#Ad
በ 2023 10 በብዛት የተሸጡ ሞዴል መኪኖች
1. Tesla Model Y (1,223,000 መኪኖች)
2. Toyota RAV4 (1,075,000 መኪኖች)
3. Honda CR-V (846,000 መኪኖች)
4. Toyota Corolla (803,000 መኪኖች)
5. Toyota Corolla Cross (715,000 መኪኖች)
6. Toyota Camry (650,000 መኪኖች)
7. Ford F-150 (623,000 መኪኖች)
8. Toyota Hilux (605,000 መኪኖች)
9. Nissan Sentra (534,000 መኪኖች)
10. Tesla Model 3 (508,000 መኪኖች)
ምንጭ - Jato Dynamics
ታዲያ እናንተም መኪናችሁን መሸጥ ከፈለጋችሁ ያለኮሚሽን 300 ብር ብቻ በመክፈል @hulemekinaadmin ላይ የመኪኖቻችሁን ፎቶ በመላክ ሁሌመኪና ላይ በማስተዋወቅ መሸጥ ትችላላችሁ ::
@hulemekina ላይ ከ 350 ሺህ ብር ጀምሮ የሚሸጡ መኪኖችም አሉ ::
@OnlyAboutCarsEthiopia

#ዜና
Fiat Panda በሀይብሪድ እና ሙሉ በሙሉ ኤሌክትሪክ የሆኑ አማራጮችን አቀረበ።
Fiat Panda እነዚህን መኪኖች በአውሮፓ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአፍሪካ እንደሚያቀርቡት ተናግረዋል :: ከ Citroen C3 እና Vauxhall Frona ጋር ተመሳሳይ ፕላትፎርም ሲሆን ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው መኪናም ይሆናል ተብሏል :: የ Citroen C3 ሀይብሪድ በ 15,000 ዩሮ እና ሙሉ በሙሉ ኤሌክትሪክ ከ 30,000 ዩሮ ባነሰ ዋጋ እየተሸጡ ይገኛል ::
የ Fiat Panda የሞተር አማራጮቹም በ 1.2 ሊትር ቱርቦቻርጀር ያለው እና 48 Volt ኤሌክትሪክ ሞተር የተካተተበት DCT ሀይብሪድ ሲሆን ኤሌክትሪክ ሞዴሎቹ ደግሞ በ 44 Kwh LFP (Lithium iron Phosphate) ባትሪ ላይ 83 Kw, 113 የፈረስ ጉልበት እና በአንድ ቻርጅ 300 ኪሎሜትር እና ተለቅ ያለው ባትሪ ላይ እስከ 400 ኪሎሜትር ይጟዛል ::
#Fiat #panda

50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው መኪኖች ከጉብማውንት ኢምፖርት እና ኤክስፖርት
2024 Changan estar
በተመጣጣኝ ዋጋ የምታገኙት ሙሉ በሙሉ የሆነው ይህ መኪና ይበልጥ ለእናንተ ባላችሁ ገንዘብ መግዛት እንድትችሉ በማሰብ ጉብማውንት ኢምፖርት እና ኤክስፖርት ድርጅት 50% ብቻ ከከፈላችሁ 50% የባንክ ብድሩን እኛ እናመቻቻለን እያሉ ነው ::
ባትሪው 32 Kwh በአንድ ቻርጅ የምትመለከቱት 310 ኪሎሜትር ይጟዛል ::
ምን አልባት ለግል ለቤት ወይም ደግሞ ለራይድም መጠቀም ካሰባችሁ ለሁሉም ይሆናል ::
መኪኖቹን በአካል ማየት ከፈለጋችሁ በ 0943703030 ላይ ጉብማውንት ኢምፖርት እና ኤክስፖርት በመደወል አዲሱ ገበያ መኪኖቹን መመልከት ትችላላችሁ ::
ሙሉ ሪቪው ከስር በምታገኙት ሊንክ ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/9gJNRRhPNb0
ግሩም ከሰአት ተመኘን
#Changan #Electric

ቶታል ኢነርጂስ ኢትዮጵያ የነዳጅ ማደያ ላይ የመጀመሪያውን ኤሌክትሪክ ቻርጀር ለኤሌክትሪክ መኪኖች በአዲስ አበባ ገጠመ
የኤሌክትሪክ መኪኖችን መብዛት ተመልክቶ ቶታል ኢነርጂስ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጀሮችን በነዳጅ ማደያቸው መግጠም ጀምረዋል :: ይህም ባሳለፍነው ሳምንት ሀሙስ ያስመረቁ ሲሆን የተገጠመውም ቻርጀር ፈጣን ቻርጀር ሲሆን ምን ያህል እንደሚያስከፍሉ እስከአሁን የወጣ ነገር የለም ::
አሁን ላይ ከ 100,000 በላይ ኤሌክትሪክ መኪኖች በሀገራችን ሲገኙ ቻርጅ ማድረጊያ ቦታዎች የሉም በሚባል ደረጃ ላይ ነው የሚገኘው ያሉ ሲሆን በ 10 አመት ውስጥ 2,226 ቻርጀሮችን መግጠምን እንደእቅድ ይዘው እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ ::
ምንጭ - Shega
#EVCharger #TotalEnergies

ቻይና ውስጥ Mercedes 2,380 EQ Series ኤሌክትሪክ መኪኖችን እየተነዱ ሀይል ሊያጡ ስለሚችሉ በሚል ጠርቷቸዋል ::
የጀርመን ውድ መኪኖችን በማምረት የሚታወቀው Mercedes Benz ከ 2,000 የሚበልጡ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ቻይና ውስጥ እንዲስተካከሉ ጠርቷል ::
በሶፍትዌር ችግር ምክንያት አንዳንድ መኪኖች ከ ትልቁ የመኪና ባትሪ ጋር ግንኙነትን ሊያቆሙ ስለሚችሉ ይህ ደግሞ እየተነዳ ሀይል ሊያጡ ስለሚያደርጋቸው ነው ::
መኪኖቹም 39 EQS SUV ከ November 28,2023 እስከ February 7,2024 ኢምፖርት የተደረጉ መኪኖች እና 2,341 EQE SUV ከ November 1,2023 እስከ April 25,2024 ቻይና ውስጥ የተመረቱት ናቸው ::
ይህ Mercedes ኤሌክትሪክ መኪኖችን ሲጠራ ለሁለተኛ ጊዜ ነው :: በሀገራችን እነዚህ መኪኖች በቁጥር ነው ያሉት :: ግን ያላቸው ሰዎችን የምታውቁ ይህንን መረጃ ሼር አድርጉላቸው ::
ምንጭ - CNEVPOST
#Mercedes #EV #China

በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበው የ BYD ኤሌክትሪክ መኪና
2024 BYD Seagull Review
በአንድ ቻርጅ 305 ወይም 405 ኪሎሜትር መጟዝ የሚችለው ይህ መኪና ሁለት የተለያዩ የብሌድ ባትሪ አማራጮች ማለትም በ 30 እና በ 39 Kwh ባትሪ ፓክ ይመጣል :: ምንም እንኳን በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ መኪና ቢሆንም ዘመናዊ የምትሉት መኪኖች ላይ ያሉት ፊቸሮች ማለትም Lane Keeping assist, automatic emergency breaking በተለይ በጣም የገረመኝ የፊት የጎን እና የጀርባ Airbag እንዲሁም Adaptive Cruise Control ነው ያለው ::
ሙሉ ሪቪው ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/YQM6uIzHlGI
መሀል ላይ ያለው እስክሪን 10.1 ኢንች ተች እስክሪን እና የሚጠቀመው አንድሮይድ ሲሆን እሱ ላይ የምትፈልጉትን አፕ ለመጫን ከስር የ Google Drive ፋይሉን አስቀምጫለሁ ::
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1Cw1ESJV0tjq6DeYCA7NFtaSu39T-4aWR?usp=sharing
መኪናዎቹን መግዛት ካሰባችሁ በ 405 ኪሎሜትር አማራጭ Afrolink Motors ታገኛላችሁ ::
ስልክ - 0926176799
አድራሻ - መስቀል ፍላወር ከናዝራ ሆቴል ወረድ ብሎ እና አጎና ሲኒማ
#BYD #Seagull

የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ።📈
ቤንዚን በሊትር 82 ብር ከ60 ሳንቲም ሲገባ ነጭ ናፍጣ 83 ብር ከ74 ሳንቲም ሆኗል።
ከትላንት ምሽት 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ከአይሮፕላን ነዳጅ በስተቀር በቤንዚን፣ በኬሮሲን፣ በነጭ ናፍጣ፣ በቀላል ጥቁር ናፍጣ እና በከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተሰምቷል።
በዚህ መሰረት ፦
➡ ቤንዚን - ብር 82.60 በሊትር
➡ ነጭ ናፍጣ - ብር 83.74 በሊትር
➡ ኬሮሲን - ብር 83.74 በሊትር
➡ ቀላል ጥቁር ናፍጣ - ብር 65.48 በሊትር
➡ ከባድ ጥቁር ናፍጣ - ብር 64.22 በሊትር ሆኗል።
የአውሮፕላን ነዳጅ በሊት 70 ብር ከ83 ሳንቲም ሆኖ ባለበት ይቀጥላል።
ምንጭ - tikvahethiopia

ኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ 20/80 ወይም 80/20 የሚባል ህግ አለ::
ይህም ለሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች የሚጠቅም ሲሆን
1. ከ 80% በላይ ሲሆን የቻርጅ ፍጥነቱ ስለሚቀንስ
2. የባትሪውን እድሜ ለማስረዘም ነው ::
ታዲያ ለተለያዩ ሞዴሎች ቻርጅ መደረግ ከስንት እስከ ስንት ፐርሰንት እንደሆነ አስቀምጠዋል ::
VW ID. Series - (20-80)%
Honda eN Series - (10-80)%
Ford F-150 & Mustang Mach-e - (10-90)%
BMW IX & IX3 - (10-80)%
Toyota BZ4X - (20-80)%
Nissan Ariya & Leaf - (20-80)%
BYD Seagull, Song, Yuan Plus, Yuan Up & e2 - (20-80)%
Mercedes EQA, EQB, EQC, EQE & EQS - (20-80)%
በብዛት ሀገራችን የሚገኙትን ጠቀስን እንጂ ሌሎችም መኪኖች ይኖራሉ :: ግን ከ 20-80 % ቻርጅ ቢደረጉ እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይኖራቸዋል ::
መኪናችሁን ያለኮሚሽን መሸጥ ካሰባችሁ @hulemekina ቻናል መጎብኘት እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ::
#Electric

በዝናብ ኤሌክትሪክ መኪናችንን ቻርጅ ብናደርግ ምን ይፈጠራል?
በተለይ ደግሞ አሁን ክረምትም ስለሆነ ኤሌክትሪክ መኪኖችን የሚጠቀሙ ሰዎች የሚጠይቁት ጥያቄ ነው ::
መልሱ ግን ዝናብ ላይ ቻርጅ ቢያደርጉት ምንም አይሆንም :: ይህ ማለት ግን ኤሌክትሪክ መኪና ሁለት ጫፍ ሲኖረው አንደኛው ከቤታችን የሚመጣው ሶኬት ላይ የሚሰካው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ መኪናችን ላይ የሚሰካው ነው :: ከቤታችን የሚመጣው መስመር የሚሰካበት ቦታ ላይ ውሀ እንዳይገባ ማድረግ ይኖርብናል :: በመኪናው በኩል የሚሰካውን ላይ ግን ውሀ ቢያገኘው ምንም መኪናችን ላይ የሚፈጥረው ችግር አይኖርም ::
መኪናችሁን ያለኮሚሽን መሸጥ ካሰባችሁ @hulemekina ቻናል መጎብኘት እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ::
#electric

በሊትር 26 ኪሎሜትር የሚጟዘው የ BYD ሀይብሪድ መኪና
2024 BYD Seagull Review
በአንድ ቻርጅ 1245 ኪሎሜትር መጟዝ የሚችለው ይህ ሀይብሪድ መኪና ለኤሌክትሪኩ ሁለት የተለያዩ የብሌድ ባትሪ አማራጮች ማለትም በ 8 እና በ 18 Kwh ባትሪ ፓክ ይመጣል :: በኤሌክትሪኩ ብቻ በቻርጅ እስከ 120 ኪሎሜትር ይሄዳል :: አብዛኛው ነገር ከ BYD Seagull ኤሌክትሪክ መኪና ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ዘመናዊ የምትሉት መኪኖች ላይ ያሉት ፊቸሮች ማለትም Lane Keeping assist, automatic emergency breaking በተለይ በጣም የገረመኝ የፊት የጎን እና የጀርባ Airbag እንዲሁም Adaptive Cruise Control ነው ያለው ::
ሙሉ ሪቪው በዝርዝር ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/y2iA9_KEM90
ይህንን መኪና እንድንቀርፅ የፈቀዱልን KNC Auto Car Sales እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ::
መኪናዎቹን መግዛት ካሰባችሁ ከስር በምታገኙት ስልክ ኮንታክት አድርጉን ::
ስልክ - 0991157053
#BYD #QinPlus

ከ 450,000 በላይ ወርሀዊ ተመልካች ያለው ቻናል ላይ መኪናዎን ያስተዋውቁ
ይህ ያሳለፍነው ወር የሁሌመኪና ተመልካች ቁጥር ነው :: ከፍተኛው ቁጥር 26,400 ሲሆን ይህም ገና 6 ወር ላልሞላው ድርጅት በጣም ትልቅ ቁጥር ነው :: ይህንንም አስመልክተን Giveaway እና የተለያዩ ስጦታዎችን በቅርቡ የምንሸልም ይሆናል :: መኪና እየፈለጉ ላሉ ጟደኞቻችሁ እና ቤተሰቦቻችሁ ይህንን ቻናል ሼር አድርጉላቸው :: እንዲሁም መኪኖቻችሁን በሁሌመኪና በማስተዋወቅ መሸጥ ትችላላችሁ ::
ቴሌግራም ላይ @Hulemekinaadmin ላይ የመኪኖቻችሁን ፎቶ (እስከ 10 ፎቶዎችን) በመላክ 300 ብር ብቻ ቴሌብር ላይ በመክፈል መሸጥ ትችላላችሁ ::
@hulemekina

ለመኪናዎ አሪፍ ዳሽካም ከ
Ethio DASHCAM
- ሁለት ካሜራ ያለው
- 4 ኢንች ተች እስክሪን
- 1080 Full Hd Quality ያለው የፊት ካሜራ
- 720 ካሜራ የውስጥ ካሜራ ያለው
- 4G SIM Card
- 2 GB RAM
- SD Card ማስገቢያ ከ 16GB እስከ 128GB ይቀበላል
- የምሽት እይታ Night vision ያለው
- Android System (Ride, Feres, Yango, Youtube, Tiktok እና Instagram አፕሊኬሽኖችን መጫን ትችላላችሁ)
- ማንኛውም ግጭት መኪናችሁ ላይ ሲደርስ እሱን ብቻ ለይቶ ቪዲዮውን ያስቀምጠዋል
- የሴፍቲ ፊቸሮችም ስላሉት መኪናችሁን ከአደጋ ይከላከላል
- GPS የተካተተበት
- ለማንኛውም መኪና ይሆናል
ከ 16,000 ብር ጀምሮ
ስልክ - +251909459999
አድራሻ - መገናኛ ግሬስ ሞል 3ኛ ፎቅ
Ethio Dashcam

የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ
የነዳጅ መኪኖች
Suzuki Celario 3.25 ሚሊየን ብር
Suzuki Dzire 3.55 ሚሊየን ብር
Suzuki Swift 3.57 ሚሊየን ብር
JeTour X70 plus 4.8 ሚሊየን ብር
2020 Hyundai Starex 5.8 ሚሊየን ብር
Toyota Rav4 14 ሚሊየን ብር
የሀይብሪድ መኪኖች
Suzuki Swift hybrid 4.5 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross china 7.3 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross Taiwan 7.8 ሚሊየን ብር
Toyota RAV4 plugin hybrid 14.5 ሚሊየን ብር
የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ
Changan Estar 2 ሚሊየን ብር
BYD seagull 2.5 ሚሊየን ብር
BYD e2 grey 3.6-3.7 ሚሊየን ብር
Neta U 3.85 ሚሊየን ብር
2022 Honda ens1 4.55 ሚሊየን ብር
Chery Icar 5.3 ሚሊየን ብር
Kia ev5 5.5 ሚሊየን ብር
Kia ev5 Long Range (720km) 6.4 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x FWD 5.5-6.5 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x የአውሮፓ 8 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x በ Franco Valuta 5.9 ሚሊየን ብር
VW Id6 2024 6.7-7.5 ሚሊየን ብር
VW Id4 2024 6.9 ሚሊየን ብር
VW Id4 pure + 5.25 ሚሊየን ብር
Mercedes EQC 13 ሚሊየን ብር
የተዘረዘሩት የዚህ ሳምንት አሪፉ ብለን ያገኘናቸው መኪኖች ከነዋጋቸው ሲሆን በየጊዜው ዋጋቸው ሊለያይ ስለሚችል መግዛት የምታስቡትን መኪና በ 0991157053 ላይ በመደወል ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ታገኛላችሁ :: በዝርዝር ደግሞ ማወቅ የምትፈልጉት መኪና ካለ ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አስቀምጡልን :: ያገለገሉ መኪኖቻችሁን ደግሞ @hulemekina ላይ መሸጥ ትችላላችሁ ::

ከተማችን ላይ ከ 700 ኪሎሜትር በላይ በአንድ ቻርጅ መጟዝ የሚችለው ኤሌክትሪ መኪና
2024 Kia EV5
Tesla Model Y ሊወዳደር ይችላል ብዬ ያሰብኩት መኪና ነው ::
3 አሪፍ ኤሌክትሪክ መኪና የሚያደርጉት ምክንያቶች
1. የ BYD ባትሪ ስለሚጠቀም የእነሱን ዋጋ በ 50% በመቀነሳቸው ምክንያት የመኪናው ዋጋም የተሻለ እንዲሆን አድርጎታል ::
2. የሚጠቀመው የ Lithium iron phosphate ባትሪ ነው ::
ይህም በሙቀት እና በቅዝቃዜ ጊዜ የኪሎሜትር ሬንጅ ለውጥ እንዳይኖረው ያደርገዋል ::
እሱ ብቻ ሳይሆን የባትሪ energy density በ 15% የተሻለ ነው ::
እንዲሁም እስከ 350 kw ቻርጀርም መቀበል ይችላል ::
3. የሚሄደው የኪሎሜትር ሬንጅ ነው ::
በ 64 እና በ 88 Kwh የባትሪ አማራጭ ሲቀርቡ በ 64ቱ 530 ኪሎሜትር እና 720 ኪሎሜትር ደግሞ በ Long range ሞዴሉ ነው ::
መኪኖቹን መግዛት ካሰባችሁ የ Short Range ሞዴሉ በ 5.5 ሚሊየን ብር እና የ Long Range ወይም 720 ኪሎሜትር የሚጟዘው ደግሞ በ 6.4 ሚሊየን ብር እኛ ጋር ታገኛላችሁ :: ተጨማሪ መረጃዎችን በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ :: የሚሸጥ መኪናችሁን በ @hulemekina ላይ ለኮሚሽን ምንም ተጨማሪ ብር ሳትከፍሉ አስተዋውቃችሁ መሸጥ ትችላላችሁ ::

ይህ መኪና ምን እንደሆነ እስኪ ገምቱ?
መኪናውን ሪቪው እንድናደርግ የሰጡን @afrolink_motor ሲሆኑ ነገ ማታ ሪቪውን የምንለቅ ይሆናል :: መኪናችሁን መሸጥ ካሰባችሁ @hulemekina ላይ አስተዋውቃችሁ ያለ ኮሚሽን መሸጥ ትችላላችሁ ::

Only About Cars Ethiopia
ይህ መኪና ምን እንደሆነ እስኪ ገምቱ? መኪናውን ሪቪው እንድናደርግ የሰጡን @afrolink_motor ሲሆኑ ነገ ማታ ሪቪውን የምንለቅ ይሆናል :: መኪናችሁን መሸጥ ካሰባችሁ @hulemekina ላይ አስተዋውቃችሁ ያለ ኮሚሽን መሸጥ ትችላላችሁ ::
ምን መኪና ነው?
Anonymous Poll
38%
Toyota Frontlander
27%
Toyota Corolla Cross
7%
Toyota Yaris Cross
7%
Toyota GR Yaris
21%
Toyota RAV4
በሊትር 22 ኪሎሜትር የሚጟዘው የ Toyota ሀይብሪድ መኪና
2024 Toyota FrontLander
በሊትር 22 ኪሎሜትር የሚጟዘው ይህ ሀይብሪድ መኪና ከ Toyota Corolla Cross ጋር ተመሳሳይ ዲዛይን ኖሮት በሳይዝ ትንሽ ተለቅ ይላል እና አንዳንድ የተሻሉ ፊቸሮች አሉት :: በ 2 ሊትር የሞተር አማራጭ ብቻ ሲገኝ 196 የፈረስ ጉልበትም አለው :: ዘመናዊ የምትሉት መኪኖች ላይ ያሉት ፊቸሮች ማለትም Lane Keeping assist, automatic emergency breaking በተለይ በጣም የገረመኝ የፊት የጎን እና የጀርባ Airbag እንዲሁም Adaptive Cruise Control ነው ያለው ::
ሙሉ ሪቪው በዝርዝር ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/y5vQBch0j7o
ይህንን መኪና እንድንቀርፅ የፈቀዱልን @Afrolink_Motor እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ::
መኪናዎቹን መግዛት ካሰባችሁ ከስር በምታገኙት ስልክ አፍሮሊንክ ብላችሁ ደውሉላቸው ::
ስልክ - 0926176799
#Toyota #FrontLander

በሊትር 22 ኪሎሜትር የሚጟዘው የ Toyota ሀይብሪድ መኪና 2024 Toyota FrontLander በሊትር 22 ኪሎሜትር የሚጟዘው ይህ ሀይብሪድ መኪና ከ Toyota Corolla Cross ጋር ተመሳሳይ ዲዛይን ኖሮት በሳይዝ ትንሽ ተለቅ ይላል እና አንዳንድ የተሻሉ ፊቸሮች አሉት :: በ 2 ሊትር የሞተር አማራጭ ብቻ ሲገኝ 196 የፈረስ ጉልበትም አለው :: ዘመናዊ የምትሉት መኪኖች ላይ ያሉት ፊቸሮች…
ሪቪውን ዩትዩብ ላይ ካያችሁት በሗላ የቱን መኪና መረጣችሁ?
Anonymous Poll
46%
2024 Toyota Frontlander
25%
2024 Toyota Corolla Cross
12%
አይ ሁለቱንም አልወደድኳቸውም
16%
ሁለቱም ተመችተውኛል