Telegram Web Link
ሁሌመኪና ለመኪና አስመጪዎች እና ሻጮች የተለየ ነገር ይዞ መቷል

በአዲሱ አመት ሶሻል ሚዲያ አካውንታችሁን ለማሳደግ እና የበለጠ ሽያጭ እንድታገኙ በዛውም ደግሞ ድርጅታችሁን እንድታስተዋውቁ በዘላቂነት ለመስራት ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንጉን ለእኛ ሰታችሁን እፎይ እንድትሉ ነው :: ስለዚህ የመኪና አስመጪዎች ድርጅታችሁን ከ 2 አመት በላይ ቪዲዮዎችን በመስራት ልምድ ባለው እና የመኪና ሽያጩ ላይ ከአመት በላይ በሰራው ከ ሁሌመኪና ጋር አብረን መስራት እንፈልጋለን ካላችሁ በ 0911663121 ላይ በመደወል እኛን ማግኘት ትችላላችሁ ::

ልዩ ቀን ይሁንላችሁ
#SocialMedia
@OnlyAboutCarsEthiopia
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለነብዩ መሀመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!

በጣም ይቅርታ ኢድ ሙባረክ ያልነው በስህተት ነው 🙏

@OnlyAboutCarsEthiopia
@Hulemekina
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!

@OnlyAboutCarsEthiopia
@Hulemekina
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቫን መኪኖች መስታወት ለምን በቀላሉ አይከፈትም?

ይህም የሆነው እዚህ ድፍን ሆነው ከመጡ በሗላ በመቁረጥ የራሳቸው ያልሆኑ መስታወቶች ስለሚገጠሙ ነው :: ይህንን ነገር Omega Auto Glass በመምጣት ለራሳቸው የመጡትን መስታወት በነጭም እንዲሁም በጥቁርም ቲንትድ መስታወት ጭምር ታገኛላችሁ
አድራሻ ሀብተጊዮርጊስ ድልድል ወደ አሊያንስ በሚወስደው መንገድ ላይ ፓልሪየስ ጎን ታገኙናላችሁ ::
ስልክ 0911241153 ወይም
0911609080 ወይም
0925494095 ይደውሉ ::

መልካም ቀን ተመኘን 🙏
#OmegaAutoGlass
@OnlyAboutCarsEthiopia
Rotary Engine

በብዛት የ Mazda መኪኖች ላይ የተገጠሙት እነዚህ ሞተሮች በተለይ ከ 2012 በሗላ መመረት አቁመው ነበር :: የመጨረሻውንም የገጠሙለት መኪና RX-8 ሞዴል ላይ ነው :: ምንም እንኳን ለየት ያለ ቢሆንም Internal Combustion Engine ነው :: እንዴት እንደሚሰራ እንይ
መሀል ላይ የምትመለከቱት Rotor ከውጪኛው ደግሞ ያለው Casing መሸፈኛው ሲሆን ልክ መዞር ሲጀምር ሰአት በሚዞርበት አቅጣጫ የአየር መግቢያ ቀጭን ክፍተት አለው :: ስለዚህ ልክ በሚሽከረክርበት ሰአት አየር ወደ chamberu ይወስዳል :: ከዛ አየሩን መልሶ በማመቅ ወይም ኮምፕረስስ በማድረግ አየር በሚገባበት በተቃራኒው ሳይድ Spark Plug ስላሉ ልክ እሳት በሚፈጠርበት ሰአት Combust ያደርጋል :: ከዛ ደግሞ የተቃጠሉትን ጋዞች በ Exahustu በኩል ያወጣል :: Rotoru 360 degree ወይም አንድ ሙሉ ዙር ለመዞር ውስጥ ያለው ሻፍት 3 ጊዜ መሽከርከር አለበት :: ከምናውቀው ፒስተን ከሚጠቀሙ IC ኢንጅን የተሻለበት ዋናው ነገር 3 የሚንቀሳቀሱ ፓርቶች ብቻ ናቸው ያሉት :: 2ቱ Rotor እና crankshaft ግን Piston Cylinder Engine ላይ ከ 30 በላይ የሚንቀሳቀሱ ፓርቶች ናቸው ያሉት :: ግን ደግሞ Rotary engine ላይ ትልቅ Compression ratio ማግኘት ከባድ ነው :: ስለዚህ ነዳጅ በጣም ይበላብናል ::
ሌሎች መኪና ላይ ማወቅ የምትፈልጉትን ቴክኒካል ነገሮችን እና ሪቪው እንዳደርግ የምትፈልጉትን መኪና ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Engine
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መኪና ላይ 1.6 ሊትር 2 ሊትር 3 ሊትር ወይም 1200cc 2000 cc ምንድናቸው እነዚህ ቁጥሮች?

ይህ የመኪናችን engine displacement ነው ::
ሞተሩ የሚይዘው አቅም የሚለካው በ ሊትር ስለሆነ የሚያሳየው የሚይዘውን Volume ነው ::
ያም የፒስተኑ ከፍ እና ዝቅ መሀል ላይ ያለውን Volume ነው ::
ለምሳሌ 1.6 ሊትር 4 ሲሊንደር ያለው ሞተር ቢኖረን በእያንዳንዱ 0.4 ሊትር ይኖረዋል ::
0.4 ሊትሩ እንዴት እንደመጣ ከላይ ያለችውን ቪዲዮ ብትመለከቷት በቀላሉ ያስረዳችሗል ::

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Engine
@OnlyAboutCarsEthiopia
እንዴት ነው የኤሌክትሪክ መኪናችንን ቻርጅ ምን ያህል ሰአት እንደሚወስድብን ማወቅ የምንችለው?

ስለ ቻርጅ ስናወራ የሚነሱት 2 KW እና Ampere ያ ማለት Poweru እና Currentu ማለት ነው :: Currentu ሲጨምር ማለትም ከ 8 16 ከዛ ደግሞ 32 Ampere ሲሆን Poweru ከ 1.7 KW ጀምሮ 3.4 KW እስከ 7.4 KW ይደርሳል :: እነዚህን ቁጥር ካገኘን የመኪናችንን ባትሪ አቅም በ Kwh የተቀመጠውን በመውሰድ ከ ቻርጀሩ Power ጋር በማካፈል ምን ያህል ሰአት ቻርጅ ለማድረግ እንደሚወስድ ማወቅ እንችላለን :: ለምሳሌ የ Mercedes EQC ባትሪ አቅም 80 Kwh ነው :: በ 7.4 KW Charger ቻርጅ ብናደርገው ወደ 11 ሰአት ይፈጅበታል ::

ልዩ ምሽት ተመኘን
#Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#MarathonTrading

መኪና ከቻይና ወደ ኢትዮጵያ በተመጣጣኝ ዋጋ በትንሽ ጊዜ ውስጥ ማስመጣት ትፈልጋላችሁ?

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም ለየት ለየት ያሉ በዋጋቸውም ቀነስ ያሉ ኤሌክትሪክ መኪኖች ከቻይና እየመጡ ነው :: እነ Changan Estar እና Eado , BYD Seagull Dolphin እንዲሁም ደግሞ የ Toyota, Mercedes, Tesla እና Cadillac ኤሌክትሪክ መኪኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ Marathon Trading ታገኛላችሁ ::
ታዲያ በተመጣጣኝ ዋጋ እዛው ቻይና ወይም ጅቡቲ ወይም ደግሞ ኢትዮጵያ ድረስ ስለምናመጣ እስከፈለጋችሁት ድረስ ያስመጣሉ :: ተጨማሪ መረጃ ከስር በምታገኙት በዋትሳፕ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ ::

WhatsApp
+86 185 6539 3229
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይኖሩም ያላችሗቸው የመኪና መስታወቶች የትኞቹ ናቸው?

ከላይ የምታዩትን እንዲሁም ሌሎች የመኪና ሞዴል ያላችሁ ለመኪናችሁ መስታወት ከፈለጋችሁ Omega Auto Glass በመምጣት ወይም በመደወል ለራሳቸው የመጡትን መስታወት በነጭም እንዲሁም በጥቁርም ቲንትድ መስታወት ጭምር ታገኛላችሁ
አድራሻ ሀብተጊዮርጊስ ድልድል ወደ አሊያንስ በሚወስደው መንገድ ላይ ፓልሪየስ ጎን ታገኙናላችሁ ::
ስልክ 0911241153 ወይም
0911609080 ወይም
0925494095 ይደውሉ ::

መልካም ቀን ተመኘን 🙏
#OmegaAutoGlass
@OnlyAboutCarsEthiopia
ጥቁር ቲንትድ መስታወቶችን ለመኪናችሁ ማስገጠም አስባችሗል?

እንግዲያው ኦሜጋ ለመኪኖቻችሁ በትራፊክ የማያስቀጡ ቲንትድ መስታወቶችን አቅርቦላችሗል :: በብዛት ሀገራችን ላይ የማይገኙ የመኪና ሞዴል ያላችሁ ለመኪናችሁ መስታወት ከፈለጋችሁ Omega Auto Glass በመምጣት ወይም በመደወል ለራሳቸው የመጡትን መስታወት በጥቁርም ቲንትድ እንዲሁም በነጭም መስታወት ጭምር ታገኛላችሁ
አድራሻ ሀብተጊዮርጊስ ድልድል ወደ አሊያንስ በሚወስደው መንገድ ላይ ፓልሪየስ ጎን ታገኙናላችሁ ::
ስልክ 0911241153 ወይም
0911609080 ወይም
0925494095 ይደውሉ ::

መልካም ቀን ተመኘን 🙏
#OmegaAutoGlass
@OnlyAboutCarsEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#MarathonTrading

ለምን የቻይና ኤሌክትሪክ መኪኖች የተሻሉ ናቸው?

አሁን ላይ ከቻይና የሚመጡት ኤሌክትሪክ መኪኖች ከሌሎቹ የሚሻሉበት አንዱ እና ዋነኛው የሚጠቀሙት ባትሪ ካሉት ቻርጅ ሳይክላቸው እንዲሁም ክብደታቸው የተሻሉ ናቸው :: በተለይ እነ Changan Estar , BYD Seagull, Dolphin እንዲሁም ደግሞ የ Toyota, Mercedes, Tesla እና Cadillac ኤሌክትሪክ መኪኖችን እነዚህን ባትሪ ለመግጠም እየሰሩ ነው :: ታዲያ እነዚህን መኪኖች በተመጣጣኝ ዋጋ ከ Marathon Trading ታገኛላችሁ ::
ታዲያ በተመጣጣኝ ዋጋ እዛው ቻይና ወይም ጅቡቲ ወይም ደግሞ ኢትዮጵያ ድረስ ስለምናመጣ እስከፈለጋችሁት ድረስ ያስመጣሉ :: ተጨማሪ መረጃ ከስር በምታገኙት በዋትሳፕ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ ::

WhatsApp
+86 185 6539 3229
ይህ የመንገድ ላይ ምልክት ምንድነው?

ቀለል ያሉ የመንገድ ላይ ምልክቶችን በሳምንት ሁለቴ ማለትም ሰኞ እና ሀሙስ ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ ስለምንለቅ መሳተፍ እንዳትረሱ :: ደግሞ ቀስ እያልን ከበድ ወዳሉት በመሄድ የገንዘብ ሽልማቶችን የምንሸልም ይሆናል ::

ግሩም ምሽት ተመኘን
#RoadSign
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከላይ የምትመለከቱት የ ሊትየም አየን ባትሪ ፓክ ነው :: ለተለያዩ ፕሮጀክቶች መዋል የሚችሉ ባትሪዎች ናቸው :: እኛም እስኪ ክረምቱን ለየት ያለ የሚንቀሳቀስ ፕሮጀክት እንስራ በሚል እስኩተር መስራት ጀምረን ነበር :: ሁሉንም በሚባል ደረጃ እቃዎች አግኝተናል :: ግን ባትሪው እኛ ያገኘነው 60 Volt ባትሪ ስለሆነ ከምንፈልገው ማለትም ከ 48 Volt ሞተሩ ጋር ማች ሊያደርግ ስላልቻለ 48 Volt ሊትየም አየን ባትሪ ከ 10-20 Amh(Amphour) ያላችሁ ወይም ደግሞ Brushless DC ሞተር 48 Volt በ 800-1500 Watt ያላችሁ በ @MacMono ወይም በ 0911663121 ላይ ብትደውሉልን እና የጀመርነውን ፕሮጀክት አብረን ብንጨርስ ደስ ይለናል :: ምን አልባት እቤታችሁ ቁጭ ያሉም ካሉ የማትጠቀሙባቸው ይሆናሉ :: የክረምት ፕሮጀክቱ የበጋ ሆኗል አሁንማ 😆 እሱን ጨርሰን ዩትዩብ ላይ በአዲሱ አመት የመጀመሪያው ቪዲዮ እሱ ይሆናል ብለን ነበር :: አሁን ግን ሪቪው መልቀቅ እንጀምራለን ወይም ያላለቀውም ቢሆን ይለቀቅ የምትሉ ከሆነ እሱንም መልቀቅ እንችላለን :: ምርጫው የእናንተ ነው :: ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን :: ግን ያላችሁ ሰዎች ከሁለት አንዱ ደውሉልን

ብሩህ ቀን ተመኘን
#Battery
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኤሌክትሪክ መኪና ላይ አሁን በጣም የተሻሻለ ባትሪ ነው የሚባለው Lithium Iron Phosphate ወይም LiFePo4 ወይም Blade ባትሪ ከ Lithium Ion ባትሪ በምን ይሻላል?

1. Blade ባትሪ የተሻለ ቻርጅ ሳይክል ማለትም ከ 1000 እስከ 10,000 ሳይክል ሲሆን የ Lithium ion ባትሪ ሳይክል ደግሞ ከ 500 እስከ 1,000 ሳይክል ድረስ እንደ ባትሪው አቀማመጥ ቢለያይም
2. ሌላው ተለቅ ያለ Power ከፈለጋችሁ blade ባትሪ የተሻለ ነው ::
3. Blade ባትሪ በቀላሉ አይሞቅም እና ደግሞ አይፈነዳም ልክ እንደ Lithium Ion ባትሪ
4. ሌላው የምንፈልገውን Volt ያ ማለት 12, 24, 36 ወይም 48 Volt በተለይ ለ ኤሌክትሪክ ሳይክል እና ለ Scooter ተቀራራቢ Voltage ስለሚሆን የተሻለ ያደርገዋል ::
5. እዚሁ ላይ 48 Volt ከ 10-20 Amh lithium ion ባትሪ ወይም 48 brushless dc motor ከ 800 እስከ 1200 watt ድረስ ያላችሁ ሰዎች አንዳንድ ለየት ያሉ ፕሮጀክቶችን እየሰራን ስለሆነ እነዚህ እቃዎች ካላችሁ በ 0911663121 ላይ በምታገኙት ስልክ ደውሉልን

Disadvantage ታዲያ ምንድነው?

1. የ blade ባትሪ density ከ Lithium ion ያነሰ ነው ::
2. ስለዚህ የምንፈልገው watt hour እንዲደርስ ሲባል ተጨማሪ ወይም ተለቅ ያለ ስለሚሆን ከበድ ይላል ::
3. ግን ደግሞ ዋጋው ከ lithium ion ባትሪ ከ 20-25 % ይጨምራል ::

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Battery
@OnlyAboutCarsEthiopia
Only About Cars Ethiopia
ይህ የመንገድ ላይ ምልክት ምንድነው? ቀለል ያሉ የመንገድ ላይ ምልክቶችን በሳምንት ሁለቴ ማለትም ሰኞ እና ሀሙስ ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ ስለምንለቅ መሳተፍ እንዳትረሱ :: ደግሞ ቀስ እያልን ከበድ ወዳሉት በመሄድ የገንዘብ ሽልማቶችን የምንሸልም ይሆናል :: ግሩም ምሽት ተመኘን #RoadSign @OnlyAboutCarsEthiopia
የባለፈው ጥያቄ መልስ ምልክት ካለበት ጀምሮ እስከሚቀጥለው መስቀለኛ መንገድ ወይም መጨረሻ ከሚል ቃል ጋር ቀጥሎ የሚገኝ የዚህ አይነት ምልክት እስካለበት ድረስ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ማቆም የተከለከለ ነው ::

ይህ የመንገድ ላይ ምልክት ምንድነው?

ቀለል ያሉ የመንገድ ላይ ምልክቶችን በሳምንት ሁለቴ ማለትም ሰኞ እና ሀሙስ ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ ስለምንለቅ መሳተፍ እንዳትረሱ ::

ግሩም ምሽት ተመኘን
#RoadSign
@OnlyAboutCarsEthiopia
#MarathonTrading

ርካሹ የ BYD ኤሌክትሪክ መኪና
BYD Seagull

በአንድ ቻርጅ 305 ወይም 405 ኪሎሜትር መጟዝ የሚችለው ይህ መኪና ሁለት የተለያዩ የብሌድ ባትሪ አማራጮች ማለትም በ 30 እና በ 39 Kwh ባትሪ ፓክ ይመጣል :: ምንም ርካሽ መኪና ቢሆንም ዘመናዊ የምትሉት መኪኖች ላይ ያሉት ፊቸሮች ማለትም Lane Keeping assist, automatic emergency breaking በተለይ በጣም የገረመኝ የፊት የጎን እና የጀርባ Airbag እንዲሁም Adaptive Cruise Control ነው ያለው ::
ሌሎች እነ Changan Estar , BYD Seal, Dolphin እንዲሁም ደግሞ የ Toyota, Mercedes, Tesla እና Cadillac ኤሌክትሪክ መኪኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ Marathon Trading ታገኛላችሁ ::
ታዲያ እዛው ቻይና ወይም ጅቡቲ ወይም እዚህ ኢትዮጵያ ድረስ ስለምናመጣ እስከፈለጋችሁት ድረስ ያስመጣሉ :: ተጨማሪ መረጃ ከስር በምታገኙት በዋትሳፕ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ ::

WhatsApp
+86 185 6539 3229
ምንም እንኳን አዳዲስ መኪኖችን በብዛት ብናሻሽጥም ግን ደግሞ ያገለገሉ መኪኖችን አልፎ አልፎ እናሻሸጣለን :: እናም የተለያየ ሰው የተለያዩ ሀሳቦችን ሲያነሱ እናስተውላለን :: ታዲያ በብዛት ከሚጠየቁ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ የሆነው

ያገለገሉ ወይም በተለምዶ የለጠፉ መኪኖችን ስትገዙ ከመኪናው አያያዝ አንፃር የቱ የተሻለ ነው?

1. ብዙ ኪሎሜትር የተነዳ እና በደንብ የተያዘ መኪና ወይስ
2. ትንሽ ኪሎሜትር የተነዳ እና በደንብ ያልተያዘ መኪና

1 የምትሉ በ “👍🏽” ምልክት
2 የምትሉ ደግሞ በ "❤️" ምልክት ግለፁልን ::
ይሄ መልስ የሚሆነው አንፃራዊ ነው ምክንያቱም ትንሽ ኪሎሜትር ብዙ ኪሎሜትር ከሰው ወደ ሰው ስለሚለያይ :: ግን ሀሳባችሁ ላይ የመጣውን ኪሎሜትር በማሰብ ምላሻችሁን በምልክት እና መጨመር የምትፈልጉት ሀሳብ ካለ ኮሜንት ላይ አስፍሩልን ::

መኪኖችን በተሻለ ዋጋ መግዛት ያሰባችሁ በተለይ አዳዲስ መኪኖችን በ 0911663121 በመደወል ማናገር ትችላላችሁ ::

ፅድት ያለ ምሽት ተመኘን
#UsedCars #Km
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከላይ የምትመለከቱት የ ሊትየም አየን ባትሪ ፓክ እና የብረሽለስ ዲሲ ሞተር ነው :: 48 Volt ሊትየም አየን ባትሪ ከ 7.5 - 15 Ah(Amphour) ያላችሁ ወይም ደግሞ Brushless DC ሞተር 48 Volt በ 800-1200 Watt ያላችሁ በ @MacMono ወይም በ 0911663121 ላይ ደውሉልን :: ምን አልባት እቤታችሁ ቁጭ ያሉም ካሉ የማትጠቀሙባቸው ይሆናሉ ::

ልዩ ቀን ተመኘን
#Battery #DCMotor
@OnlyAboutCarsEthiopia
በአዲስ አበባ የታሪፍ ጭማሪ ተደረገ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ በተሰማሩ የሚዲ-ባሶች እና የሚኒ-ባስ ታክሲዎች ላይ #የታሪፍ_ጭማሪ አድርጓል።

አዲሱ ታሪፍ ከነገ ጥቅምት 20 ቀን 2016 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ቢሮው አስታውቋል፡፡

(ዝርዝር ታሪፉን ከላይ ይመልከቱ)

የእኛ ምልከታ - አብዛኛው የሚኒባስ ታክሲ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያስከፍሉት ገንዘብ ከጭማሪው በፊትም የ 4 ብሩን 5 ብር, የ 7ቱን 10 ብር, የ 10ሩን 15 ብር, የ 14 20 ብር ስለዚህ አሁን የተደረገው ጭማሪ ምንም ለውጥ አለው ብለን አናስብም ::
ምን ታስባላችሁ?

ምንጭ - tikvahethiopia
2024/09/26 21:45:01
Back to Top
HTML Embed Code: