Telegram Web Link
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 73 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።

👉በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 655 ደርሷል።
👉7 አዲስ ተጨማሪ ሰው ማገገም ችሏል።
👉159 የቫይረሱ ተጠቂዎች በጥቅሉ አገግመዋል።
👉በአለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 2,844 የላብራቶሪ ምርመራ
ተከናውኗል።
ተጨማሪ 73 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው እውን ሆኗል።
ሁሉም ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ተረጋግጧል።
49 ወንዶች ሲሆኑ፦
ቀሪዎቹ 24 ደግሞ ሴቶች ናቸው።
ከ 6-75 አመት የእድሜ ክልል ውስጥ ይገኛሉ።
56 ሰዎች ከአዲስ አበባ
8 ሰዎች ከሱማሌ ክልል
4 ሰዎች ከትግራይ ክልል
2 ሰዎች ከአማራ ክልል
3 ሰዎች ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ሆነዋል።
የውጭ ጉዞ ታሪክ ያላቸው 27 ሲሆኑ፦
በሽታው ካለበት ሰው ጋር ንክኪ የነበራቸው 15 ናቸው።
ቀሪዎቹ 31 ደግሞ የጉዞ ታሪክም ንክኪም የሌላቸው
ናቸው።
489 ህሙማን በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ማቆያ ውስጥ
ይገኛሉ።
ቫይረሱ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ 83,854 የላብራቶሪ ምርመራ
ተከናውኗል።
በጽኑ ህክምና ላይ ያለ 1 ታማሚ ተገኝቷል ።
እስካሁን በቫይረሱ 5 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
የመረጃ ምንጭ ጤና ሚንስቴር

@ONLYFORTRUTHERSJ
🙈👇👇👇👇😍😍😍😍😍😍🎖😘😘😘😘😘😘😘

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬም እናንተን ለማስደሰት ትልቅ ነገር ይዘንላችሁ መጠናል 🎖🎖

1GB ሚያሸልም ጥያቄና መልስ ነው በሳምንት ሁለት ቀን ነው ያለን እሁድ ማታ 2 30 አስር ኢስላሚክ ጥያቄወች በአጭር የ30 ሰከንድ ቪድዮ በዩቱብ ይለቀቃሉ 10ኑም ጥያቄ የመለሰ ይሸለማል 1000 የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅል
መልሶቹን በውስጥ አካውንት
ትመልሳላችሁ ሌላኛው ቀን ሮብ ሲሆን የሮቡ የ500 MB ነው በሁለቱም ቀን ማታ 2 30 ይለቀቃል እስከ ሰኞ ጠዋት 3 00 መሞከር ይቻላል የመልሶቹን አሸናፊ ሰኞ ማታ እናሳውቃለን ይሞክሩ ይሸለሙ 🏆🏆

የጥያቄ እና የመልሱ ህጎች 🏵👇

1—አንዴ ከላኩ ማስተካከል ጭራሽ አይቻልም ካስተካለ / ካስተካከለች ሙሉው መልሱ ተቀባይነት አይኖረውም በርጋታ መልሱ


2—መልሶቹ ሚመለሱት በአማርኛ በአረበኛ ወይም አማረኛውን በእንግልዝኛ ነው !

3 — ከመልሳችሁ ጋር አብራችሁ ስማችሁን የ ቴሌግራም ሳይሆን የትክክለኛ ስማችሁን እና አድራሻችሁን ከየት እንደሆናችሁ ስልክ ቁጥራችሁን ትልካላችሁ

መልሶቹ ሚመለሱት

በቴሌግራም @Jabirtube
እና በፌስቡክ jabir tube

አካውንት ነው

5—ቢስሚላህ እንዳትረሱ መልካም እድል እንዳያመልጣችሁ

ሼር ሼር ሼር በዚ ሳምንት እሁድ እንጀምራለን ጥያቄወችን እንለቃለን 👇👇የዩቱብ ቻናላችንን ተቀላቀሉ
አለኝ ብዙ ተስፋ ሳስበው ደስ የሚል:
Watch "Jabir Tube" on YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCHsyFh0fNXzimY4m4JCiBQA
😭😭😭😭 May Allah give them shifae ..... Aminn yareb
Watch "👇👇👇👇👇👇👇🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

🙈1gb 50 ብር ካርድ ሚያሸልሙ ጥያቄ እና መልሶች እሁድ ማታ 2 30 ላይ ጠብቁን"
on YouTube
https://youtu.be/aE9iRlkzbXc
🙈
አጂጂጂብ

ልቦና ያለውን ሰው ሁሉ የምታስለቅስ
ቆንጆ ታሪክ


ከረሱል (ሰዐወ) የህይወት ማህደር!
መነበብ እና ለሌሎች መተላለፍ የሚገባው !
ነብዩ (ሰዐወ) ጠዋፍ እያደረጉ ሳለ አንድ
ዓእራብይ /የአረብ ገጠሬ/ …‘ያ ከሪም!’ /ቸሩ
ፈጣሪ ሆይ እንደማለት/… እያለ ሲጣራ
ሰሙት። እርሳቸውም ከኋላው ሆነው …’ያ
ከሪም!’… አሉ። ዓእራብዩም አቅጣጫ
በመቀየር …’ያ ከሪም!’… እያለ መጣራቱን
ቀጠለ ነብዩም (ሰዐወ) ከኋላው ተከትለው
…’ያ ከሪም!’… አሉ።
ዓእራብዩም ፊቱን ወደ እርሳቸው በማዞር:-

“አንተ ባለግርማ እና በሻሻ ፊት ሆይ!…
ዓእራብይ ስለሆንኩ ነው የምታሾፍብኝ?…
በአላህ እምላለሁ! የፊትህ ሞገስ እና በሻሻነት
ባልነበረ ወዳጄ ሙሐመድ (ሰዐወ) ዘንድ
ወስጄ እከስህ ነበር!” አላቸው።
ነብዩም (ሰዐወ) ፈገግ ብለው:- “አንተ አረብ
ወንድሜ ሆይ! ነብይህን አታውቀውም ማለት
ነው?” አሉት
ዓእራብዩም “አዎን!” ሲል መለሰላቸው።
“ለመሆኑ በእርሱ ላይ ያለህ እምነት
ምንድነው?” ሲሉ ጠየቁት
ዓእራብዩም:- “በነብይነቱ አመንኩኝ! አይቼው
ግን አላውቅም፣ ረሱልነቱን ተቀበልኩኝ!
አግኝቼው ግን አላውቅም።” ሲል
መለሰላቸው።
ነብዩም (ሰዐወ):- “አንተ ዓእራብይ ሆይ!
የዱንያው ነብይህ እና የአሄራ አማላጅህ እኔ
መሆኔን እወቅ!” አሉት።

ዓእራብዩም የነብዩን(ሰዐወ) እጅ በፍጥነት
መሳም ያዘ
ነብዩም (ሰዐወ):- “አንተ አረብ ወንድሜ
ሆይ! ሌሎች ህዝቦች ንጉሶቻቸውን
እንደሚያደርጓቸው አታድርገኝ፤ አላህ (ሱወ)
ኩራተኛ እና አጉራዘለል አድርጎ አላከኝም፤
ይልቁንም አብሳሪ እና አስጠንቃቂ አድርጎ
በእውነት ልኮኛል።” አሉት
በዚህን ጊዜ ...

ጅብሪል ወደ ነብዩ መጣና:- “ሙሐመድ
ሆይ አላህ (ሱወ) ሰላምታን ያቀርብልሀል!
በክብር እና ልቅናም ከሌሎች አስበልጦሀል፤
ለዚህ ለዓእራብይ:- የአላህ ቸርነት እና ቻይነት
እንዳያዘናጋው!፣ ነገ በትንሹም ይሁን በትልቁ፣
በልምጩ ይሁን በቅሉ እንደሚተሳሰበው
ንገረው”… አላቸው።

ዓእራብዩም:- “አንቱ የአላህ መልእክተኛ
(ሰዐወ) ሆይ! ጌታዬ ይተሳሰበኛል ማለት
ነው?” ብሎ ጠየቃቸው

“አዎን ከፈለገ ይተሳሰብሀል!” አሉት

“እንግዲያውስ በአሸናፊነቱ እና በልቅናው
ይሁንብኝ! የሚተሳሰበኝ ከሆነ እኔም
እተሳሰበዋለሁ!” አለ።

ነብዩም (ሰዐወ):- “አንተ አረብ ወንድሜ
ሆይ! ጌታህን በምን ትተሳሰበዋለህ?” አሉት።
“ጌታዬ በወንጀሌ ከተሳሰበኝ እኔ በምሕረቱ
እተሳሰበዋለሁ፣ በጥፋቴ ከተሳሰበኝ እኔ በይቅር
ባይነቱ እተሳሰበዋለሁ፣ በስስታምነቴ
ከተሳሰበኝ እኔ በቸርነቱ እተሳሰበዋለሁ!”…
አለ።
~~
ነብዩ (ሰዐወ) ፂማቸው እስኪረጥብ ድረስ
አለቀሱ።
ጅብሪል ወደ ነብዩ ወርዶ:- “ሙሐመድ ሆይ!
አላህ ሰላምታን ያቀርብልሀል። ለቅሶህንም
ቀንስ! የአርሽ ተሸካሚ መላኢካዎችን ተስቢህ
ከማድረግ አዘግይታቸዋለችና ይልሀል።

ለዓእራብዩ ወንድምህ ደግሞ:- እንዳይተሳሰበን
ንገረው! እኛም አንተሳሰበውም! እርሱ የጀነት
ጎረቤትህ ነው!።”… አላቸው።
አላህ በታላቋ ጀነተል ፊርደውስ ውስጥ
የነብዩን (ሰዐወ) ጉርብትና ከሚያገኙት
እንዲያደርገን እንለምነዋለን።

ያ አላህ ይህንን መልእክት አንብበው
ለሚያስተላልፉ ሁሉ ከነቤተሰቦቻቸው
ምሕረትህን ለግስ መመንዳትንም
አትንፈጋቸው …ያ ከሪም!።

ከአላህ ውጭ በእውነት የሚመለክ አምላክ
የለም! ሀይልም ሆነ ብልሀት በርሱ ቢሆን
እንጂ አይገኝም!።
~~
‘አላሁመ ሰሊ አላ ሙሐመድ ወ አላ አሊ
ሙሐመድ’ …ጌታዬ ሆይ ምሕረትህን
እለምንሀለሁ ወዳንተም ንሰሀ እገባለሁ!።
ከመካከላችን ሰደቀተል ጃሪያን የሚፈልግ
ማነው? ከሞትን በኋላ እንኳ በቀብራችን
ውስጥ ሆንነን አጅር የምንቋደስበትን!።
እንግዲያውስ ይህንን መልካም ስራ በነፍሳችን
ላይ አናስመልጥ!
}} በነብዩ (ሰዐወ) ላይ አስር ሶላዋትን
እናውርድ ለአስር ሰዎችም መልእክቱን
እናስተላልፍ የቂያም ለት በሚዛናችን ላይ
ሚሊየን ሰላዋት ሆኖ እናገኘዋለን

@ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👇👇😍🙊 ተለቀቀ ተለቀቀ 👏
የአርቶግሮ ግዛት በአማርኛ ድንቅ ትርጉም ከብዙ ልፋት በኋላ ለተመልካቾች ተለቀቀ 💥
ክፍል 1 ከዩቱብ አውርደን ለቀንላቹሃል 🤝 ቀጣዮች ለመከታተል ሰብስክራይ አድርጉ jabir tube
https://www.youtube.com/channel/UCHsyFh0fNXzimY4m4JCiBQA
Forwarded from @Best App1 Bot
👨‍⚖አሀዱ Fact ምርጥ የቴሌግራም ቻናል ከሚባሉት አንዱ ነው የተለያዩ እውቀቶችን እና አዝናኝ ነገሮችን ያገኙበታል ተቀላቀሉ 👇
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from በቁርአን ጥላ ስር (Jabir tube)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👇👇😍🙊 ተለቀቀ ተለቀቀ 👏
የአርቶግሮ ግዛት በአማርኛ ድንቅ ትርጉም ከብዙ ልፋት በኋላ ለተመልካቾች ተለቀቀ 💥
ክፍል 1 ከዩቱብ አውርደን ለቀንላቹሃል 🤝 ቀጣዮች ለመከታተል ሰብስክራይ አድርጉ jabir tube
https://www.youtube.com/channel/UCHsyFh0fNXzimY4m4JCiBQA
🙈👇👇👇👇😍😍😍😍😍😍🎖😘😘😘😘😘😘😘

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬም እናንተን ለማስደሰት ትልቅ ነገር ይዘንላችሁ መጠናል 🎖🎖

1GB ሚያሸልም ጥያቄና መልስ ነው በሳምንት ሁለት ቀን ነው ያለን እሁድ ማታ 2 30 አስር ኢስላሚክ ጥያቄወች በአጭር የ30 ሰከንድ ቪድዮ በዩቱብ ይለቀቃሉ 10ኑም ጥያቄ የመለሰ ይሸለማል 1000 የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅል
መልሶቹን በውስጥ አካውንት
ትመልሳላችሁ ሌላኛው ቀን ሮብ ሲሆን የሮቡ የ500 MB ነው በሁለቱም ቀን ማታ 2 30 ይለቀቃል እስከ ሰኞ ጠዋት 3 00 መሞከር ይቻላል የመልሶቹን አሸናፊ ሰኞ ማታ እናሳውቃለን ይሞክሩ ይሸለሙ 🏆🏆

የጥያቄ እና የመልሱ ህጎች 🏵👇

1—አንዴ ከላኩ ማስተካከል ጭራሽ አይቻልም ካስተካለ / ካስተካከለች ሙሉው መልሱ ተቀባይነት አይኖረውም በርጋታ መልሱ


2—መልሶቹ ሚመለሱት በአማርኛ በአረበኛ ወይም አማረኛውን በእንግልዝኛ ነው !

3 — ከመልሳችሁ ጋር አብራችሁ ስማችሁን የ ቴሌግራም ሳይሆን የትክክለኛ ስማችሁን እና አድራሻችሁን ከየት እንደሆናችሁ ስልክ ቁጥራችሁን ትልካላችሁ

መልሶቹ ሚመለሱት

በቴሌግራም @Jabirtube
እና በፌስቡክ jabir tube

አካውንት ነው

5—ቢስሚላህ እንዳትረሱ መልካም እድል እንዳያመልጣችሁ

ሼር ሼር ሼር በዚ ሳምንት እሁድ እንጀምራለን ጥያቄወችን እንለቃለን 👇👇የዩቱብ ቻናላችንን ተቀላቀሉ
አለኝ ብዙ ተስፋ ሳስበው ደስ የሚል:
Watch "Jabir Tube" on YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCHsyFh0fNXzimY4m4JCiBQA
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌹አህሉል ጀናህ🌹:
ጉረባዕ !

አንተ እስልምናህ ባይተዋር የሆንከው ሙስሊም ሆይ
በላግጠና በፌዝ የተሾፈብህ ፊትህን ወደ አላህ በማዞር ማንጓጠጥ የደረሰብህ ሙእሚን ሆን ይህን የሸህ ኻሊድን ራሺድ ቢሻራ አደምጥ!

ተርጓሚ:- ኢብኑ ኸልዱን
አዘጋጅ :- ሰለሃዲን አሊ
@ONLYFORTRUTHERSJ
Forwarded from 📚ኢቅራዕ Network📡 (ΐცϞ Uრaΐr) via @like
قُلْ أَرَءَيْتُمْ إِن جَعَلَ ٱللَّهُ عَلَيْكُمُ ٱلنَّهَارَ سَرْمَدًا إِلَىٰ يَوْمِ ٱلْقِيَٰمَةِ مَنْ إِلَٰهٌ غَيْرُ ٱللَّهِ يَأْتِيكُم بِلَيْلٍۢ تَسْكُنُونَ فِيهِ ۖ أَفَلَا تُبْصِرُونَ

አያችሁን «አላህ በእናንተ ላይ ቀንን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ዘውታሪ ቢያደርገው ከአላህ ሌላ በውስጡ የምታርፉበትን ሌሊት የሚያመጣላችሁ አምላክ ማን ነው (ንገሩኝ) አታስተውሉምን» በላቸው፡

#መዲና_ሱልጣን

Code #X40
Watch "👇👇👇👇👇

አሸናፊውን ተመልከቱ
ከእስከ 4 የወጡ ተሸላሚ ናቸው

የጥያቄና የመልሶቹ አሸናፊ ከነመልሶቻቸው jabir tube" on YouTube
https://youtu.be/DFDE4cUEXzk
=> በመጀመሪያ ምን እንደነበርክ
ለማወቅ ከፈለግክ እጅህን ወደ
መሬት ስደድና አፈር ዝገን።

መነሻህ እዚያ ጋር ነው።

=> መጨረሻህን ማወቅ ስትፈልግ
ደግሞ አባትህ ወይም አያትህ
ወይም ቅድመ አያትህ የት እንዳሉ ንገረኝ።


ከምትረግጠው አፈር ተፈጥረህ ሳለ
መኩራት ነውር ነው ከሚጠፋ አካል
ተሰናስለህም አባትህ የሌለውን ላንተ
እንደሚኖርህ ማሰብህም ሞኝነት ነው!


ከአፈርነት ተነስተህ በመጨረሻም
አፈር እስክትሆን ድረስ ምንድን ነበርክ
የሚለው ነዉ ግን አሳሳቢ ጥያቄ ።

JOIN US

https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
2024/09/29 14:22:41
Back to Top
HTML Embed Code: