Telegram Web Link
ይህንን ያውቃሉ?

የ2010 Lexus SC 430 መኪና የካሴት ማጫወቻን እንደ አማራጭ ያቀረበው የመጨረሻው መኪና ነበር።

አሪፍ ቀን ተመኘን
#carfacts #Lexus
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

BMW M5 ጸጥ ያለ ሞተር ስላለው መኪናው በትክክል እየሰራ መሆኑን ለማስታወስ በድምጽ ስርዓቱ የውሸት የሞተር ድምጽ ጨምረውበታል ::

መልካም ቀን ተመኘን
#carfacts #BMW
@OnlyAboutCarsEthiopia
Toyota Yaris Compact 2005-2010
(መሪው የዞረ)

ይህንን መኪና ከገዛችሁ እነዚህ አምስት ነገሮች ችግሮቹ እንደሆኑ ታስተውላላችሁ ::

1. Gearbox አልቀየር ብሎ ያስቸግራል ::
2. ፍሬኑ እና ABS ቶሎ ቶሎ ይበላሻል ::
3. ከፊት የተሳፋሪው መስታወት አይሰራም ቶሎ ቶሎ ይበላሻል ::
4. የጀርባው ቤሪንግ በተደጋጋሚ ይበላሻል ::
5. AC በየጊዜው ይበላሻል :: እኛ ሀገር በብዛት ስለማንጠቀመው ቢበላሽም ኮምፕረሰሩ ውድ ስለሆነ እንተወዋለን ::

ይሄ መኪና ላላቸው ሰዎች እና መኪና ለሚወዱ ሰዎች ሼር አድርጉላቸው ::
ያሎት መኪና ላይ ምን ምን በተደጋጋሚ እንደሚበላሽ ማወቅ ከፈለጉ የመኪናዎትን አመተምህረት እና ሞዴል ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ ::

ውብ ከሰአት ተመኘን
#ToyotaYaris #Problems
@OnlyAboutCarsEthiopia
ታታ የጃጟር እና የላንድ ሮቨር ባለቤት እንደሆነ ታውቃላችሁ?

ታታ እኛ እንደምናስበው ትንሽ ካምፓኒ አይደለም :: ትልቅ ነው :: ትልቅ ስላችሁ ከ ሳምሰንግ ሰራተኞች በላይ ነው ታታ ቀጥሮ የሚያሰራቸው የሰራተኞች ብዛት :: ግን እኛ ሀገር በብዛት የማይገኝ መኪና በመሆኑ የምን ሀገር ምርት እንደሆነ ሁላ አናውቅም ::
እኛ ሀገር ግን ብቻ አይደለም አውሮፓ አውስትራሊያ እና አሜርካ ውስጥም በብዛት አታገኙአቸውም :: በብዛት የሚገኘው ህንድ ውስጥ ነው :: ታድያ እዛ ብቻ በብዛት እየተሸጠ እንዴት ትልቅ ካምፓኒ ሆነ? ምን ያህል ትልቅ ነው? እንዴት Jaguar እና Land Roverን ሊገዛ ቻለ የሚለውን በዛሬው የዩትዩብ ቪድዮ እንመለከታለን ::
ቪድዮ ከደቂቃዎች በፊት ተለቋል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/FWftXl5dRks

እኛን መደገፍ የምትፈልጉ ቪድዮውን በ VPN ብታዩልን ይመረጣል ::

ቀለል ያለ ምሽት እንዲሆን ተመኘን
#HowbigSeries #Tata
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

በአንድ መኪና የተመዘገበው ከፍተኛው ኪሎሜትር ከ 4,828,000 ኪሎሜትር በላይ ነው :: መኪናው የ 1966 Volvo 1800s መኪና ነው ::

ድንቅ ቅዳሜ ተመኘን
#CarFacts #Highmileage
@OnlyAboutCarsEthiopia
Forwarded from YDL Customs
Motor E-Bike

Custom car Key Chains (የቁልፍ መያዣዎች)

ዋጋው 220 ብር

@yonathandesta ላይ ማዘዝ ትችላላችሁ ::

አድራሻ ቦሌ ሚካኤል
መምጣት ካልቻላችሁ ደግሞ ቅዳሜ ቅዳሜ በራሳችን ትራንስፖርት ያላችሁበት ድረስ እናደርሳለን ::

ተጨማሪ መረጃ @MacMono እና @Yonathandesta መጠየቅ ትችላላችሁ

#Keychains
@YDLCustoms
ይህንን ያውቃሉ?

ቡጋቲ ቬይሮን በአገልግሎት ላይ ያለ በጣም ፈጣኑ የፖሊስ መኪና መሆኑ ይታውቃል :: እናም ደግሞ ሁለት የፍሬን አይነት ነው ያለው Mechanical brake and Air brake ናቸው::
እናም አንድ በጣም የሚያስገርመው ነገር ደግሞ ለአዲስ ጎማዎች ከ30,000 ዶላር በላይ ያስወጣል :: ደግሞ ፍጥነቱም በ5 ሰከንድ ውስጥ ከ0 ወደ 100 ኪሎሜትር ይደርሳል :: በጣም ያስገርማል!

ግሩም እሁድ ተመኘን
#CarFacts #Bugatti
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

ደረጃውን የጠበቀ ወይም በእጅ የሚተላለፍ መኪና (manual)መንዳት ለአሜሪካውያን ቀላል ስራ አይደለም። አሜሪካ ውስጥ ከ 95% በላይ የሚሆኑት መኪኖች አውቶማቲክ ማርሽ እንዳላቸውም መረጃ ያሳያል።
ያው ቀላሉ እሱ ቢሆንም ግን ማንዋል መልመድም ግዴታ ነው::

አሪፍ ሰኞ ተመኘንላችሁ
#CarFacts #Manual
@OnlyAboutCarsEthiopia
ሮልስ ሮይስ (Rolls Royce) 15 hp በቻርልስ ሮልስ እና በሄንሪ ሮይስ በማንቸስተር፣ እንግሊዝ በ1904 ያመረቱት የመጀመሪያው የመኪና ሞዴል ነው። በአጠቃላይ 6 ሮልስ ሮይስ 15 hp የተሰራ ሲሆን አንድ ብቻ ግን እንደቀረ ይታወቃል። በፕላኔቷ ላይ ካሉት በጣም ጥንታዊ እና ብርቅዬ መኪኖች ውስጥ ይህ መኪና አንዱ ነው::
ዋጋውን ለመገመት አስቸጋሪ ነው :: ነገር ግን የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ዋጋው 35 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያወጣ ገምግመዋል:: እውነትም ብርቅዬ!

መልካም ቀን ተመኘን
#CarFacts #RollsRoyce
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

Ferrari 458 Spider (ፌራሪ 458 ሸረሪት) በዓለም ላይ በጣም ለመኪና አደጋ ተጋላጭ መኪና ስለሆነ Ferrari የእሱኛውን መኪና ሞዴል ምርት አቆመ እና በሱ ምትክ Ferrari 488 GTB ማምረት ጀመረ::

አሪፍ ቀን ተመኘንላችሁ
#CarFacts #Ferrari
@OnlyAboutCarsEthiopia
መኪና መሸጥ እና መግዛት ለምትፈልጉ ሰዎች መፍትሄ ነው ብለን ያሰብነውን ይዘን መተናል

Dallol.net ላይ ገብታችሁ Yonathan Desta Collection ላይ መኪናችሁን መልቀቅ ትችላላችሁ ::
እንዴት መላክ እንደምትችሉ ቲክቶክ ላይ ቪድዮ ለቀናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLhpJRVx/

አንድ መኪና መርጠን ደግሞ YouTube ላይ ቪድዮ ለቀናል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
2020 Mitsubishi Eclipse Cross

https://youtu.be/oA430jFi6jQ

ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ::
የሚያምሩ የመኪና አርማ ያላቸውን የቁልፍ መያዣዎችን መግዛት የምትፈልጉ @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ ::

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Dallol #YDLCustoms #CarSales
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

ረጅሙ የትራፊክ መጨናነቅ በፈረንሳይ በ1984 ተመዝግቧል እናም ርዝመቱ 100 ኪ.ሜ ነበረ እና የትራፊክ ፖሊስ መጨናነቁን ለመቀነስ ምንም አይነት እርምጃ አልወሰደም ነበር።

መልካም ሀሙስ
#CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይሄ መኪና ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ ያውቃሉ?

2021 Chevrolet Tahoe

ይሄ መኪና Full Size SUV ውስጥ የሚመደብ ሲሆን በ 2021 ነው አዲሱ አምስተኛው ጀነሬሽን የወጣው ::
በ 3 የሞተር አማራጮች የሚገኝ ሲሆን 5.3 ወይም 6.2 ሊትር V8 የቤንዚን ሞተር እና በ 3 ሊትር ቀጥታ ስድስት Cylinder ያለው የናፍጣ ሞተር ይገኛል ::
ወደውስጡ ስንገባ ደግሞ ለየት ያለ የበተን ማርሽ 10 Speed ሲኖረው 10.2 inch Touchscreen Apple CarPlay እና Android Auto ያለው, Auto Climate Control, መሀል ላይ ሰፋ ያለ እቃ መያዣም አለው :: ግን ደግሞ እንደ አማራጭ ለዘጠኝ ሰው መቀመጫ አለው :: የዚህ መኪና ዋጋ ወደ 80 ሺህ ዶላር ገደማ ነው :: እዚህ ላይ ያልጠቀስኳቸውን ቲክቶክ ላይ ታገኛላችሁ ::
ሊንኩን ከስር ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLkNuh8b/

ያበደ ከሰአት ተመኘን
#Cheverolet #Cheverolettahoe
@OnlyAboutCarsEthiopia
ሰላም እንዴት ናችሁ?
#ad
ዛሬ ትንሽ ለየት ያለ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል :: ከ @YDLCustoms ጋር በመሆን አንድ ቀለል ያለ ሽልማት ያለው ጥያቄ ይዘን መተናል ::
ቁልፍ መያዣዎችን መግዛት የምትፈልጉ @YDLCustoms ላይ ታገኛላችሁ ::

ጥያቄ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው ውዱ ፒክአፕ ምንድነው?

ጥያቄው ትንሽ ስለ ፒክአፕ ማወቅ ይፈልጋል ::
ይህንን መጀመርያ ለመለሰ ሰው አንድ የሚያምር ለየት ያለ ከላይ የምትመለከቱትን የቁልፍ መያዣ ያገኛል ::
ህጉ አዲስ አበባ ውስጥ መሆን አለባችሁ እና የቁልፍ መያዣውን መታችሁ ነው መውሰድ ያለባችሁ ::
ከዚህ በፊት እንደነበረው መጉላላት እንዳይኖር ::
ስለመኪናው ሙሉ ቪድዮ ነገ ይለቀቃል ::
ሼር ማድረግ እንዳትረሱ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://YouTube.com/YonathanDesta

ገራሚ ምሽት ተመኘን
#Pickuptruck #ydlcustoms #ad
@OnlyAboutCarsEthiopia @YDLCustoms
ይህንን ያውቃሉ?

Toyota, Mercedes Benz, BMW, Honda እና Ford በዓለም ላይ ከፍተኛ ዋጋ ካላቸው የመኪና ብራንዶች መካከል ናቸው።

አሪፍ አርብ ተመኘን!
#CarFacts #CarBrands
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው ውዱ ፒክአፕ ትራክ ምን ይመስላችሗል?

Ford F-150 Limited Version ወይስ Mercedes X Class ወይስ Toyota Hilux InvicibleX
3 ቱም አይደሉም
Ford Raptor Baja edition ነው :: ትላንት ጠይቀን Merdokios አግኝቶታል :: የ Jeep ቁልፍ መያዣ ከ @YDLcustoms ያገኛል :: ይሄ መኪና 525 hp ሲኖረው ከ Normal Raptor በ 75 hp ይበልጣል :: ይህንን መኪና የሚሰሩት ከተማ ውስጥ ለመንፈላሰስ ሳይሆን ለ OffRoad ነው :: እንደ ኖርማል ራፕተር 5 ጎማ አይደለም ያለው 6 ነው ::ቅያሪውንም ጨምሮ
ከፊትም ከሗላም ያሉት ግጭት መከላከያዎቹ ብረት ናቸው :: ውስጥ ስንገባ አብዛኛውን ፓርት Carbon Fiber አድርገውታል :: ለነገሩ 125 ሺህ ዶላር ከፍለው ባያደርጉ ነው የሚገርመው :: በየአመቱ 500 ነው የሚመረተው :: ከ 500 አንዱ ነው እዚህ ያለው :: ዋጋው ወደ 20 ሚሊየን ብር ይጠጋል ::ግን ምን ምን ቢኖረው ነው?
ያሉትን ነገሮች በዝርዝር አቅርበናል :: እንድትመለከቱት ጋበዝናችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/uLheA7MHSqU

የሚገርም ምሽት ተመኘን
#Shelby #Ford
@OnlyAboutCarsEthiopia
Shelby Baja Raptor

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው Shelby Baja Raptor ይህንን ይመስላል :: ቪድዮ ላይ ከተጠቀምነው ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው ::

አጭር ቪድዮ ቲክቶክ ላይ ተለቋል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLBrH7rN/

ድንቅ ቀን ተመኘን
#Ethiopia #ShelbyRaptor
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

በህንድ ግዙፉ የአውቶሞቲቭ ካምፓኒ ታታ ሞተርስ የሰራው ታታ ናኖ የአለማችን ርካሹ መኪና እንደሆነ ያውቃሉ? ግን ምንም ትንሽ ቢሆን ከፍተኛ ፍጥነቱ በሰዓት 105 ኪሜ በከፍተኛ ፍጥነት መሄድ ይችላል :: በዛ ላይ ደግሞ መኪናዋ ትንሽ ነች::

ያማረ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ!
#CarFacts #Tata
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?

የሚገርመው በቤንትሌይ ቤንታይጋ ውስጥ ጥቅም ላይ የዋለውን የኮምፒዩተር ሲስተም ፕሮግራም ለማዘጋጀት ከአንድ መቶ ሚሊዮን በላይ የኮድ መስመር ጥቅም ላይ ይውላል።

ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚገኘው ቤንትሊ ቪድዮ ለመመልከት ሊንኩን ከስር ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/KaXiZ5T1Vbc

መልካም እሁድ!
#CarFacts #Bentley
@OnlyAboutCarsEthiopia
5 የ General Motors አስገራሚ ነገሮች

1. General Motors የጀመረው በ Buick ነው ::
2. ለመጀመርያ ጊዜ በባትሪ የሚነሳውን መኪና የሰራው General Motors ነው ::
3. General Motors የጀመረው አሜርካ ውስጥ ቢሆንም መካከለኛው ምስራቅ ውስጥ ግን አሁን ላይ በጣም ይሸጣል መኪናቸው ::
4. General Motors በ 1950ዎቹ ላይ ሁለት የ Concept ባቡሮችን ሰርተው ነበር ::
5. የ General Motors ሰራተኞች በሁለተኛው የአለም ጦርነት ትልቅ ሚና ነበራቸው ::

ግን General Motors እንዴት ተጀመረ? እስካሁን ምን ምን ውጣ ውረዶችን አልፏል? በውስጡ ምን ምን የመኪና ካምፓኒዎች አሉ የሚለውን በ Youtube አዲስ ቪድዮ ለቀናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/Z1ZBIaX2YUE

ውብ ምሽት ተመኘን
#GM #CarFacts
@OnlyAboutCarsEthiopia
2024/09/26 21:45:09
Back to Top
HTML Embed Code: