Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Warnning❗️
እባካችሁ ስልካችሁ ሲግል ለተወሰነ ሰዓት ከእጃችሁ ላይ አርቁ። ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ስልኩ በጣም ሲግል እየፈነዳ ብዙወች እየተጎዱ ነው።
ለምትወዱት ሰው ሸር በማድረግ እንዲጠነቅ አስታውሱት
@moeethiopia
@Moeethiopia
አሰላሙ አለይኩም🙋 ከሰሚራ ፕሮሞት ነው

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEsUti7-QrtvxpbISQ

እንደሚታወቀው ሰሚራ ፕሮሞሽን የተመረጡ እንዲሁም ትክክለኛ የኢስላም ዳዕዋዎች የሚተላለፉባቸው ምርጥ ምርጥ ቻናሎችም ወደናንተ በማቅረብ ይታወቃል ።
ዛሬም ከታች👇 በየ ቻናል ስማቸው ኢስላሚክ ቻናሎችን ወደናንተ አቅርበናል ሁላችሁም #JOIN በማድረግ ተቀላቀሉን እንዲሁም በየ ጉሩፑ ፣ ለዘመድ ለወዳጆቻቹም #Forward አድርጉ 😍
አሰላሙአለይኩም ያአህባቢ

በአላህ ይሁንባችሁ
ይሄን ትልቅ # አጅር አሰራጩት
#ሸር አድርጉት

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው
በሰወቹ ልክ አጅር ያገኛል ብለዋል

#ዱዓው

‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል-
ሙስሊሚነ
ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን
ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡
#ትርጉሙ---
አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ
ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም
ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው››

አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8
ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው
ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ
ህዝቦች አሉ፡፡
በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር
ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡

ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ
ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡
ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ
ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡
ሼር እናድርግ እንጠቀማለን



@a.jebare.awol
Forwarded from مسلسل المؤسس عثمان || Kuruluş Osman
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Prince Faysul (Íbņů žäýěđ(OSAMA))
ብዙ ሴቶች የሚወድ ወንድ ሴቶችን ያውቃል ፣
አንድን ሴት የሚወድ ወንድ #ፍቅርን ያውቃል።


@ibnuzayed
አሰላሙ አለይኩም ውድ የኛው ቤተሰቦች ዛሬም ከሰሚራ ፕሮሞት ነው ።
ዛሬም እንደተለመደው በተለመደውን ቀንና ሰአት የተወደዱ ፣ የተመረጡና ትክክክለኛ ኢስላሚክ ይዘት ያላቸው ቻናሎችን ይዘንላቹ ቀርበናል😍 በዚው አጋጣሚ በሁሉም ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኡስታዞች የክርክር መድረክ YouTube መከፈቱን ስናበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው ከታች ያለው ሊንክ በመጫን ዩቱብ ላይ መከታተል ትችላላቹ 👇👇

https://youtu.be/tO2zF6javT0
ለፈገግታ

...አንድ ባል ነበር ። ይህ ባል ሁሌ ማታ ላይ ከስራ ቦታ ተመልሶ
ወደ ቤቱ ሲገባ በየቀኑ ሚስቱን ይደበድባታል

ከዛም ይሄን ጉዳይ ለወንድሟ ሂዳ ነገረችው

ባሌ ሁሌ ማታ ከስራ ሲመለስ ይደበድበኛልና ምን ባደረግ ይሻለኛል አለችው

ከዛም ይሄ ወንድሟ ሂጂና በሀይላንድ ዉሀ አምጪልኝ አላት

በሀይላንድ ውሀ ይዛ መጣች

ከዚያም ሀይላንዱን በእጁ ይዞት እያየው ደቂቃዎች ቆየ

ከዚህም እነዲህ አላት በይ ይሄን ሀይላንድ ውሀ ይዘሸ ወደ ቤትሸ ሂጂ አላት

ባልሽ ልክ ማታ ከስራ ተመልሶ እቤት ሲገባ አንድ ጉንጭ ውሀ
ጠጪ ነገር ግን ውሀውን ወደውስጥ እንዳትውጪው
አዛው አፍሽ ላይ እንዳለ ይቆይ ባልሽ ከስራ ሲመለስ ከዛም
ልብሱን ቀይሮ ሻወር ወስዶ ምግብ በልቶ ቡና ጠጥቶ አረፍ
አስኪል ድረስ ውሀው አፍሽ ላይ ይቆይ ከዛ ልክ አረፍ ሲል ዋጭው አላት

ከዚያም እሺ ብላ ሀይላንዱን ተቀብላ ወደ ቤቷ
ተመለሰች

ልክ ባሏ ማታ ከስራ ሲመለስ እቤት ገባ እንዳለ ወንድሟ አድርጊ
ያላትን አደረገች አንድ ጉንጭ ውሀ በአፏ አስገባች
ሳትውጠው ልብሱን ቀይሮ ሻውር ወስዶ ምግብ በልቶ ቡና
ጠጥቶ አረፍ አለ
ባሏ እንኳን ሊደበድባት ቀርቶ ትንፍሽም አላላት

በጣም ተገረመች እንዴት ባሌ ሳይመታኝ ቀረ አለች

ከዛም በሚቀጥለው ቀን ወንድሟ ቤት ሄደችና በአላህ
የሰጠሀኝ ሀይላንድ ውስጥ ምን አስገብተህበት ነው
ባሌ ሳይመታኝ የቀረው እባክህ ሌላ ሀይላንድ ውሀ
ዛሬም ስጠኝ የምታስገባበትን ነገር አያስገባህ አለችው

ወንድሟ ሳቅ አለና አይ ውሀ ውስጥ ምንም ነገር
አላስገባሁም ግን ባልሽ ስራ ቦታ ውሎ ደክሞት
ወደቤቱ በሚለስ ግዜ አፍሽን መዝጋት ብቻ
እንደሚጠበቅብሽ ላስተምርሽ ፈልጌ ነው አላት😁😁😁
ቱርክ እስራኤል አሜሪካ ......



#እስራኤል_የፈራችው_አልቀረም!!!

#የቱርክ_ተግባር_አሜሪካ_እና_እስራኤልን_ክፉኛ አስቆጥቷል!! ቱርክ ሀማስ እና ፋታህ በማዋሀድ የፍልስጤሞችን ትግል ለማቀጣጠል ከፍተኛ ጥረት እያደረገች ነው!!
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
( Seid social- ሰኢድ ሶሻል)

የእስራኤሉ የስለላ ድርጅት ዋና ሀላፊ ዮሲ ኮህን የግብፅ የሳዑዲ አረቢያ እና የዮርዳኖስ (ኡርዱን ) የደህንነት ሀላፊዎችን ሰብስቦ ስለ አካባቢው ቀጣይ እጣ ፈንታ በሚመክርበት ወቅት ለአረብ ንጉሳዊያኑ የደህንነት ሀላፊዎች እንደዚህ ነበር ያላቸው " በቀጣይ ትልቋ ስጋታችን ኢራን አይደለችም እርሷን መቋቋም እንችላለን ተፅእኖዋም ተሰባሪ ነው። ነገር ግን ቀጣይዋ ከፍተኛ ስጋታችን ቱርክ ናት! ስለዚህ በአንድ ሆነን የቱርክን ተፅእኖ የምንቀለብስበትን መንገዶች መፈለግ አለብን"!!" በማለት ነበር ለወዳጆቹ አረቦች አበክሮ ያሳሰባቸው።

በርካ የሞሳድ ሀላፊው ትክክል ነበር!! የአረብ ንጉሳውያን እና እስራኤል በጣሜ ትልቋ አደጋ ቱርክ እንጅ ኢራን አይደለችም!

ኢራን ከሙስሊሙ አለም ያላቴ ተቀባይነት አናሳ እና ከቱርክም ጋር የማይመጣጠን ከመሆኑም ሌላ በተለይ በአረብ ሀገራት የእርስ በርስ ጦርነቶች እና ግጭቶች ያላት አሰላለፍ በብዙ ሙስሊሞች እንድትጠላ ያደረጋት ነው። በሶሪያ እና በኢራቅ የምታደርገው ከህዝብ ፍላጎት የሚፃረር ጣልቃ ገብነት እንድሁም ከአረመኔያዊው በሽር አልአሳድ ጎን በመቆም በሶሪያዊያን ንፁሀን ላይ የፈፀመችው በደል በሙስሊሙ አለም ከመጠላትም አልፋ በጠላትነት እንድትፈረጅ ያደረጋት ነው። በዚህም ተገዳዳሪነቷን ይቀንሰዋል። ቱርክ ግን ከመላው ሙስሊም አለም ያላት ተቀባይነት እጅግ ከፍተኛ ነው። በተለይም በታሪክ የሙስሊሙ አንድነት እና ክብር ጠባቂ ተደርጋ የምትወሰደው ቱርክ ወይንም ቱርኮች አሁን ወደዚያ የዘመን ከፍታዋ እየገሰገሰች መሆኗ መላው የአለም ሙስሊሞች አይናቸውን እንዲጥሉባት ሆኗል።

ከዚህ ውጭ በድፕሎማሲያዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ አቅም እንድሁም በተለያዩ የአለም ክፍሎች የተፅእኖ አድማስን በማስፋት በኩል ቱርክ ከኢራን በብዙ ትሻላለች።

እናም ቱርክ አሁን የፍልስጤሞች ጠበቃ ሆና ተከስታለች። ለፍልስጤም ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ከማድረግ አልፋ ለፍልስጤሙ ጂሀዳዊ ቢድን ሀማስ በሀገሯ ከፍተኛ ወታደራዊ ስልጠና እና የፖለቲካ ትግልን እያሰለጠነች ትገኛለች ። ከዚህም አልፋ ለሀማስ ባለስልጣናት የቱርክን ፓስፖርት በመስጠት በመላው አለም እንደፈለጉ በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ እያደረገች ትገኛለች። ይህ አሜራካንም እስራኤልንም ክፉኛ ያስቆጣ ጉዳይ ሆኗል።

አሜሪካ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቷ በኩል ቱርክን አስጠንቅቃለች ። አሜሪካ ለቱርክ "አሸባሪውን ሀማስን ማስታጠቅሽ እና ወታደራዊ ስልጠና መስጠሽ ከአለምአቀፉ ማህበረሰብ እንድትገለይ ያደርግሻል፥ አሸባሪዎችን መደገፍሽን አቁሚ ይህ ድርጊትሽ ከአሜሪካ ያለሽን ግንኙነት በከፍተኛ ሁኔታ ይጎዳዋል "በማለት ቱርክን አስጠንቅቃለች ።

የቱርኩ ፕሬዘዳንት ረጀብ ጦይብ ኤርዶጋን ለአሜሪካ ውግዘት እና ማስፈራሪያ በሰጡት መልስ " ሀማስ አሸባሪ አይደለም ! ፍልስጤማዊያን አሸባሪዎች አይደሉም! እኛፍ ፍልስጤማዊያን ለነፃነታቸው የሚያደርጉትን ትግል በሙሉ አቅማችን መደገፋችንን እንቀጥላለን "በማለት ለአሜሪካ ማስፈራሪያም ሆነ ለእስራኤል ቁጣ እንደማይበገሩ አስረግጠዋል ።

ከሁሉ በላይ ግን ቱርክ የፍልስጤሞችን የነፃነት ትግል ወደ ሌላ አቅጣጫ የሚቀይር የትግል እስትራቴጂ እየነደፈች ነው። ይህም ፍልስጤሞቹ ለረጂም አመታት ያጡቴን የትግል አንድነት ዳግም እውን ማድረግ ነው ። በዚህም ቱርክ ጋዛ ሰርጥን የሚያስተዳድረውን የኢስላማዊ ጂሀድ ንቅናቂ #ሀማስን እና ዌስት ባንክን የሚያስተዳድረውን በነ ያሲር አራፋት የተመሰረተውን የፍልስጤም ነፃ አውጭ ድርጅች #ፋታህን ማዋሀድ ነው!!

ለፍልስጤማውያን የነፃነት ትግል አለመሳካት የምእራባዊያን በተለይም አሜሪካ ለእስራኤል የሚያደርጉት ከልክ ያለፈ ድጋፍ እና የአረብ ነገስታቶች ክህደት እንደ ትልቅ ምክንያት ቢወሰድም ከሁሉ በላይ ግን የውስጥ አንድነት እና የድርጅቶቻቸው የፅናት ማጣት ቀዳሚውን ድርሻ ይይዛል።

በ 1950 በነ ያሲር አራፋት እና ማህሙድ አባስ እና ኸሊል አልወዚር የተመሰረተው ፋታህ መቀመጫውን ዮርዳኖስ እና ሊባኖስ በማድረግ ስለፍልስጤም ነፃነት ሲታገል ከቆየ በሗላ በሀገራቱ ተባሮ ወደ ፍልስጤም አሰንዲገባ ከተደረገ በሗላ ግን ወታደራዊ ትግሉን ትቶ ወደ "ሰላማዊ" ትግል ቸሸጋግሯል። በተለይም የ 1993ቱ የ Oslo accord ስምምነት የፋትህን የረጂም ጋዜ ትግል ገደል የከተተ ነበር። ያ ከእስራኤል ጋር የተፈፀመው ስምምነት በእስራኤሉ የጊዜው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢስሀቅ ራቢን እና በፋታህ መሪ ያሲር አራፋት መካከል በአሜሪካ አደራዳሪነት የተፈረመ ነበር።

ያሲር አራፋት እና ይስሀቅ ራቢን ያንን ስምምነት በመፈፀማቸው የአለም የሰላም ኖሼል ሽልማትን በጋራ እንዲወስዱ አስችሏቸዋል። ያ ስምምነት የፍልስጤማውያንን ሉአላዊነት ገደል የከተተ ነበር።

በዚያ ስምምነት መሰረት እስራኤል የፍልስጤማውያንን ኢኮኖሚያዊ ሲቪል እና የደህንነት ጉዳዮችን በበላይነት ትቆጣጠራለች። ፍልስጤም በበኩሏ ለእስራኤል እውቅና የምትሰጥ ሲሆን እስራኤልም በፋታህ ለምትመራው ፍልስጤም የሀገርነት አውቅና ትሰጣለች።

በዚህ ስምምነት መሰረት ፋታህ የእስራኤልን ደህንነት ለመጠበቅ ይሰራል። በእስራኤል ላይ ጥቃት የሚሰነዝሩ የፍልስጤም ኢስላማዊ ተዋጊዎችን ከእስራኤል ጋር አብሮ ይዋጋል። ለእስራኤልም የደህንነት እና ማንኛውንም ጉዳዮች ያቀርባል። የፍልስጤም ዋና ከተማ የህነችው ኢየሩሳሌምም አለምአቀፍ ከተማ እንድትሆን በዚህም የፍልስጤም ዋና ከተማ ራማላህ እንድትሆን ስምምነቱ ያስገድዳል።

ይህ ስምምነት ፋታህን የእስራኤል ተለጣፊ እና ተላላኪ ነው አስባለው። ከዚያ በሗላ ነው በሸይኽ አህመድ ያሲን እና በአብዱአዚዝ አልረንቲሲ በ 1987 የተመሰረተው ሀማስ ከፋታህ በመነጠል የራሱን ትግል የጀመረው።

#ፋታህ:- እስራኤልን እንደ ሀገር እውቅና ይሰጣል ። መመሪያውም ከሀይማኖት ግሉል የሆነ ወይንም (secularism ) ነው ።ከዚህ በተጨማሪ በእስራኤል ላይ የሚደረግ ጦርነት መፍትመፈሔ ነው ብሎ አያምንም። ከዚያ ይልቅ በድርድር እና በሰላማዊ ትግል የፍልስጤም ነፃነት ይገኛል ብሎ ያምናል። ፍልስጤም በ 1967 ቱ ግዛቷ መሰረት እንደ ሀገር መቆም አለባት ብሎም ያስባል።
ፋታህ ማህበራዊ መሰረቱን የሚያጠናክረው በእርዳታ እና ገንዘብ ድጋፍ በሚያገኘው ገቢ በመጠቀም ለአባሎች የገንዘብ እና የስልጣን ሹመት በመስጠት ነው።
#ሀማስ :- ርእዮተ አለሙ ኢስላማዊ ህግ ነው። በዚህም የፍልስጤም ትግል የሀገር ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሀይማኖት ትግል (ጅሀድ )ነው ብሎ በፅኑ ያምና ከነ ስያሜውም ( ሀረከቱል ሙቃወመቱ አልኢስላሚያ ) ወይንም ኢስላማዊ የትግል ንቅናቄ ነው ። ሀማስ ሰላማዊ ትግል ወይንም ድርድር የፍልስጤምን ነፃነት ያስገኛል ብሎ አያስብም። ከዚያ ይልቅ ፍልስጤም ነፃነቷን የምትቀዳጀው በወታደራዊ ትግል እና ጂሀድ ነው ብሎ ያምናል። ሀማስ ለእስራኤል የሀገር አውቅና አይሰጥም። ሀማስ ማህበራዊ መሰረቱን የሚያገኘው በመስጅዶች በመድረሳዎች እና በትምህርት ቤቶች በመጠቀም ለፍልስጤማውያን ርእዮቱን በማስረፅ ነው።

እንግድህ ይህ በመካከላቸው ያለ ሰፊ ልዩነት የፍልስጤምን የነፃነት ትግል ወደ ሗላ እንዲጎተት አድርጎታል ።ሁለቱ ቡድኖች እ
ርስበርስ ጦርነት እስከመማዘዝም ደርሰዋል። በሁ

ለቱ የፍልስጤም ቡድኖች መካከል በተከሰተ ጦርነትም በርካቶች ተገድለዋል። በተለይ ፋታህ በእስራኤል አሜሪካ እና እንግሊዝ ጭምር እየታገዘ ሀማስን ለማጥፋት ብዙ ትግሎችን አካሒዷል።

በዚህ የፋታህ ድርጊት የተበሳጨው ሀማስም ፋታህ ለእስራኤል እና አሜሪካ ተላላኪ ሆኖ ጦርነት ካወጀብኝ ልክ እንደ እስራኤል ሁሉ እዋጋዋለሁ እስከማለት ደርሷል። ይህ የሁለቱ ፍልስጤማዊያን የትግል ቡድኖች የእርስበርስ ትግል ለእስራኤል ትልቅ እድልን የፈጠረላት ሆኗል። በመካከላቸው ግዛታቸውን የተቆጣጡረችው እስራኤል ፍልስጤምን ዙሪያ ገባውን አፍና በቁጥጥሯ ስር እንድታደርጋት አጋጣሚውን ፈጥሮላታል።

ሀማስ ጋዛን የሚያስተዳድር ሲሆን ሀማስ ደግሞ ዌስት ባንክን ያስተዳድራል። ለደካማዋ እና ለተወረረችው ፍልስጤም ሁለት ደካማ መንግስታት!!

እናም ይህን ታሪክ ለመቀየር ነው ቱርክ የሀማስ እና የፈታህ የአድነት ጉዞን የጀመረችው። በተለይ በአረቦች መከዳት ክፉኛ የተበሳጨው ፋታህ ስህተቱን አርሞ በአንድነት ከሀማስ ጋር መታገያው ሰአት የደረሰ መሆኑን የተገነዘበ ይመስላል ። ቱርክ በኢስታንቡል ሁለቱን የፍልስጤም መንግስታት ካወያየች እና ማደራደር ከጀመረች በሗላ ሁለቱ ሀገራት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መሞጋገስ እና መወዳደስ ጀምረዋል።

"ከዚህ በፊት ወደ አንድነት ለመምጣት የተለያዩ ስብሰባዎችን አድርገናል፥ በካይሮ በቤይሩት በሰንአ ተደራድረናል ግና የኢስታንቡሉ የተለየ መድረክ ነው ትክክለኛው ድርድር በትክክለኛው ቦታ ለፍልስጤምም እውነተኛ አጋነት ባላት ሀገር ድርድሩን ማድረጋችን ውጤቱን ያማረ ያደርገዋል " በማለት ሁለቱ አካላቴ ተናግረዋል።

ፋታህ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያደረገውን ንግግር ሀማስ ለመጀመሪያ ጊዜ አድንቋል!!

በትግል ውስጥ ትልቁ አቅም አንድነት ነው። ፍልስጤሞችም ጀግንነት እና ቆራጥነት ሳይንሳቸው ፥ ፅናትም ሳይግድላቸው በጣም ያጡት ነገር ቢኖር አንድነት ነበረ! አሁን ቱርክ ይህንን ችግራቸውን ልትቀርፍ ፍልስጤማዊያንንም አንድ ልታደርግ ጥረቷን በስኬት ጀምራለች!!!

#Seid_Mohammed_Alhabeshiy
👉https://m.facebook.com/Seid-Social-ሰኢድ-ሶሻል-106507637595312/?ref=opera_speed_dial




T.me/ertugrulethiopia
Forwarded from 🍃👀ሀላሌን👀🍃 - 🍃👀رومى👀🍃💐 (Fuurqaan_1 Abdurehman)
Have you checked out Ask Anything Ethiopia yet? It's Ethiopia's first question and answer platform, where you can get answers to your biggest questions from thousands of people! You can join using the link below:

https://www.tg-me.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i591003479
Forwarded from 🍃👀ሀላሌን👀🍃 - 🍃👀رومى👀🍃💐 (Fuurqaan_1 Abdurehman)
𝗧𝗘𝗖𝗛 & 𝗛𝗔𝗖𝗞𝗜𝗡𝗚 𝗜𝗡𝗙𝗢:
ETHIO ONLINE WORKS:
💡ስለ ቦቱ ቀለል አርጌ ለመንገር ያህል:-

#Step1- ቀጥታ በዚ Link በመሄድ ቦቱን start ማለት

#step2- በመቀጠል Join እንድትሉ የሚያመጣላችሁን channel የግድ join ማድረግ አለባችሁ አለበለዚያ ብር መስራት አትችሉም( ቻናሉን Left ማለትም በፍጹም አይቻልም ወዲያው ብር መቁጠር ያቆማል)

#step3- ከስር invite የሚለውን በመጫን የሚላክላችሁን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ መላክ

#step4- በመጨረሻም cash out የሚለውን በመጫን የምትፈልጉትን ያህል የገንዘብ መጠን መርጣችሁ ብራችሁን መሙላት ትችላላችሁ።

❇️ማረጋገጫ ከፈለጋችሁ ከላይ ተለቋል👆👆

⚠️ join በሉ ከሚላችሁ ቻናል join ብላችሁ በድጋሚ left ማድረግ የሰራችሁትን ብር ሊያሳጣችሁ ስለሚችል left እንዳትሉት።
Bot link👉 👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1316391070

ጥያቄ 👇👇

@FillaOnlineBot
አሰላሙ አለይኩም ውድ የኛው ቤተሰቦች ዛሬም ከሰሚራ ፕሮሞት ነው ።
ዛሬም እንደተለመደው በተለመደውን ቀንና ሰአት የተወደዱ ፣ የተመረጡና ትክክክለኛ ኢስላሚክ ይዘት ያላቸው ቻናሎችን ይዘንላቹ ቀርበናል😍 በዚው አጋጣሚ በሁሉም ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኡስታዞች የክርክር መድረክ YouTube መከፈቱን ስናበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው ከታች ያለው ሊንክ በመጫን ዩቱብ ላይ መከታተል ትችላላቹ 👇👇

https://youtu.be/tO2zF6javT0
2024/09/28 14:15:59
Back to Top
HTML Embed Code: