነው :: ግን እንደዛም ሆኖ በጣም ተፈላጊ ነው :: ለምን?
መልሱን YouTube ላይ የሰራነው ቪድዮ ላይ ታገኙታላችሁ ብለን እናስባለን ::
የ 2020 Ford F-150 Lariat ሞዴሉ ሲሆን ውስጣዊውን ውጫዊውን እና ለየት ያሉትንም ነገሮች በዛሬው ሪቪው እንመለከታለን ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/loJSF9iWgJE

ውብ ምሽት ተመኘን
#FordF150 #Pickuptruck
@OnlyAboutCarsEthiopia
አዳዲስ የቁልፍ መያዣያዎች
#Ad

- የቶዮታ Vitz
- የቶዮታ Yaris
- የጎማ ቸርኬ
- የሞተር ሳይክል
- የፎርድ, የሱዙኪ, የአውዲ, የላንድ ሮቨር, የሼቭሮሌት, የፔጆት, የሚትሱቢሺ እና የቶዮታ የቁልፍ መያዣዎች ሌሎችንም ከነዋጋቸው @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ :: ይዘዙን

አድራሻ ቦሌ ሚካኤል የሱፍ ህንፃ
እንዲሁም ዩኒቲ ግቢ ውስጥ ታገኙናላችሁ :: ወስዳችሁ ማከፋፈል የምትፈልጉ ደውሉልን ::

መምጣት ካልቻላችሁ ደግሞ ቅዳሜ ቅዳሜ በራሳችን ትራንስፖርት ያላችሁበት ድረስ እናደርሳለን :: ትእዛዛችሁ ከ 1,000 ብር በላይ ከሆነ

ስልክ 0913611308

⛔️ ማሳሰቢያ : እነዚህ የቁልፍ መያዣዎች ፕላስቲክ ናቸው :: የብረት አይደሉም :: ግን ጠንካራ ናቸው ::

#Keychains
@YDLCustoms @OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

Hummer H1 የፒክአፕ አማራጭ እንደነበረው :: ብዙ ሰው Hummer H1 በእውነቱ የጭነት መኪና ስሪት እንዳለው አያውቁም ። ምንም እንኳን ታዋቂው ሃምቪ የወታደሩ የተሽከርካሪ ምርጫ ቢሆንም፣ ይህ H1 መኪና በጅምላ እንዲመረት ታስቦ ነበር :: ነገር ግን ከፍተኛ ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎች በዚህ ንድፍ በብዛት እንዲመረት አልፈለጉም ። ለዛም ነው ብዙ ሰው እንዳሉ ሁላ የማያውቀው ::

ያበደ ምሽት ተመኘን
#Hummer #Pickuptruck
@OnlyAboutCarsEthiopia
2024/09/25 12:30:10
Back to Top
HTML Embed Code: