Telegram Web Link
Watch "
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ከረሱል ጋር ሰማይ የተጓዝክ እስኪመስልህ ድረስ ይዞህ ሚሄድ ልብ ሚነካ ቪድዮ" on YouTube
https://youtu.be/j7tU7keBQEA
Join 👇👇👇👇👇
@Ayas098
👆👆👆👆👆
አሰላሙ አለይኩም🙋 ከሰሚራ ፕሮሞት ነው

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEsUti7-QrtvxpbISQ

እንደሚታወቀው ሰሚራ ፕሮሞሽን የተመረጡ እንዲሁም ትክክለኛ የኢስላም ዳዕዋዎች የሚተላለፉባቸው ምርጥ ምርጥ ቻናሎችም ወደናንተ በማቅረብ ይታወቃል ።
ዛሬም ከታች👇 በየ ቻናል ስማቸው ኢስላሚክ ቻናሎችን ወደናንተ አቅርበናል ሁላችሁም #JOIN በማድረግ ተቀላቀሉን እንዲሁም በየ ጉሩፑ ፣ ለዘመድ ለወዳጆቻቹም #Forward አድርጉ 😍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

Forwarded from Ahlam
ይህ በየቀኑ ልትሰሙት የሚገባ የሞቲቬሽናል ስፒች አዘጋጆች ግሩፕ ነው ተቀላቀሉ። https://www.tg-me.com/Ayas098/
አሰላሙ አለይኩም🙋 ከሰሚራ ፕሮሞት ነው

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEsUti7-QrtvxpbISQ

እንደሚታወቀው ሰሚራ ፕሮሞሽን የተመረጡ እንዲሁም ትክክለኛ የኢስላም ዳዕዋዎች የሚተላለፉባቸው ምርጥ ምርጥ ቻናሎችም ወደናንተ በማቅረብ ይታወቃል ።
ዛሬም ከታች👇 በየ ቻናል ስማቸው ኢስላሚክ ቻናሎችን ወደናንተ አቅርበናል ሁላችሁም #JOIN በማድረግ ተቀላቀሉን እንዲሁም በየ ጉሩፑ ፣ ለዘመድ ለወዳጆቻቹም #Forward አድርጉ 😍
Log In
ተዉበት ወደአላህ መመለሰ
አስገራሚው የሸሂድ ሰይድ ቁጥብ አቋም!!!!!
በሰአቱ ከነበረው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች
አንዱ ሰይድ ቁጥብን
እንዲህ ሲል ጠየቀው።
ያ ሸይኽ "ሸሂድ"ማለት ምን ማለት ነው?
ሰይድ ቁጥብ:የአላህን ህግጋት ከህይወቱ ባላይ
ያደረገ ነው።
ብሎ መለሰለት
ከዚያ ችሎት ውስጥ ገቡ በችሎት ውስጥ ሳሉ
አንድ ወንድሙ
በሰይድ ቁጥብ ተገርሞ ግን ለምንድነው
በድፍረትና በወኔ
ያለምንም ፍርሀት የምትናገረው ከፍርድ ቤት
ውስጥ አለው።
ሰይድ ቁጥብ: ምክንያቱም መርበትበትና
መፍራት ከአቂዳ
አይደለምና አለው። ስለተርበተበትክም
የሚለወጥ ነገር የለም
ብሎ መለሰለት።
ከዚያም ጀማል አብደናስር የሞት ፍርድ
እንዲፈረድበት
አዘዘ።ሸይኽ ሰይድ ቁጥብም ይህን ፍርድ
ሲሰማ እንዲህ አለ።
" አልሀምዱሊላህ 15 አመት ሙሉ ስለፋለት
የነበረውን
የሸሂድነት ስጦታ አገኘሁት"
ይህን ይመለከቱ የነበሩት ደህንነቶችና
የመንግስት ሰዎች የሰይድ
ቁጥብ ሁኔታን ሲመለከቱ በብስጭት ላይ ሆኑ
ምክንያቱም ሰይድ
ቁጥብ ይህን ፍርድ ሲሰማ እንደትልቅ ተራራ
ኩሩ ሆኖ ነበር።
ከዚያም ለጀማል አብደናስር ይቅርታ ይጠይቅ
ዘንድ ይወተውቱት
ጀመር። ቁጥብም ተገርሞ እንዲህ አለ "
ለጌታዪ አላህ
የምጠይቀውን ይቅርታ???
ቀጥለው ለጀማል አብደናስር ይምረው ዘንድ
የይቅርታ ደብዳቤ
እንዲፅፍ ጠየቁት ከዚያም አስገራሚ ቃላትን
ወረወረላቸው።
የአመላካች ጣቱን በማውጣት ይህች ጣት
በቀን አምስት ጊዜ
ስንሰግድ ለጌታችን ብቸኝነት
የምንመሰክርባትና ለአምባገነናት
ደሞ መፍረጃ ነች "ኢ" "ህኩም ሊጣጊያ"
አሊፍ ፊደል
አምባገነን ላይ ፍረድ ለማለት የመጣች ናት።
አለ ቀጥሎም
በሀቅ ታስሬ እንደሆን ሀቅ የሆነውን ውሳኔ
እቀበላለው በውሸት
ታስሬም እንደሆን ይቅርታን አደረጋለው።
አንዱ የፍርድ ቤት ሰራተኛ መጥቶ ጀማል
አብደናስርንና ስርአቱን
ይቅርታ እንዲጠይቅና "እኔ ጥፋተኛ ነኝ" ብቻ
እንዲል ጠየቀው።
ሸሂድ ሰይድ ቁጥብ ፈገግና ግርም ብሎት
"በውሸት ርካሽ
የሆነች ህይወትን አልገዛም" አለው።
"አንተ ሰይድ ሆይ ሞት እኮ ነው ፊትህ ያለው"
አለው ሰራተኛው
ሰይድ ቁጥብ(ራአ) " በአላህ መንገድ ላይ
ያገኘውህ ሞት
እንኳን በደህና መጣህ ያሻችሁን ስሩብኝ"
ከፈጅር ሰላት መጠናቀቅ ቡሃላ የሞት ቅጣት
ወደሚከናወንበት
ቦታ ከእስር ቤት አውጥተውት ይዘውት ሲሄዱ
ከአዝሀር የተላከ
አንድ ሸይኽ እንዲህ አለው ጠጋ ብሎ።" ከእኔ
ጋር
"ላኢላሀኢለላህ" በል ወደሞት እየሄድክ ነው"
አለው
ሸሂድ ሰይድ ቁጥብም " ሚስኪን እኔስ
ለላኢላሀ ኢለላህ ስል
ነው አንተ ግን በላኢላሀኢለላህ ፍርፋሪህን
ለማግኘት ነው"
ብሎት ፈገግ እያለ ሳቀ!!!
ይህን ሙሽራ መላኢካው እንደሚቀበለው
ተስፋ እናደርጋለን
ኢንሻአላህ!!!
ረሂመሁላህ ያ ሸሂድ ......
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፖስቸር ቪዲዮ ኡስማን
2024/09/28 16:23:01
Back to Top
HTML Embed Code: