Telegram Web Link
Only About Cars Ethiopia
ይሄ አፕሊኬሽን ትራፊክ እየቀጣ ላስቸገራችሁ ነው ❗️ WAZE ይባላል :: የጎግል አፕ ነው :: በተለይ ይህንን አፕ እንድትጠቀሙት ሪኮመንድ ስናደርግ በጣም ብዙ ጥቅም ስለምታገኙ ነው :: በተለይ የተዘጋጋ መንገድ ለማወቅ ፣ ትራፊክ የቱ ጋር እንዳለ ለማወቅ ፣ የሚሰራ መንገድ ካለ እና መሄድ የማይቻል መንገድ ከሆነ እዛው ላይ ተጠቃሚው ያስገባል :: ስለዚህ ሌላ ሰው በዛ በኩል ሲያልፍ ቀድሞ ምን ምን…
WAZE አፕ ተጠቃሚዎች እየበዛን ነው 🙏

በቀናት ውስጥ በጣም ብዙ ተጠቃሚዎች አግኝተናል :: እንደዚህ ይሆናል ብለን አልጠበቅንም ነበር :: በጣም አሪፍ ነገር ነው :: አዲስ አበባ ውስጥ በየቀኑ ያለውን የመኪና እንቅስቃሴ አደጋ የደረሱትን ቦታ እንዲሁም የተዘጋጉትን መንገዶች እዚሁ ላይ መከታተል ትችላላችሁ :: ይህንን አፕ መጠቀም ለሁላችንም ይጠቅመናል ብለን ስላሰብን ነው :: አፑን ከላይ ያለው ፖስት ላይ ታገኛላችሁ :: ያስቸገራችሁ ወይም ግራ የገባችሁ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ::

ውብ ምሽት ተመኘን
#Waze #App
@OnlyAboutCarsEthiopia
Hulemekina በቅርብ ቀን እንዳልናችሁ አሁን የመጨረሻው ሙከራ እያደረግን ይገኛል :: ስለዚህ የሚሸጥ መኪና ካላችሁ ከስር በምታገኙት ሊንክ ገብታችሁ ማስተዋወቅ ትችላላችሁ :: ለሙከራ ያህል ስለሆነ ለመጀመርያዎቹ 20 ሰዎች ብቻ የምንፈቅድ ሲሆን ለሙከራ ስለሆነም በነፃ ነው ::
👇🏽👇🏽👇🏽

Https://hulemekina.com/

ውብ ምሽት ተመኘን
#Hulemekina
@Hulemekina @OnlyAboutCarsEthiopia
Signup ለማድረግ እና መኪናችሁን ለመልቀቅ ወይ በፌስቡክ አልያም በጂሜል አካውንታችሁ ብቻ ነው መግባት የምትችሉት :: በጣም ቀላል ነው ዌብሳይቱን ለመጠቀም :: ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ @Yonathandesta ላይ ላኩልን በፍጥነት እንመልሳለን ::
Hulemekina ዌብሳይት
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

Https://hulemekina.com/

መልካም ቀን 🙏🙏
#Hulemekina
@Hulemekina @OnlyAboutCarsEthiopia
2022 Hyundai-Casper Review

Casper ከMicro-SUV መኪና አይነቶች በአንጻሩ አሪፍ ከሚባሉት አንዱ ሲሆን በተለይ እንደ kia-ray እና kia-picanto ካሉት አቻዎቹ ስናነጻጽረው በ100 hp አማራጭ መምጣቱ በዚህ ዘርፍ የተሻለ ሲያደርገው እንደ Toyota-Raize እና kia-sonnet ካሉ መኪኖች ጋር በዚህ ዘርፍ ተወዳዳሪ ያደርገዋል።ከዛም በተጨማሪ ብዙም luxury ባይሆኑም ብዙ featureochen በትንሽ ቦታ አጭቆ መያዙም አንድ ጥሩ ጎኑ ሲሆን ይህን ቪድዮ በሰራንበት ሰአት ማለትም August 26 ላይ እስከ 2.9 million ብር ድረስ ነው ዋጋው ።
ይህንን መኪና ለሽያጭ ብዙም አታዩትም ግን ይህንን መኪና ወይም ማንኛውም መኪና መሸጥ ያሰባችሁ ሰዎች በነፃ https://hulemekina.com/ ዌብሳይት ላይ በመግባት መኪናችሁን መልቀቅ እና መሸጥ ትችላላችሁ ::
ስለ Hyundai Casper ሙሉ ቪድዮ ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/LN5t9aDKQlQ

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Hyundai #MicroSUV
@OnlyAboutCarsEthiopia
@Hulemekina
አለምን ጉድ ያሰኘው የ 5 ቢሊየን ዶላር መኪኖች ስብስብ

አብዛኛውን ጊዜ ለየት ያሉ መኪኖች በታዋቂ ባለሃብት ሰዎች እና በተለይም በነገስታቶች እና ዘመዶቻቸው እጅ ብቻ የሚታየው ። በዛሬው ቪዲዮአችን በአለማችን ከሚታውቁት የ መኪና ኮሌክተሮች በብዛት በአንደኛ ደረጃ ላይ ስለሚገኘው የ Brunei 29ኛ ሱልጣን ሀሳናል ቦልኪያ  የመኪኖች ስብስብ እናያለን ::
ሙሉ ቪድዮውን ዩትዩብ ላይ
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/qETgJ6i7XtY

በዝርዝር ፅሁፉን ለማንበብ የምትፈልጉ
Hulemekina ዌብሳይት ላይ Blog ውስጥ በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ :: ሊንኩ
👇🏽👇🏽👇🏽

Https://hulemekina.com/

መኪናችሁንም በነፃ ሁሌመኪና ላይ መልቀቅ ትችላላችሁ :: ሊንኩ ከላይ ያለው ነው ::

ልዩ ምሽት ተመኘን
#Brunei #CarCollection
@OnlyAboutCarsEthiopia
Volkswagen ID. 4
Crozz prime እና Crozz pure +
5 የሚለያዩባቸው ነገሮች

1. የኪሎሜትር ሬንጃቸው
Prime (513 ኪሎሜትር), Pure+ (550 ኪሎሜትር)
2. የድራይቭ አይነታቸው
Prime (AWD), Pure+ (RWD)
3. የጎማቸው ዳያሜትር
Prime (21 inch), Pure+ (19 inch)
4. ጉልበታቸው
Prime (204 የፈረስ ጉልበት), Pure+ (168 የፈረስ ጉልበት)
5. ከመሬት ያላቸው ከፍታ
Prime (170 ሚሊሜትር), Pure+ (152 ሚሊሜትር)
ሙሉውን ቪድዮ ቲክቶክ ወይም ኢንስታግራም ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽

Tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMFBcfQNd/
Instagram
https://www.instagram.com/reel/CkOUUTUIp5z/?igshid=MDJmNzVkMjY=

መኪናችሁን በነፃ ለመሸጥ
👇🏽👇🏽👇🏽
Https://hulemekina.com

ውብ ምሽት ተመኘን
#VWID4 #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia @Hulemekina
በተመጣጣኝ ዋጋ የምታገኙት የሆንዳ ኤሌክትሪክ መኪና

አሁን በተሻሻለው የኤሌክትሪክ መኪና የግብር ማሻሻያ ላይ ብዙ ሰው ወደ ኤሌክትሪክ መኪና ሺፍት እያደረገ ይገኛል :: በብዛት እያየነው ያለነው መኪና ደግሞ ቮልስዋገን ID.4 መኪናን ነው :: ግን የሱ መኪና ዋጋ ትንሽ ወደድ ስላለ ከሱ ጋር የሚፎካከር መኪና ሆኖ በዋጋው ግን አነስ ያለ መኪና ነው :: Honda e NS1 ይባላል :: አሪፍ የምላቸውን ነገሮች እንዲሁም እንደጉዳት የማያቸውን ነገሮች ቪድዮ ሰርቼበታለሁ :: ሙሉ ቪድዮውን ዩትዩብ ላይ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/C0_qOZF2IMI

ኤሌክትሪክ መኪኖችን ደግሞ ሁሌመኪና ዌብሳይት ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
Https://hulemekina.com/

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Honda #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia @Hulemekina
Honda eNS1 ላይ ብቻ የምታገኙት ለየት ያሉ ፊቸሮች

አብዛኛውን የዚህን መኪና ፊቸሮች ቅዳሜ በለቀቅነው ቪድዮ ላይ ተመልክታችሁታል ብዬ አስባለሁ :: ግን ደግሞ በጣም ለየት ያሉ እና በዚህ የመኪና ዘርፍ ማለትም SubCompact SUV ላይ ልክ እንደ Toyota CH-R Izoa ላይ እንዲሁም Volkswagen ID.4 ላይ የማታገኙት ፊቸር አለው :: ለምሳሌ Face ID Recognition እና Automatic Tailgate መዝጊያ አለው :: ተጨማሪ ነገሮችን በቪድዮ ቲክቶክ ወይም ኢንስታግራም ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽
Tiktok

https://vm.tiktok.com/ZMFA35Rdt/

Instagram

https://www.instagram.com/reel/Ckacl3IIaRe/?igshid=YmMyMTA2M2Y=

መኪና መሸጥም መግዛትም ካሰባችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
Https://hulemekina.com/

ፍክት ያለ ከሰአት ተመኘን
#Honda #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia @Hulemekina
Hyundai Tucson እና Hyundai Tucson N-Line አንድነትና ልዩነታቸው

ሁለቱም ሀዩንዳይ Tucson እና ሀዩንዳይ Tucson N-Line ላይ ያሉ ነገሮች
- Wireless ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ
- high quality ያላቸው ማቴሪያል
- መሀል ላይ ጎልቶ የሚታይ ትልቅ 7 inch touchscreen with apple car play or android auto ያለው
- ventilated seats
- panoramic sunroof
- የ k-rell ገራሚ sound system
ወደ Tucson N-line ስንመጣ ደግሞ ከ base modelu የሚለየው 5 ነገር ነው ፡፡ የመጀመርያው ገና ከፊት ሲታይ ለየት ብሎ የሚታይ የፊት ግሪል እና በጭጋግ ጊዜ ለየት ብለው የሚታዩ የሚገርም ዲዛይን ያላቸው መብራቶች አሉ ፡፡ ሁለተኛው መኪናው ውስጥ ገብታችሁ ቁጭ ስላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ስሜትን ይሰጣችኋል ፡፡ ሶስተኛ N ተብሎ የተጻፈ ወንበሩ ላይ እና ማርሽ መቀየርያው ላይ መኪናው የ N-line ሞዴል መሆኑን ለማሳወቅ ነው ፡፡ አራተኛው ለየት ያለ ቸርኬ አለው ፡፡ አምስተኛው እና የመጨረሻው ደግሞ 2 ጪስ ማውጫ ነው ያለው ፡፡
Hyundai Tucson
በ 1.6 GDI or Turbo GDI ቤንዚን ሞተሮች እና
ናፍጣ ሞተሮች ደግሞ
1.6 and 2 Lit CRDI engines አሉ ፡፡
CRDI engines በ 48 volt hybrid ይገኛሉ ፡፡

እነዚህን መኪኖች መግዛት ያሰባችሁ ከቀረጥ ነፃም ቀረጥ የከፈሉም Hulemekina ዌብሳይት ላይ ታገኛላችሁ :: የሚሸጥ መኪናም ካላችሁ እዛ ላይ በነፃ መልቀቅ ትችላላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽
Https://hulemekina.com/

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Hyundai #Tucson
@OnlyAboutCarsEthiopia @Hulemekina
3 በነፃ የሚሸጥ መኪናችሁን መልቀቅ እና መሸጥ የምትችሉባቸው ዌብሳይቶች

1. Jiji -ኢትዮጵያ ውስጥ ይስራ እንጂ የኢትዮጵያውንያን ዌብሳይት ነው ብዬ አላስብም ግን አሪፍ ዌብሳይት ነው ::
2. Qefira - ይሄንን ብዙዎቻችሁ የምታውቁት ዌብሳይት ይመስለኛል :: አሪፍ እይታ እንዲሁም ብዙ ተጠቃሚም አለው ::
3. Hulemekina - እዚህ ላይ ስለመኪና እና መኪና ብቻ ነው የምታገኙበት ዌብሳይት ነው :: እዚህ ዌብሳይት ላይ መኪናችሁን በነፃ ከመልቀቅ እና ከመሸጥ በተጨማሪ ስለመኪኖች አንዳንድ ጠቃሚ መረጃ ሪቪዎችን እንዲሁም ዜናዎችንም ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽
Https://hulemekina.com

ልዩ ከሰአት ተመኘን
#CarSales #Website
@OnlyAboutCarsEthiopia
እውነት ID.6 በአንድ ቻርጅ 588 ኪሎሜትር ይጟዛል?
Volkswagen ID.6 Review

ይህ SUV ኤሌክትሪክ መኪና በ VW ID ኤሌክትሪክ series ውስጥ እስካሁን ካሉት ትልቁ እና ቻይና ውስጥ ብቻ የሚመረት መኪና ነው :: ቮልስዋገን ከ FAW ጋር እና ከ SAIC ጋር አንድ ላይ የሚሰሩት መኪና ሲሆን Pro X ከ SAIC ጋር Crozz ደግሞ ከ FAW ካምፓኒ ጋር ነው የሚሰሩት :: ስለዚህ በዛሬው ቪድዮ Pro X ሞዴሉን የማሳያችሁ ይሆናል :: ከ Crozz ጋርም ልዩነታቸውን አሳያችሗለሁ :: ሊንኩን ከስር ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/DYacLXpdovs

መኪናውን መግዛት የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ ሙሉ መረጃ Hulemekina ዌብሳይት ላይ አለ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

Https://hulemekina.com/

ወይም በዚህ የቴሌግራም Username @Yonathandesta ላይ ማናገር ትችላላችሁ ::

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Volkswagen #ID6 #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia @Hulemekina
እንዴት የተጋጨን መኪና ማስተካከል ይቻላል?

ሰዎች ወደ ግጭት የሚገቡባቸው ብዙ ምክንያቶች አሉ ። ከእነዚህም መካከል የመኪና መበላሸት, ከፍጥነት ገደብ በላይ ማሽከርከር፤ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ማለትም እየነዱ ስልክ መጠቀም, የመንገድ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ሊሆኑ ይችላሉ ። ነገር ግን ሁላችንንም በአንድነት የሚያሳስበን እና ሁላችንም የምንስማማበት ጉዳይ እነዚህ አደጋዎች በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ ብዙ ጥፋት እንደሚያደርሱ ነው ። ምንም እንኳን የሰው ህይወት ጉዳት ያህል የከፋ ባይሆንም የንብረት ውድመት አንድ የትራፊክ አደጋ መጥፎ ጎን ነው ። ከእነዚህ የተበላሹ ንብረቶች አንዱ የሆነውን መኪና እንዴት መጠገን እንደሚቻል በተለይም ምን አይነት የመኪና ቦዲ የጥገና ዘዴዎች እንዳሉ ነው ።ለአደጋ ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን ተመሳሳይ የተሽከርካሪዎች ጉዳት አይነቶች በተደጋጋሚ ይከሰታሉ። እናም የዛሬው ቪድዮአችን የሚያተኩረው በእነዚህ አውቶ ቦዲ ጥገና አይነቶች ላይ ነው።
ሊንኩን ከስር ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/NGXem9zNh0Q

መኪና መግዛትም ሆነ መሸጥ ከፈለጋችሁ Hulemekina አለላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽
Https://hulemekina.com/

ውብ ምሽት ተመኘን
#CarRepair
@Hulemekina @OnlyAboutCarsEthiopia
እውነት ይህ የቶዮታ ሀይብሪድ መኪና ከኤሌክትሪክ መኪኖች ይሻላል?

አሁን ባለው የነዳጅ መወደድ ምክንያት ሰው ወደ ኤሌክትሪክ እና ወደ ሀይብሪድ መኪኖች እያዘነበለ ነው :: ምንም እንኳን ኤሌክትሪክ መኪኖች መኪናው ለመንቀሳቀስ የሚያስወጣው ወጪ (Running Cost) በጣም ዝቅ ያለ ቢሆንም Infrastructure በሚገባ በሀገራችን ስለሌለ ከከተማ ይዞ ወቶ ለመንቀሳቀስ ከባድ ያደርገዋል :: ለዚህም ነው የሀይብሪድ መኪኖች የሚመረጡት :: ከዛም ውስጥ አሪፍ ብለን ያሰብነውን የቶዮታ ሀይብሪድ መኪና በዛሬው ቪድዮ እናያለን ::

2022 Toyota Corolla Cross Hybrid Review
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/8rhi3UqhA5E

ውብ ምሽት ተመኘን
#Toyota #Hybrid
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኤሌክትሪክ የቤት ቻርጀሮችን ገጠማ በተመለከተ

የኤሌክትሪክ ቻርጀሮችን በየቤቱ የምትገጥሙ ሰዎች (ካምፓኒዎች) ካላችሁ ወይም እራሳችሁም ቻርጀሮችንም የምታቀርቡ ከሆነ በዚህ የቴሌግራም አካውንት @yonathandesta ላይ አናግሩን :: አንዳንድ ስራዎች ስላሉ አብረን መስራት እንችላለን ::

ፍክት ያለ ቀን ተመኘን
#Electric #Charger
@OnlyAboutCarsEthiopia
2023 Ford Ranger

Ford Ranger የ 2022/23 ሞዴላቸውን ለእይታ አቅርበዋል :: ስለዚህ መኪና የተለወጠውን 9 ነገር ላሳያችሁ ::
1. መኪናው ሙሉ በሙሉ ነው Redesign የተደረገው ::
2. አሁን ካለንበት ጀነሬሽን 50 mm ስለጨመሩ ውስጡም ሰፍቷል ::
3. ከመሪው ፊት ለፊት ያለውን ስክሪን ሙሉ በሙሉ ዲጂታል አርገውታል ::
4. ማርሹም ቀይረውታል :: አሳንሰው ስላመጡት ብዙ ቦታ አይዝም ::
5. መሀል ላይ ያለው ስክሪን በ 10.1 ወይም በ 12 inch እስክሪን ይመጣል ::
6. አውቶማቲክ እጅ ፍሬን ነው ያለው ::
7. ከጀርባ ደግሞ ስንመጣ እቃ ለመጫን እና ለማውረድ እንዲቀል መርገጫዎች በጎን በኩል ተካተዋል :: ልክ እንደ Ford F-150 ለስራ እንዲመቹ ተደርገው ነው የሚሰሩት ::
8. የ On Roadem Off roadም አሻሽለው እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል ::
9. እና አዲስ V6 Turbo ያለው የናፍጣ ሞተር እንደሚካተት አሳውቀዋል ::
አጠር ያለ ቪድዮ ቲክቶክ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMF5DeFfb/

እርፍ የምትሉበት ምሽት ተመኘን
#2023FordRanger #Ford
@OnlyAboutCarsEthiopia
እነዚህን 7 መኪኖች ከገዛችሁ ታርፋላችሁ

መኪኖችን ስንመርጥ የውጪ ገፅታውን አይተን ብቻ አንገዛም :: ምን አይነት መኪና ነው? ምን ፊቸር አለው? ውስጣዊ ስፋቱ በቂ ነው? ከዋጋው አንፃር አሪፍ ነው? ግን እነዚህ በሙሉ መኪናው አስተማማኝ ካልሆነ እና ዋራንቲ ከሌለው ምንም ጥቅም የላቸውም :: ምክንያቱም የሚገባውን ያህል ስለማንነዳው :: ስለዚህ እኛ 7 አስተማማኝ የሚባሉትን መኪኖች በዝርዝር ዩትዩብ ላይ ለቀናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/NAAKduGsTbg

ሁሌመኪና ላይ አሁን በቀላሉ Signup አድርጋችሁ የሚሸጥ እና የሚከራይ መኪናችሁን መልቀቅ ትችላላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽

Https://hulemekina.com

የሚለቀቁትን መኪኖች ለማየት ደግሞ
@Hulemekina

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Reliable
@OnlyAboutCarsEthiopia
በብዛት እንድንለቅ የምትፈልጉት የመኪና ቪድዮ ምንድነው?
Anonymous Poll
55%
ኤሌክትሪክ መኪና ወይስ
45%
የነዳጅ መኪኖች
ይህ መኪና ኢትዮጵያ ውስጥ ገባ ‼️
2022 Lexus LX 600

ይህ አዲሱ የሌክሰስ LX 600 መኪና ነው :: Lexus LX600 ሙሉ በሙሉ ነው Redsign ያደረጉት :: እዚህ መኪና ላይ 22 inch alloy ቸርኬዎች ሲኖሩት ይሄም የመጨረሻው ትልቁ Lexus መኪኖች ላይ የተገጠመ ጎማ ያደርገዋል :: ውስጡ ላይ ያሉትን ነገሮች እንዲሁም ስለሞተሩ ቲክቶክ ላይ ለቀናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMFmYfG6y/

ግሩም ምሽት ተመኘን 🙏
#LexusLX600 #SUV
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከዚህ የተሻለ ኤሌክትሪክ መኪና አሁን ገበያ ላይ የሚገኝ አይመስለንም
2022 Kia EV6 ሪቪው

Kia እስከአሁን ካመረታቸው መኪኖች በጣም የሚገርም ኤሌክትሪክ መኪናቸው ነው :: በዚህ መኪና ምግብ መስራት እና ሌላ መኪናም ቻርጅ ማድረግ ትችላላችሁ :: ዋጋው ከቮልስዋገን ID.4 ጋር ተመሳሳይ ነው :: ግን ያለው ሬንጅ ምንም እንኳን አነስ ቢልም ግን ካለው ፊቸሮች እንዲሁም ፍጥነት እና ጉልበት የተሻለ ያደርገዋል :: ለምን እንደወደድነው ቪድዮውን ስታዩ ይገባችሗል
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/ab2CGDHhEz4

ውብ ምሽት ተመኘን
#Kia #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
እኛ ሀገር በብዛት የማይታይ የአሜሪካ ፒክአፕ ትራክ
2021 Chevrolet Colorado Review

ፒክአፕ መኪኖች እኛ ሀገር በብዛት ይገኛሉ :: ይህም የሆነበት ዋነኛው ምክንያት ከቀረጥ ነፃ የሚገቡበት መንገድ ስላለ ነው :: በዚህም ምክንያት የተለመዱ የቶዮታ ፒክአፖችን በብዛት እናያለን :: ግን አንዳንዴ ደግሞ ለየት ማለት የሚፈልግ ሰው ለየት ያለ መኪና ይፈልጋል :: ስለዚህ ለየት ብለው ከሚታዩ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ መኪኖች አንዱ የሆነውን Chevrolet Colorado እናያለን ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/E0VdpzaDs5Q

እንዲሁም ደግሞ መኪናውን መግዛት ካሰባችሁ Hulemekina ላይ ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://hulemekina.com/

ፍክት ያለ ምሽት ተመኘን
#Chevrolet #Pickup
@OnlyAboutCarsEthiopia
2024/09/24 16:39:10
Back to Top
HTML Embed Code: