Telegram Web Link
በየቀኑ -የተለያዩ ሀዲሶችን
- ዱዓዎችን
-አዝካሮችን
- ታሪኮችን
- ወቅታዊ ጉዳዩችን ና የተለያዩ አዝናኝ ፕሮግራሞችን በ ሀላል ተቋማች ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ Join ይበሉ 👇👇

JOIN
Forwarded from Zawya Tv
ቀሰሱል ሀቅ በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም በዛውያ ቲቪ ዘወትር ረቡዕ ምሽት 2፡30
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ!
Forwarded from Zawya Tv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል!

"ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች አንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።" - ኢ/ር ታከለ ኡማ

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ሰሞኑን #ኮሮና_ቫይረስ በመባል የሚታወቅ በዓለማችን እየተሰራጨ በዋናነት ደሞ በቻይና ሐገር የወጣውን በሽታ ምክንያት በአላህ እገዛ እንድንጠበቅ ዘንድ ይህንን ዱዓእ እንድናዘወትር ዶ/ር ሼይኽ #ከማል_አል_ሁት ነግረውናል ዱዓኡም ይኼ ነው።
عن د. كمال الحوت
مع انتشار ما بسمى بالفيروسات والانفلونزا ردد بكل ثقة وتوكل على الله هذا الدعاﺀ:
..((تحصنت بذي العزة والجبروت واعتصمت برب الملكوت وتوكلت على الحي الذي لايموت
اللهم اصرف عنا الوباء
وقنا شر الداء بلطفك
ورحمتك إنك على كل شئ قدير)) ..
علمه لغيرك
አላህ ይጠብቀን ሐገራችን ሐበሻንም አላህ ይጠብቃት አሚን
ስለ ኮሮና አጫጭር መረጃዎች!

- ሳውዲ አረቢያ ዓለም አቀፍ በረራዎች ለቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት እንዲታገዱ ትዕዛዝ አስተላልፋለች። በሳውዲ በአሁን ሰዓት በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ 86 ሰዎች ይገኛሉ።

- የቫይረሱ ስርጭት እየተገታባት ነው በተባለችው ቻይና በ24 ሰዓት ውስጥ የተመዘገበው የ13 ሰዎች ሞት ነው። በቫይረሱ ደግሞ መጠቃታቸው የተነገረው 11 ሰዎች ብቻ ናቸው።

- በአሜሪካ የብራዚል አምባሳደር በተደረገላቸው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ቫይረሱ እንደሚገኝባቸው ተረጋግጧል።

- በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ የ66 ሰዎች ሞት መመዝግቡን ተከትሎ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥ 133 ደርሷል።

- በአሜሪካ ዋሽንግተን ስቴት በ24 ሰዓት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የስድስት ሰዎች ሞት ተመዝግቧል።

- ፖላንድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደሀገሯ የሚገቡ የውጭ ሀገር ዜጎችን ለማገድ መወሰኗ ተሰምቷል። ፖላንድ ውስጥ በ24 ሰዓት አዲስ 16 የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ተመዝግቧል።

- ዴንማርክ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለውጭ ሀገር ዜጎች ደንበሯን እንደዘጋች በይፋ አሳውቃለች። ዴንማርክ ውሥጥ 804 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል።

- በፈረንሳይ የ18 ሰዎች ሞት መመዝገቡን ተከትሎ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 79 ደርሰዋል። በሀገሪቱ ከ3,661 ተጠቂዎች አሉ።
የነብያቶች ጥሪ:
#የነብያቶች #ጥሪ
ከአላህ ወጪ ለምታመልኩ ሰዎች፦

በእናንተ ክደናል****** ( كَفَرْنَا بِكُمْ)

አላህ በየቦታው አለ ለምትሉ ፦

በእናንተ ክደናል****** ( كَفَرْنَا بِكُمْ)

ወደ አላህ እንቃረባላን ብላቹ ሳሊሆችን፤መላይኮችን፤ነብያትን ምትጣሩ አህባሽ፤ተብሊግ፤ሱፊ፤፦

በእናንተ ክደናል****** ( كَفَرْنَا بِكُمْ)

በምላስ ላኢላሀ ኢለላህ ያለ ሰው ምንም ሽሪክ ቢሰራ ሙስሊም ነው ለምትሉ ፦

በእናንተ ክደናል****** ( كَفَرْنَا بِكُمْ)

ሰለፊ ነን ብላቹ ሙሽሪኮችን ሙስሊም ሙስሊሞችን ተክፊር ኸዋሪጅ ያላቹ፦

በእናንተ ክደናል****** ( كَفَرْنَا بِكُمْ)

ከአላህ ፍርድ(ቁርአን፤ሀዲስ) ውጪ ባለ ፍርድ ምትዳኙ፤ጠበቃ ምታቆሙ፤ምትከሱ፤ምትፋረዱ በሙሉ፦

በእናንተ ክደናል****** ( كَفَرْنَا بِكُمْ)

ከአላህ ውጪ ላለ መፋረድ ሃላል የሚያረጉ አለሞች፤ሼኾች ከነክብራቸው፦

በእናንተ ክደናል****** ( كَفَرْنَا بِكُمْ)

የአላህ ፍርድ ይበልጣል ብላቹ በጣጉት ምትፋረዱ ምታስፈርዱ ፦

በእናንተ ክደናል****** ( كَفَرْنَا بِكُمْ)
አላህ እንዲህ ይላል ፦
====================
حيث قال تعالى: (( قَدْ كَانَتْ لَكُمْ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ فِي إِبْرَاهِيمَ وَالَّذِينَ مَعَهُ إِذْ قَالُوا لِقَوْمِهِمْ إِنَّا بُرَآءُ مِنكُمْ وَمِمَّا تَعْبُدُونَ مِن دُونِ اللَّهِ كَفَرْنَا بِكُمْ وَبَدَا بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمُ الْعَدَاوَةُ وَالْبَغْضَاء أَبَداً حَتَّى تُؤْمِنُوا بِاللَّهِ وَحْدَهُ)) الممتحنة:4.
“በኢብራሂምና በነዚያ ከርሱ ጋር በነበሩት መልካም መከተል አላችሁ፤ለሕዝቦቻቸውም እኛ ከናንተ ከአላህ ሌላ ከምትገዙትም #ንፁሆች ነን(ራሳችንን አግልለናል) በእናንተ ላይ ካድን በአላህ አንድ ብቻ ሲሆን እስከምታመኑ ድረስ በኛና በናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ #ዘወትር ተገለፀ ባሉ ጊዜ (መልካም መከተል አላችሁ)
(”አል-ሙምተሒናህ4)
================
👇👇👇
Copy
ኮሮና ሀበሾችን መያዙ ተረጋገጠ ከጃፓኑ ጋር የነበሩ 3 ሰወች የኮሮና ሰለባ ሆኑ !! ጃፓኑ ሰውየ ናዝሬት አዳማ አዲስ አበባ እንደተሽከረከረ ተገልፇል 😳
@ONLYFORTRUTHERSJ
#የአስደናቂው_ለማኝ_እና_የባለታሪኩ_ገጠመኝ

በመንገድ ላይ በመጓዝ ላይ ሳለ፣ አንድ ምስኪን ለማኝ የሚሰራው ድርጊት ላይ አይኑ አረፈ። ትኩረቱን ሰጥቶ መከታተሉን ቀጠለ። ለማኙ እንዲህ ነበር የሚያደርገው.... መጥቶ ሰደቃ የሚሰጠው ሰው ጋር ረዘም ያለ ንግግር ያደርጋል። ሁሉም ሰው ሰደቃ ሊሰጠው በመጣ ቁጥር፣ እንደ ሌሎቹ ሳይሆን ረዘም ያለ ጊዜን ያናግራል። እሩቅ ላይ ስለነበሩ የሚሉትን ነገር ለመስማት አልቻለም። በመሆኑም ጠጋ ብሎ ሰደቃ በመስጠት የሚናገረውን ነገር ለማዳመጥ ወሰነ።

ኪሱ ውስጥ የነበረው 50ብር ብቻ ነበር። ታድያ 10ብር ሰጥቼ በዛውም 40ብቅ እስኪመልስልኝ ሰፊ ግዜን ወስጄ አዳምጣለሁ በማለት፤ ሄዶ ያሰበውን አደረገ። 50ብር ሰጠውና 40ብር መልስልኝ አለው። ለማኙም እንዲህ አለው........ "ያንተ ብር የሚሆነው ይህ ወደ ኪስህ የመለስከው 40ብር ሳይሆን ለእኔ የሰጠኀኝ 10ብር ነው። ምክንያቱም ይህንን 40ብር የምታውለው ምናልባት ለዱንያዊ ጥቅም ይሆናል። ጥቅሙም እዚሁ ዱንያ ላይ ይቀራል። ነገር ግን ለእኔ የሰጠኀኝ ብር ወደ አኼራ ካዝናህ ተዘዋውሯል "....

ንግግሩ ውስጤን ስለነካው በቃ እሺ መልስ አልፈልግም አልኩት። "አይይይ እኔ አንተ ብር እንድትሰጠኝ ብዬ አይደለም ይህንን የነገርኩህ። ቀሪውን 40ብር ለኔ ሳይሆን ሌላ እኔን ለመሰለ አልያም ከእኔ ለባሰ ምስኪን ለግሰው" ሲል በድጋሚ ልቤን የሚነካ ንግግር ተናገረ። ያለኝን ለመፈፀም ልጓዝ ዞር ስል እንደገና ወደ ኋላ ጠራኝ። እኔም አቤት ብዬ በደስታ ተመለስኩ። እንዲህ አለኝ "ሌላ ንግግር ጀምረን ዋናውን ጉዳይ ረሳሁት። የብርህ ምንጭ ምንድነው?" ሲል ጠየቀኝ። እኔም ሃላል እንደሆነ በደንብ አስረዳሁት። እሱም"እንደዛ ከሆነ ማሻ አላህ!! ብርህ ምንጩ ሃራም ቢሆን ኖሮ አልቀበልህም ነበር። ወላሂ የሚመለከተኝ አላህ ምስክሬ ነው። ከማንም ሰው የብሩን ሃላል መሆን ሳላረጋግጥ ተቀብዬ አላውቅም። ሃራም ከሆነ የሰጠኝ የብር መጠን የፈለገ ቢበዛ መልስልምታለሁ" እንዲህ እያወራን የዝሁር አዛን ወጣ። እሱም አንስቼው ዊልቸሩ ላይ እንዳስቀምጠው ነገረኝ። የዙሁር ሰዓት ብዙ ሰው ከስራ ስለሚወጣ ለልመና አመቺ ሰዓት ነው። ነገር ግን እሱ ሰላቱን በማስቀደም ለአላህ እጁን ሰጠ። ወደ መስጅድ እየገፋሁኝ ወሰድኩት። እናንተ እግር፣ እጅ፣አይን እያላችሁ ሰላተል ጀመዓ የሚያመልጣችሁ ወንዶች ከዚህ ሰውዬ የት አላችሁ!!? አንቺም ሙሰልሰል እየተመለከትሽ ሰላት የሚያልፍሽ፣ቻት ላይ ተጥደሽ ወቅቱን የምታሳልፊ እህቴ ወንድሜ ከዚህ ለማኝ አንፃር አላህ ምን ይለን ይሆን!!?

ከዓመታት በኋላ ይህንን ሰው ከቦታው ላይ አጣሁት። በአካባቢው የሚገኙ ሰዎችን ስለ እሱ እንዲነግሩኝ ጠየኳቸሁ። እነሱም እርሱ ልመናውን ትቶ። ከውጭ ሀገር በመጡ #በጎ_ፍቃደኞች እግሩን ታክሞ ድኖ፣ልመና ከመተዉም አልፎ ውጭ ሀገር ሄዶ ባካበተው ሃብት አማካኝነት ትልቅ ደካሞችንና ህፃናትን የሚረዳ ተቋም ማቋቋሙን ነገሩኝ። እኔም በአላህ ስራ ተደንቄ ከዚያን ቀን ጀምሮ በቀን ሰደቃ ሳልሰጥ ውዬ አላውቅም።


ሁላችንም ዛሬ፣አልያም ይህን ሳምንተ በየቀኑ ከ5ብር በማንሳት እስከ 1ብር ሰደቃ በመስጠት ለሰባት ተከታታይ ቀናት ታላቅ አጅርን እናግኝ!!

"#ውሃ እሳትን እንደምታበርደው ሁሉ #ሰደቃ የአላህን ቁጣ ታበርዳለች" ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) አላህ በብዙ ነገር ሊቆጣብን ይችላል። ይህን ሃያል የጌቴችን ቁጣ ሰደቃ በመስጠት እናብርደው።

ይህንን ፅሁፍ #ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!

For more info join z channel👇👇👇👇👇👇👇
🌼🌼🌼( @ONLYFORTRUTHERSJ )🌼🌼🌼
🌼🌼🌼 ( @ONLYFORTRUTHERSJ🌼🌼
🌼🌼🌼 ( @ONLYFORTRUTHERSJ)🌼🌼🌼
*Bismillahirrahmanirraheem*

*Hadith:who says 10 times these words he is like one who set free four slaves from the family of Isma'il Alaihi salam*
------------
✦ *لا اِلهَ اِلَّا اللّهُ وَحْدَهُ لا شَرِيكَ لَهُ ، لَهُ الْمُلْكُ وَ لَهُ الْحَمْدُ وَ هُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ*
La ilaha illal-lah wahdahu la sharika lahu, lahu-l-mulk wa lahu-l-hamd wa huwa 'ala kulli shai'in qadir,"
*None has the right to be worshipped but Allah. He is the Only One and has no partners . For Him is the Kingdom and all the praises are due for Him.*
---
✦:RasoolAllah Sal-Allahu Alaihi Wasallam said He who says 10 times these words he is like one who set free four slaves from the family of Isma'il Alaihi salam
Sahih Muslim Book 035, Number 6510
-----------------
https://youtu.be/csDV52kYXPw
Aselamuwaleykim☺️
Hey freinds🤗 it's yasmina 😉
Get ready😎
People usually are afraid of obstacles and barriers that appear in their life . They used to hide from the depth they are. It's because they are not ready to fit problems that happen in their day to day life .but why🤔 Its becouse they didn't train themselves before hand .as a result ,they shake of not solving their problems 😔and start losing their امان (safety) eventually they will be in a great depression . these state doesn't only affect that person but also the community that he/she is close to .
Tips to become ready 😋
_ build your self mentally meaning train your self that life is not always stable as it's seen now .
_ have willingness to find immediate solutions for your problems .
Be critical thinker while choosing the solutions you must not wound another person .
_ don't have a close linkage with comfortable zones .because it's gonna be hard to leave it ,even if it's must .
_ have trust in Allah if so he will guide you to the straight path .
_ Don't always choose the easiest way to win it's also necessary to choose difficulties. really !😳 It makes you more tough .
_ get to control your emotions in normal days .
_ be your mirror meaning spend some time with yourself. and try to distinguish your strength and weakness as well ! so as to ,help you know more about yourself .
By following these steps باذنى الله your gonna be ready enough for any tragedy that comes to your life . and also it will help you increase your strongest personality😊.
Join 👇👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ለድንገተኛ በሽታ ከሚደረጉ ዱዓዎች ።
°•° በኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ | ሼር ያድርጉ!
ነብያችን ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ ( ሲያነጋና ሲያመሽ ሶስት
ሶስት ግዜ ይህን ዱዓ ያደረገ ከድንገተኛ ወረርሽኝ በሽታ እስኪያመሽ
ወይም እስኪያነጋ አላህ ይጠብቀዋል ። እሱም :– " ቢስሚላሂ አለዚ ላ
የዱሩ መዐ ኢስሚሂ ሸይኡን ፊል አርዲ ወለ ፊ አሰማኢ ወሁወ አሰሚኡ
አል አሊም "
በአላህ ስም በሰማያትና በምድራት ያለ ክፉ ነገር ከሱ ስም ጋር ማይጎዳ
በሆነው ስሙ እጠበቃለሁ እሱ ሰሚና አዋቂ ነው ።))
ﻋﻦ ﻋُﺜْﻤَﺎﻥَ ﺑْﻦَ ﻋَﻔَّﺎﻥَ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗﺎﻝ : ﺳَﻤِﻌْﺖُ ﺭَﺳُﻮﻝَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ
ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﻳَﻘُﻮﻝُ : " ﻣَﻦْ ﻗَﺎﻝَ : ﺑِﺎﺳْﻢِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻟَﺎ ﻳَﻀُﺮُّ ﻣَﻊَ ﺍﺳْﻤِﻪِ ﺷَﻲْﺀٌ ﻓِﻲ
ﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﻟَﺎ ﻓِﻲ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀِ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟﺴَّﻤِﻴﻊُ ﺍﻟْﻌَﻠِﻴﻢُ، ﺛَﻠَﺎﺙَ ﻣَﺮَّﺍﺕٍ، ﻟَﻢْ ﺗُﺼِﺒْﻪُ ﻓَﺠْﺄَﺓُ ﺑَﻠَﺎﺀٍ
ﺣَﺘَّﻰ ﻳُﺼْﺒِﺢَ، ﻭَﻣَﻦْ ﻗَﺎﻟَﻬَﺎ ﺣِﻴﻦَ ﻳُﺼْﺒِﺢُ ﺛَﻠَﺎﺙَ ﻣَﺮَّﺍﺕٍ ﻟَﻢْ ﺗُﺼِﺒْﻪُ ﻓَﺠْﺄَﺓُ ﺑَﻠَﺎﺀٍ ﺣَﺘَّﻰ
ﻳُﻤْﺴِﻲَ ." ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ
★ ይህ ዱዓ ሁልግዜ ጠዋትና ማታ ከሚደረጉ ዱዓዎች ዋናው ነው
* በሽታው ሳይከሰትም ከተከሰተም በኋላ መተግበር ያለበት ዱዓ ነው
አላህ የተግባር ሰው ያድርገን ።
√√ ይህንን መልዕክት በፍጥነት ሼር ያድርጉ !!
# ###ለወገኑ የሚያስብ ኢሄን መረጃ #ሼር በማረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
2024/09/30 22:13:31
Back to Top
HTML Embed Code: