This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ዘመቻው_ሊጠናቀቅ_3 ቀን ብቻ
#ለእህቴ………
ምስኪኗ እህታችሁ የእናንተን እገዛ ትሻለች እህቴ ስለ ፓድ ላንቺ ማውራት ለቀባሪው ማርዳት ነው አንቺ ምቾት ፈልገሽ አማርጠሽ ስገዢ ያቺ ምስኪኗ እህትሽ ግን አንድ ፓድ(ምዴስ) አጥታ ስትሳቀቅ ስትሸማቀቅ በአሞኝ ነው ሰበብ ከትምህርት ገበታዋ ስትስተጓጎል መስማት የእለት ተእለት ሂደት ነው ማናችንም ግን ለምን አላልንም… ……
ዛሬ ግን እንንቃ
ወንድሜ አንተስ የእህትህ የእናትህ የሚስትህ
የልጅህን ስቃይ ታያለህ ታድያ ምን ትጠብቃለህ አንድ ለቤተሰብህ ስትገዛ ለምስኪኗ እህትህም በዛው አስታውሳት… …… ኡሚ የየቲሞች የልማት እና መረዳጃ ተቋም #ለእህቴ…… ብሎ የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ(ፓድ እያሰባሰበ ነው ሁላችንም አሻራችንን እናሳርፍ መደገፍ የምፈልጉ ያላቹበት ቦታ መጥተን እንቀባላለን ።
ብር መላክ ለምፈልጉ ንግድ ባንክ
1000278180388
#ኡሚ የየቲሞች የልማት እና መረዳጃ
"ለበጐነት መስፈርት የለውም!"
0980482001/0926688698
ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቤሮ ቁ 316&317
@ummicharityinstitut

✨አላህ ለባሪያው ትልቁ የሚለግሰው ነገር ደስታ አይደለም....#ደስታ ማለት ጊዜያዊ ስሜት በመሆኑ ይወገዳል✨ትልቁ የአላህ ስጦታ #ውዴታ ነውና አላህ በልቦቻችን ላይ ውዴታን ያስፍ
@ONLYFORTRUTHERSJ
@ONLYFORTRUTHERSJ
Forwarded from Yasmina
Aselamuwaleykim🤗
Bismillah .....hey freinds
Motivational speaker Yasmina 🙌
Work hard 😁
- Universal truth😌
A person who work will gain more than the person sitting.
A human being do have 5 basic components if these components are cultivated in a proper way then the person will be successful these are - mind : in which we think.
- body : in which we move and act on it .
- sprit : in which we believe .
Emotion : in which we feel .
Social : in which we integrate with others .
So , if a person uses these components wisely then that person tends to work hard .
How we can work hard🤔
- firstly we have to believe that we can do the thing that we want .
- we have to give value for ourselves and vanish all negative thoughts found in our mind .
- we have to have a dream so as to strike for it .
- we have to know our strength and weakness .
- having a plan is also essential if plan "A" doesn't work it's preferable to choose plan "B".
Focus 😳
Some people' wants a quick change in a sense if they start to work today for their dream they will be so curious to see the change tommorow .
But , it's necessary to be patience while moving in these long journey unless and other wise things are gonna be so hard to control😔 . Every thing in this life is with in a process and it takes time you can't even speed it up. We can take Allah's "hikma"( wisdom) as an example Allah could have made a baby at a moment but he designed it to be in 9 months . A seed could have been made in a day but it's for a reason that it takes a lot of years . By these hikma Allah is teaching us to be patience. in life .so , success is dependent upon patience .
May Allah make us among the Sabirun ...Amiin 🙏
Join 👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆

ድንቅ ምክር...
ነብዩላህ ዩሱፍ ﷺ ለወንድሙ እንዲህ አለው፦
" لا تبتئس" ..
ተስፋ አትቁረጥ
ነብዩሏህ ሹዐይብ ለነብዩሏህ ሙሳ ﷺ
" لا تخف" ..
"አትፍራ" አሉት
ነብዩሏህ ሙሃመድ ለጓደኛቸው፦
" لا تحزن" ..
"አትዘን" አሉት
እኔም ለውድ ለጉሩፔ ቤተ ሰቦች የሃቢቢን ﷺ ቃል ልበላችሁ
" لا تحزن" ..
"አትዘን"
በማንኛውም በዚህች አለም ላይ በምያጋጥማችሁ ነገር አትዘኑ አትፍሩም ተስፋም አትቁረጡ !! ምክንያቱም የዱንያ ባህሪዋ ይህም ስለሆነ !! ነገር ግን አንድ ቀን እንዘን ፦ የዛኔ ሁሉም በሚቀሰቀስበት ቀን የመልካም ስራ ሚዛናችን አንሶ የመጥፎ ስራችን የበዛ እለት ... እንፍራ እንዘን..
✍አቡ ፈትያ(ጅብሪል ሱልጠን)
@ONLYFORTRUTHERSJ
ነብዩላህ ዩሱፍ ﷺ ለወንድሙ እንዲህ አለው፦
" لا تبتئس" ..
ተስፋ አትቁረጥ
ነብዩሏህ ሹዐይብ ለነብዩሏህ ሙሳ ﷺ
" لا تخف" ..
"አትፍራ" አሉት
ነብዩሏህ ሙሃመድ ለጓደኛቸው፦
" لا تحزن" ..
"አትዘን" አሉት
እኔም ለውድ ለጉሩፔ ቤተ ሰቦች የሃቢቢን ﷺ ቃል ልበላችሁ
" لا تحزن" ..
"አትዘን"
በማንኛውም በዚህች አለም ላይ በምያጋጥማችሁ ነገር አትዘኑ አትፍሩም ተስፋም አትቁረጡ !! ምክንያቱም የዱንያ ባህሪዋ ይህም ስለሆነ !! ነገር ግን አንድ ቀን እንዘን ፦ የዛኔ ሁሉም በሚቀሰቀስበት ቀን የመልካም ስራ ሚዛናችን አንሶ የመጥፎ ስራችን የበዛ እለት ... እንፍራ እንዘን..
✍አቡ ፈትያ(ጅብሪል ሱልጠን)
@ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የነ አሽረፍ ናስር የነሺዳ ክሊፕ 😂😂😂😂
ነቢ ዘይኔ
°°°°°°°°°
በጡሃራ ማጠን የተረማመደው
ዐይኖቹን ተኩሎ ነው የተወለደው
በፊት ወደደና ሁሉን አስወደደው
የኢብሊስን ጭፍራ ገደል የሰደደው
የነጃላኔ አባት የነአህመደል በደው
አትንቀጣቀጡ ሚስባህን ወስደው
አገርኩን ካላየሁ ሰብር የለኝም እኔ
(ነቢ ዘይኔ)
♥ ♥ ♥
የጌታ ሚነኑ፣ የጌታ ከረሙ
ራህመት ይውረድብህ አህመድ ሙከረሙ
የተወለድኩበት እንዴ‘ነው ሀረሙ
እንዴነው ዐረፋው፣ እንዴነው ዘምዘሙ
እንዴነው ኃቲፋ፣ እንዴነው መቃሙ
ሁሉ የሚያለቅስባት ብሎዋኔ ዋኔ
(ነቢ ዘይኔ)
♥ ♥ ♥
ባንቱ ይከፈታል፣ የጌታ ረህመቱ
አቅርቦ አጫወተው ሀዩን ላየሙት
እኩያትም የለው በአባትም በናት
ያንቱ ሀድራ እኮ‘ነው የዐሪፍ ጀነት
ነቢ አንቱን መውደድ‘ነው የኔ መድሃኒት
ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ ብሞት አደራ እልኋለሁ ባክኑልኝ ስለኔ
(ነቢ ዘይኔ)
♥ ♥ ♥
መወደድኩን አውቃ እርግቢይቱም
እንቁላሏን ጣለች እዋሻው ግድም
ድሯንም አደራች ሸረሪቷም
ብለው ተመለሱ ከዚህስ የለም አላህ ሸሸጋቸው ብሎ ሣለሁ እኔ፡፡
(ነቢ ዘይኔ)
♥ ♥ ♥
የዋሻው እግረኛ እንዴነው ሷሂቡ
አቡበከር ሲዲቅ የሀድራው በዋቡ
ባላላማ ሰንደቅ ባለ ኑር ድባሉ
ቢወራ እማያልቀው የሱ አጃኢሉ
በራሱ አለልህ የሱ መናቂቡ
የነ አኢሻ አባት የአብድረህማኔ
(ነቢ ዘይኔ)
♥ ♥ ♥
የመካ ሰፊሆች ነገራቸው ጠና
ወደዋሻው ሄዱ ሲዲቅ ጋር ሆኑና
እባቡ ቢመጣ ልዘይር አለና
ሲደቅ ከለከለው ቅናት ያዘውና
እግሩን ሰጠው አሉ ይንከሰው አለና
እያለ ያይኔ ኑር ፊዳ ልሁን እኔ
(ነቢ ዘይኔ)
♥ ♥ ♥
ሙስጦፋን ለመርደት ሌትቀን ያላረፈው፣
እየው ይህን መውደድ ድንበር ሲያሣልፈው፣
ቅንጭም አለለው በጠልሻ ሲነድፈው፣
ሀራራው ጠንቶበት እንባው ያረገፈው
እሱዎ አላለቀስክም ላልቅስለት እኔ፣
(ነቢ ዘይኔ)
መንገድን ሲሄዱ አስቀድሞ ገና
በቀኝም በግራ መዟዟሩ ጠና፣
ይገሉታል ብሎ ሀዘን ያዘውና
ወዳጁ ብሎ አለው ይህንን አየና
ላተህዘን ሷሂቤ ኢነሏሀ መዐና
ለኔም ብዬ አይደለ ላንተ ነው ማዘኔ፣
[አላሁመ ሶሊ ዐላ ሙሀመድ፣ ነቢ ዘይኔ2 ያቁረተ አይኒ
ያሚስኪ ጦይባ የሀድራ ቻናል
Join us @ONLYFORTRUTHERSJ

አንድ ጊዜ ነብዩላህ ሙሳ (አለይሂሰላም) አላህን
"ከፍጡራኖችህ የምትረሳው የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት።
አላህም እንዲህ አዘዛቸው:—【ያሙሳ አጠገብህ ያለውን
ድንጋይ ምታው 】አላቸው። ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ
ሌላ ድንጋይ አለ። 【አሁንም ምታው።】ሲመቱት ከዛም ድንጋይ
ውስጥ ሌላ ድንጋይ።ለሶስተኛ ጊዜ 【ምታው】 አላቸው። ያኔ
ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋት
ስትመገብ ተመለከቱ። አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ
ሙሳ አለይሂ ሰላም አሰማቸው።እንዲህ አለች:–
【በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም
ለማይረሳኝ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው።】 ስትል ሰሟት።
ሱብሀነከ ረቢ።
ኮፒ ነው
@ONLYFORTRUTHERSJ
"ከፍጡራኖችህ የምትረሳው የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት።
አላህም እንዲህ አዘዛቸው:—【ያሙሳ አጠገብህ ያለውን
ድንጋይ ምታው 】አላቸው። ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ
ሌላ ድንጋይ አለ። 【አሁንም ምታው።】ሲመቱት ከዛም ድንጋይ
ውስጥ ሌላ ድንጋይ።ለሶስተኛ ጊዜ 【ምታው】 አላቸው። ያኔ
ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋት
ስትመገብ ተመለከቱ። አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ
ሙሳ አለይሂ ሰላም አሰማቸው።እንዲህ አለች:–
【በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም
ለማይረሳኝ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው።】 ስትል ሰሟት።
ሱብሀነከ ረቢ።
ኮፒ ነው
@ONLYFORTRUTHERSJ
# ማን_ናት_ኸዲጃ ?
____
በሞባይል ስልኬ ላይ የባለቤቴን ስም ኸዲጃ ብዬ ነበር save
ያደረኩት። ለሷ ግን አልነገርኳትም ነበር። አንድ ቀን ድንገት
ስልኬን ስትጎረጉር ኸዲጃ ከምትባል ሴት ጋር በተደጋጋሚ
መደዋወሌን ተመለከተች። በንዴት አይኖቿ ቀልተውና ደም ስሯ
ተወጥሮ “ኸዲጃ ማን ናት?” አለችኝ። የደነገጥኩ አስመስዬ
ዝም
ብዬ አየኋት። በዚህን ጊዜ ንዴትዋ ጨምሮ ጮክ ብላ መናገር
ጀመረች። አትናገርም? ...........
አትመልስልኝም?......
........................ አንተን መስሎኝ
የማናግረው! ...............
.......... ማን ናት ኸዲጃ? እያለች የሸሚዜን ኮሌታ ይዛ
ትወዘውዘኝ ጀመር። ሳይታወቃት እንቅ............ አደረገችኝ።
ኸ.....ዲ......ጃ ማን ናት? በል ፍጠን ተናገር!
ለምን እሷን እራሷን ማን እንደሆነች አትጠይቂያትም? አልኳት
እጆቿን ለማስለቀቅ እየሞከርኩ። እሺ እንደሱ ሳይሻል አይቀርም
እኔው እራሴ እጠይቃታለሁ በማለት ወደ ኸዲጃ ደወለች። የራሷ
ስልክ ሲጠራ ሰምታ ደዋዩን ስታጣራ ባለቤቷ (እኔ) መሆኑን
አወቀች። ግራ በተጋባ ሰው ስሜት “ታዲያ ለምን? እኔ ስሜ
ኸዲጃ አይደለም” አለች። ባህሪሽ፡ እዝነትሽ፡ ለኔ ማሰብሽ፡
መጨነቅሽ፡ ፍቅርሽ፡ ቤሳ ቤስቲን ሳይኖረኝ እኔን ለማግባት
መፍቀድሽ፤ ..................... አንቺ ለኔ በዱኒያ ላይ
ያለሽኝ
መተኪያ የሌለሽ ሀብቴ ነሽ፡ አንቺ ለኔ ክብሬ፡ ፍቅሬ፡
መሰተሪያዬ፡
የህይወት አጋሬ ነሽ። በአላህ ፍቃድ በፊርደውሰል አእላ
ውስጥም
ሚስቴ እንድትሆኚ እፈልጋለሁ።
እናታችን ኸዲጃ (ረዲየላሁ አንሃ) የፍቅርና የመልካም ትዳር
ተምሳሌት ስለሆነች ነው በርሷ ስም የሰየምኩሽ አልኳት።
አይኖቿ
እምባ እንዳቀረሩ እሺ በአላህ ፍቃድ ሁሌም መልካም የትዳር
አጋርህ ለመሆን እጥራለሁ አንተም ጥሩ በመሆን አግዘኝ
አለችኝ።
==========================
አንቸኩል፡ ከመጠርጠር እንቆጠብ!
እነደዚህ አይነት ጣፋጭ የፍቅር ትዳር ጀሊሉ ይወፍቀን!!! —

Aselamuwaleykim 😊
Bismillah ...hey guys ☺️
Motivational speaker yasmina 😜
Be your self 😌
In what ever situation we are it's necessary to be our self . Being copy is tricking ourselves and people's that are close to us . In this world people's that are not dominated by others can be counted easily meaning they are relatively small in number than that of the copies . Because of this people's whom they strike to be themselves will be bullied by their own societies 😔. But why ?🤔 It's because mostly unconscious people's are jealous of seeing uniqe people who do have power to stand on his/her own legs . and it's coze they don't wanna people's to be different from them in every aspects.like they wanna make them their shadow .psychologically its seen as bad habbit . and it tends to vanish the person thinking in this way and people's believing the thought of that person . Anyways , we don't have to be driver of other people's thoughts . Coze it makes as not trust with our capacity of accomplishing a task with out help of others . Even , we will start giving lower value for ourselves. Just do it ! 😊the matter is to believe or not that u can .
Steps to make you be your self😌
- know your self in deep
- be strong enough to not be influenced by others.
- ask feedback about your personality.
- get to control your emotions in bad and good moments .
- be confident of your ability .
- remember your mission in every step that you make in life .
By following these steps you can be your self"bi izni lah" .
To sum up , it's worth to be yourself because nowadays we need orginal people's not a fake one . And trust me if u are one of the orginal people's then believe that your the most expensive person in the world . Coze as I told u so far people's like u are small in number . your the one who can shine through the dark and reflect your thoughts to make them out from the darkness they are . By this you can get undetermined satisfaction .may Allah help us to be among the orginal people's that can build up their societies in a halal way .......Ammmin 🙏
Join 👇👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆👆

🏞 የጠዋት 🏖 አዝካር 🏞
━═══ ❁❁❁ ════━
_አስባህና ወ አስባሃ አልሙልኩ ሊላህ ወልሃምዱሊላህ ላ ኢላህ ኢለላህ ዋህደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁልሃዱ ወሁወ ዓላ ኩሊሼኢን ቀዲር ፡፡ ረቢ አስአሉካ ከይሪ ማፊ ሃዘል የውም ወከይር ማባእደሁ ፡፡ ወዐኡዙ ቢካ ሚን ሸሪ ሃዘል የውም ወሸሪ ማባዕደሁ ፡፡ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚነል ከሰል ወ ሱኢል ኪበር ፡፡ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚን ዓዛብ ፊ ናር ወ ዓዛብ ፊልቀብር፡፡_
👇 *ትርጉሙ*👇
*ማለዳ ላይ ለመድረስ ነቅተናል፡፡)በዚህ ሰዓት ሉአላዊነት የለዓማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው፡፡ምስጋና ለአላህ ይግባው፡፡ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡አንድ ነው፤ አጋር የለውም፡፡ሉአላዊነት የእርሱ ብቻ ነው፡፡እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡ጌታዬ ሆይ! የዚህን ቀንና (የምሽቱን) መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፡፡ ከዚህ ቀንና ከቀጣዩ (ከምሽቱ) ክፉ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከስንፍናና መጥፎ ከሆነ እርጅና (ከመጃጀት) በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ጌታዬ ሆይ! ከእሳት ቅጣት ከቀብር ውስጥ ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡*
☄☄🔹☀🔹☄☄☄
አላሁመ ቢከ አስባህና ወቢከ አምሰይና ወቢካ ናህያ ወ ቢከ ነሙት ወኢለይከኑሹር፡፡_
👇 *ትርጉሙ*👇
*አላህ ሆይ ! በአንተ ለማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተም ለምሽት እንበቃለን፡፡በአንተ ህያው እንሆናለን፤ በአንተም እንሞታለን፤መሰብሰባችን ወደ አንተ ነው፡፡*
☄☄🔹☀🔹☄☄☄
አላሁመ ዓሊሚል ገይቢ ወሸሃዳ ፋጢሩ ሰማዋቲ ወልአርድ ረቢወዓን ኩሊሸይ ወመሊኪህ ፡፡አሽሃዱ አን ላ ኢላሃኢላ አንተ አዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ነፍሲ ወሚን ሸሪ ሸይጣን ወ ሺርኪህ፤ አቅተሪፉ ዓላ ነፍሲ ሱአን አው አጁሩሁ ኢላ ሙስልም፡፡_የሰማያትና
👇 *ትርጉሙ*👇
*የሩቅንም የቅርብንም የምታውቅ፤ የምድር ፈጣሪ የሆንክ አላህ ሆይ! የሁሉም ነገር ጌታ ነህ፤ የሁሉም ነገር የበላይ ተቆጣጣሪ ነህ፤ከአንተ ሌላ የሚመለክ አምላክ የለም ብዬ እመሰክራለሁ፡፡ከነፍሴ ክፉ ነገር ፣ ለሸይጣንና ከአጋሮቹ ተንኮል፣በራሴ ወይም በአንድ ሙስሊም ላይ ክፉ ነገር እንዳልፈፅምም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡*
☄☄🔹☀🔹☄☄☄
_አላሁመ ኢኒ አስአሉከ አልዓፍው ወልዓፊያ ፊ ዱንያ ወልአኪራ ፤ አላሁማ ኢኒ አስአሉከ አልዓፍው ወልዓፊያ ፊ ዲኒ ወዱንያይ ፣ ወአህሊ ወማሊ ፤ አላሁማ እስቱር ዓውራቲ ወአሚን ረውዓቲ ፤ አላሁማ አህፈዝኒ ሚን በይኒ የደይ፣ ወሚን ከልፊ ፣ ወዓን የሚኒ ወዓን ሺማሊ ፣ ወሚን ፈውቂ ፣ ወአዑዙ ቢከ ቢዐዘመቲካ አን ኡግታል ሚን ታኽቲ፡፡_
👇 *ትርጉሙ*👇
*አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! በሃይማኖቴ በዚህች ዓለም ህይወቴም ፣ በቤተሰቦቼም፣ በንብረቴም፣ ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ ፣ከኋላዬም፣ከቀኜም ፣ ከግራዬም፣ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡*
☄☄🔹☀🔹☄☄☄
ላኢሃ ኢለላህ ዋህዱ ላሸሪከ ለሁ፤ ለሁልሙልክ ወለሁ ሃምድ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፡፡_
👇 *ትርጉሙ*👇
*ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡አንድ ነው፤ አጋር የለውም፡፡ንግሥና ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ በሁሉም ነገር ላይ ፍፁም ቻይ ነው፡፡*
*👉መቶ ጊዜ ማለት 👆*
☄☄🔹☀🔹☄☄☄
_አስባህና ዓላ ፊጥረቲል ኢስላም ወዓ ከሊመቲል ኢኽላስ ወዓላ ዲኒ ነቢዩና ሙሐመድ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ወዓላ ሚለቲ አቢና ኢብራሂመ ሃኒፈን ሙስሊመን ወማካነ ሚነል ሙሽሪኪን፡፡_
👇 *ትርጉሙ*👇
*በኢስላማዊ ተፈጥሯችን፣ በመልካም ንግግር(ከሊመተል ኢኽላስ)፣በነቢያችን በሙሐመድ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)ሃይማኖት ፣ቀጥ ያለ ሙስሊም በነበረውና ከሙሽሪኮች (ከሚያጋሩት) ባልነበረው በአባታችን በኢብራሂም ጎዳና ላይ እንደፀናን አነጋን፡፡*
☄☄🔹☀🔹☄☄☄
_ያሃዩ ያቀዩም ቢራህመቲከ አስተጊስ ፤ አስሊህሊ ሻእኒ ኩሊህ ወላ ተኪልኒ ኢላ ነፍሲ ጠርፈተ ዓይኒን፡፡_
👇 *ትርጉሙ*👇
*አንተ ህያው የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! በእዝነትህ እታገዛለሁ፡፡ጉዳዬን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ፡፡ለቅፅበት እንኳን እኔን ለራሴ ብቻ አትተወኝ፡፡*
☄☄🔹☀🔹☄☄☄
_አላሁመ አንተ ረቢ ላ ኢላህ ኢላ አንተ ኸለቅተኒ ወአና ዐብዱክ ፣ ወአና ዓላ ዓህዲከ፣ ወዋዕዱከ መስተጣዕቱ ፣ ዓኡዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ሰዓዕቱ፣ አቡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዓለይ፤ ወ አቡኡ ቢዘንቢ ፈግፊርሊ ፈኢነሁ ላየግፊሩ ዙኑብ ኢላ አንተ፡፡_
👇 *ትርጉሙ*👇
*አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፣ከአንተ ሌላ የሚመለክ የለም፣አንተ ፈጠርከኝ፣እኔ ባርያህ ነኝ፡፡ በቃልኪዳኔና በገባሁት ቃል በምችለው አቅም አሟላለሁ፡፡በሰራሁት ሃጢአት ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡በእኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅናን እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴንም አምኛለሁ፤ማረኝ፡፡ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡*
☄☄🔹☀🔹☄☄☄
_ሱብሃነላህ ወቢሃምዲሂ፡፡_
👇 *ትርጉሙ*👇
ለአላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው፡፡
*👉 መቶ ጊዜ👆*
━════ ❁❁❁ ════━
📧 @ONLYFORTRUTHERSJ

Aselamuwaleykim😊
Hey brothers and sisters in Islam 🙌
Women's day
In world view:Today March 8 is women's day and they controlled the media by celebrating the date with mentioning good deeds of women's in the past .and by making interview for girls with higher degree and other stuffs .
Islamic view : women's are not respected only for a day . Islam gave ultimate respect for women's specially for mother's by making jannah under her legs . So , "ikeweti" we have to recognize the dignity that Allah and the prophet Mohammed (s.a.w) gave for women's .
Join 👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆

ንግድ ባንክ
1000278180388
ኡሚ የየቲሞች መረዳጃ
@UmmiCharity_bot
@Hayu_MJ
አድራሻ
#አዲስ አበባ
ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 316&317
0926688698
0912927557
#አዳማ
ፓስታ ቤት በደዊ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር
0980482001
0910729106
@ummicharityinstitut
ንግድ ባንክ
1000278180388
ኡሚ የየቲሞች መረዳጃ
@UmmiCharity_bot
@Hayu_MJ
አድራሻ
#አዲስ አበባ
ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 316&317
0926688698
0912927557
#አዳማ
ፓስታ ቤት በደዊ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር
0980482001
0910729106
@ummicharityinstitut
✍📩ኮሮና
ኮሮናን ጨምሮ ከሌሎች በሽታዎች ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓዕ
ተገቢውን ጥንቃቄ ከማድረግ ጋር በዚህ ዱዓዕ በየዕለቱ አላህን መማፀኑ ኮሮናን ጨምሮ ከሌሎች በሽታ ለመጠበቅ ነቢያዊ ምክር ነው።
عن انس رضي الله عنه إن النبي صلى الله عليه وسلم كان يقول :
" اللهم إني أعوذ بك من البرص والجنون والجذام وسيء الأسقام".
رواه أبو داوود و النسائي
አረብኛ ማንበብ ለማንችል ለመሸምደድ ከፈለግን ሲነበብ እንደዚህ ይሆናል:—
"አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል በረሲ ወል—ጁኑኒ
ወል— ጁዛሚ ወ—ሰይኢል አስቃሚ“
የሀዲሱ ትርጉም:—
አነስ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ረሱል ﷺ እንዲህ ይሉ ነበር ብለዋል:—
《 ጌታዬ ሆይ: — ከለምጥ ፣ ከአዕምሮ በሽታ፣ ከቁምጥና ና ከመጥፎ በሽታዎች ባንተ እጠበቃለሁ።》
አቡ ዳውድ ና ነሳኢ ዘግበውታል።
ወደ መልካም ስራ መጠቆም መልካምን እንደመስራት ነውና እርስዎ ዘንድ እንዳይቆም ለሌሎች ያስተላልፉት።
ዋናው የረሱል ዱዓ ይህ ነውና አዝውትሩት
#share #share #share #share #share
#share🥀@ye_muslim_setoch #share

Aselamuwaleykim 🙌
Hello guys 😊it's yasmina 🤗
Let's have kind of serious Daewa today 😋
The Sunnah 😌
Mind storming
- How many of us really give value for sunnah of the prophet Muhammad (s.a.w) ?😳
- why don't we practice the sunnah of the prophet in our day to day life ? 🤔
Sunnah of the prophet Muhammad (s.a.w) is the most strongest way to get a lot of "hassenass" and to get the undetermined Allah's love . Don't we need love of Allah brothers and sisters in Islam ? So , what are we waiting for let's get to practice the sunnah of our prophet Mohammed (s.a.w) .
advice 😌
We don't have to get scared or afraid of practicing the sunnah of prophet Mohammed (s.a.w) . Mostly people's after they have there food they get afraid of sucking their fingers . It's one of the most easiest sunnah of the prophet Muhammad (s.a.w) but why don't they practice it 🤔 it's because they fear to be gossiped by other people's . Who cares about them ! bro and sis😳wake up! they don't even know that the "bereka" perhaps is in your fingers.becouse of that they are using tissues to get rid of the remaining foods in their fingers. let's change this lower thinking and start practicing sunnah of the prophet Muhammad (s.a.w), starting from this time . Let they talk whatever they wanna talk you know people's used to talk on one's person when he/she makes some thing different than them . don't give them damn care their aim is to make you like them sitting and following others fashion. but we have the greatest fashion that can't be expired that's sunnah of the prophet Muhammad (s.a.w). by this it doesn't mean that all the faults is in the societies, that we are living. also we have our own role in not practicing the sunnah of the prophet Muhammad (s.a.w). we usually get bored of practicing it . Come on! it's matter of day's .after we adapt it , "bi izni lah"It will be part of our lives and finally we cannot exist without it .have trust in Allah ! we have to get pride of being Muslim. and be thankful 🙏coze we have religion like Islam full of glorious and happiness . "Alhamdulilah"
May Allah make us among those who follow the prophet Muhammad (s.a.w) sunnah every day in each step's we make in life .......Aminn🙏