Telegram Web Link
#የ "ህይወት" ህጎች
••••••••••••••••••••••••••••••
#ከመናገርህ በፊት ☞ አስብ

#ከመፈረምህ በፊት ☞ አንብብ

#ከማስተማርህ በፊት ☞ ተማር

#ከመምከርህ በፊት ☞ ተግብር

#ከመቁረጥህ በፊት ☞ ለካ

#ከማጉደልህ በፊት ☞ ተካ

#ከመዋጥህ በፊት ☞ አላምጥ

#ከመገንዘብህ በፊት ☞ አድምጥ

#ከማመንህ በፊት ☞ አረጋግጥ

#ከመረከብህ በፊት ☞ ቁጠር

#ከመወሰንህ በፊት ☞ መርምር

#ከመስራትህ በፊት ☞ አቅድ

#ከመተኮስህ በፊት ☞ አልም

#ከመተቸትህ በፊት ☞ አጣራ

#ከመብላትህ በፊት ☞ ስራ

#ከመሞትህ በፊት ☞ ነሰሃ ግባ

#ከመሄድህ በፊት ☞ተስፋ ሰንቅ

#ስትወያይ----☞ ሁን አስተዋይ

#ስትናደድ---- ☞ ቶሎ ብረድ

#ስትናገር---- ☞ በቁምነገር

#ስትቸገር---- ☞ መላ ፍጠር

#ስትቀመጥ---- ☞ ቦታ ምረጥ

#ስትወስን---- ☞ ቆራጥ ሁን !!

@ONLYFORTRUTHERSJ
Hin... bint Eislam:
ሌሊቱ ጨልሟል
እንደተለመደው ከልጆችህ አሊያም ከእናትና አባትህ ጋር ተጨዋውተህና ተሳስቀህ እራትህን በልተህና ጠጥተህ ወደመኝታህ ክፍል ገብተሀል፡፡ ድንገት በሩ በዝግታ ተንኳኳ
አንተም የግለሰቡን ማንነት ለማረጋገጥ ወደበሩ ጠጋ ብለ በዝግታ ማነው ስትል; ውዷና ማየቷን የምትናፍቃት እናትህ ዝግ ባለ ድምፅ "እኔ ነኝ ልጄ በሩን ክፈት" ... አንተም ፈጠን ብለህ ስትከፍት አይኗን በእንባ ተሞልቶ በፍቅር አይ ወዳንተ እየተመለከተች "ልጄ አደራህን ከኔ እንዳትርቅ እሺ;ጠዋት ደግሞ የትላንቱ ቦታ ሄደን የምትፈልገውን ልብስ መርጠህ እንገዛና በዛው ለቅሶ ቤት እንገባለን፡ ደስ ካላለህም ደግሞ ከነገወዲያ ይሆናል ብቻ አንተ ደስ ሁንልኝ ብላህ እቅፍ ካደረገችህ በሗላ ተሰናብታህ ሄደች አንተም ነገ ስለምትመርጠው ልብስ እያሰብክ ስለ ነገ ውሎህ እያወጣህ እያወረድክ ብርድ ልብስህ ውስጥ ገብተህ ሳለ ድንገት ስልክህ የቫይብሬት ድምፅ ያሰማል፡
ስልክህን አውጥተህ ስትመለከት ከቀኑ 10ሰዓት ላይ ቀጥሮህ የነበረው ቤስት ጓደኛህ በምን ምክኒያት ከቀጠሮ እንደቀረህ ሊጠይቅህ እየደወለ ነው። አንተም "ኡኡ አሁንማ ባላነሳ ይሻላል ካልሆነ በጠዋት እደውልለታለው" ብለህ ወደ ትንሹሞት አሸለብክ(ተኛህ)
ከተወሰኑ ሰአታት በሗላ ስትነቃ አስፈሪ ሁነት አካባቢውን ወሮታል በግራ በኩል እናትህ ተንሰቅስቃ እያለቀሰች ነው አባትህና ልጆችህ በድንጋጤ ፈዘዋል አራት ወጣቶች አንድ አነስተኛ ቃሬዛ ተሸክመዋል ከፌት ከፌት እየሄዱ ነው። አንተም "እማዬ ምን ሆናቹ ነው ማነው የሞተው ማንን ነው የተሸከሙት" ስትል መልስ የለም "እማዬ መልሺልኝ እንጂ" ...ዝም መልስ የለም ወደቀኝ ስትዞር ትላንት ቀጠሮውን ያፈረስክበት ውዱ ጓደኛክ አቀርቅሮ እያለቀሰ ነው ..አንተም "አህመዴ አፍ በለኝ እሺ ትላንት የቀረሁት..."ብለህ ገና ንግግር ከመጀመርህ ድምፁን ከፍ አድርጐ ወይኔ ወንድሜ ብሎ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል :አንተም በአግራሞት ተውጠህ "ማን ይሁን የሞተው " እያልክ በማሰላሰል ላይ ሳለክ በስተ መጨረሻ የመቀበሪያ ቦታ ደረሱ የቀብር ስነስረዓቱ ታዳሚያን ሟቹን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲሰናበቱት ፌቱ ተከፍቷል አንተም አጋጣሚውን ለመጠቀም ሮጥ ብለህ የጀናዛውን ማንነት ስትመለከተው ያ አብዝተህ የምትወደው በጣም የሳሳህለት ለሱ ስትል አሄራህን በዱንያ የለወጥክለት ማታ ብርድ እንዳያገኝው ስትል ኢሻ ሰላትን ለጠዋቱ ቅዝቃዜ ስትል ሱብሂን የሰዋህለት ለሱ ክብሩ መጠበቅ መስዋትነት የከፈልክለት በዲንህ ያፈርክበት ያንተው ገላ ነው ..ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን.......አስተውል ምናልባትም ይህንን ሁነት በተግባር ለማየት የቀሩህ ጊዜያት ከሰዓታት ላይበልጥ ይችላልና ይህ ፅሁፍም የመጨረሻ የምትሰማው ወይም የምታነበው ፅሁፍ ሊሆን ይችላልና ለዚህ የማይቀር ጉዞ እራስህን አዘጋጅ።
ለዚህም መነቃቃትንና መዘጋጀትን ይጨምርልህ ዘንድ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ይሉናል"ጥፈጥና ቆራጭ የሆነው ሞትን ማስታወስ አብዙ"
ይህን ፅሁፍ በአላህ ፍቃድ በዚህ ሳምንት ውስጥ ለ 78,125 ሰው በወር ውስጥ ለ 2,343,750 ሰው ለማድረስ ታቅዷል ለዚህ አላማ መሳካት ከእርሶ የሚፈለገው ፅሁፍን ለአምስት ሰዎች ማድረስ ብቻ ነው። በአላህ ስም እናመሰግናለን.....


   
 
Aselamuwaleykim 🤗
Bismillah ...hey guys 🙌
Motivational post with motivational speaker Yasmina 🙈
Victory 👍
A victory is not always gained through battles only but also through winning nefsiya(emotional wants) like a person while living in this world he or she will have desires to full fill the gap of his/her life but some desires are worthless ( in this world and the here after ) a person who gives care for this useless desire will loss a lot of things 😔for instance time for different kind of ebadas and other useful stuffs and will eventually lead miserable life. But a person who wins his nefsiya(emotional wants) will lead life full of excitement and will get a lot of victories 😊 among few good family and social interaction,time for ebada and other
benefits.it will take time till it works but it's essential to strike and have sabr to win our emotions .May Allah (s.w) make us among the victorious slaves ......Amin🙏
Join 👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Forwarded from አህለ ሱና ወል ጀማዐህ
አንድ ቀን አንድ ሰውዬ በደቡብ አፍሪአፍሪካ ጫካ ውስጥ እየተንቀሳቀሰ ነበር በድንገት የአንበሳ ድምፅ ሰማ ድምፅ ወደ ሰማበት ቦታ ተጠጋ አንበሳውን መፈለግ ጀመረ ወደሗላ ሲዞር አንበሳውን አየው ከሱ ለመሸሽ መሮጥ ጀመረ አንበሳው ሲከታተለው ከፊለፊቱ አንድ ኩሬ አየ ዘሎ ወደ ኩሬው ገባ ከትንሽ ቆይታ በሗላ አንበሳው ዝም አለ ከዛግን ከስሩ የእባብ ድምፅ ሰማ ለመውጣት ሲሞክር ሁለት አይጦች መጡ ገመዱን መብላት ጀመሩ ሰውዬው እነሱን ለማባረር ገመዱን ማንቀሳቀስ ጀመረ ከዛ ከግርግዳው መሀል ማር ሲወጣ አየ ማሩን መቅመስ ጀመረ ያለበትን ሁኔታ ረሳ ከዛ ሰውዬው በህልሙ ነበር ከእንቅልፉ ተነሳ ከዛ ወደ ኡስታዙ ሄዶ ስለ ህልሙ ፍቺ ጠየቀው ኡስታዙ ፈገግ አለና እንዲህ አለው ሰውዬው አንተ ነህ አንበሳው ደግሞ ሞትህ ነው የትም ብትሄድ ይከተልሀል እባቡ ደግሞ ቀብርህ ነው ሁሌም ይጠባበቅሀል ነጭ እና ጥቁሩ አይጥ ቀንና ሌሊት ናቸው እድሜህን የሚገፉት ናቸው የህልምህ ፍቺ ይህ ነው አለወ ማሩስ ብሎ ጠየቀው ማሩ ዱንያና መጣቀሚያዎቿ ናት ሰው በዱንያ ጥቅም ተሸውዶ ሞትና ቂያማን ረሳ አለው

@alhadilelelhaq
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወደ @NehnuTube በመግባት ከፕሮግራሙ ተካፍይ ይሁኑ
👇👇👇

የጥያቄና መልሱ የካርድ ሽልማት መጠን

1 ለወጣ ➠ ➊➎ ብር ካርድ

2 ለወጣ ➠ ❿ ብር ካርድ

3 ለወጣ ➄ ብር ካርድ

በዚህ መልኩ ሽልማቱ ይኬዳል።


እንዲሁም ደግሞ የፕሮግራሙ ሰዓት እስከሚደርስ ሼር በማድረግ ለጓደኛችሁ ለዘመዳችሁና ለተለያዩ ግሩፖች ያሳውቁ ። በዚህ በሶስት ቀን ውስጥ ይኬዳል 👇

@NehnuTube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሀቅ በሰው በማንነት አይመዘንም

#አስተማሪ_ቂሳ

🐪 አንድ ሰውዬ አንድን ባላገር በአንድ ጎኑ እህል በሌላኛው አፈርን በመጫን በግመል ሲያጋጉዝ ይመለከታል። ታድያ በአንድ በኩል ባለው አፈር በመጫን በሌላኛው ጎኑ እህል ጭኖ የሚጓዘው የግመላን ሚዛን ለመጠበቅ ነው ።
🐪
ይህን ሰውዬ አንድ ባላገር ይመለከተውና እንዲህ ይለዋል። «ለምንድን ነው ይህን የምትዳርገው» ሲለው ግመሌ ሚዛኑን ጠብቃ እንድትጋዝ ነው።
🐪
ታድያ ለምን እንዲህ አታደርግም እህሉን ለሁለት አካፍለውና አሸክመው አንደኛ ሸክሙን ታቀልለታለህ ለአንተም ይቀልሃል፣ በፍጥነትም ትጋዛለች በማለት ይመክረዋል።
🐪
ባላገሩም ትክክል ነህ በማለት። ሰውዬው እንዳዘዘው አድርጎ መጋዝ ጀመረ። ከዛም ባላገሩ ጠየቀው አንተ የሀይማኖት ሼህ ነህ ወይስ የአካባቢ ሽማግሌ በማለት ጠየቀው።
ሰውየውም ከሁለቱም አይደለውም አለው። ከዛም ባላገሩ ታድያ ከሁለቱም ካልሆንክ ለምን ታዘኛለህ በማለት ወደ መጀመሪያው ተግባር ተመለሰ ማለትም በአንድ ጎኑ እህል በአንዱ ጎኑ አፈር ጭኖ መጓዝ ጀመረ።
🐪
* ትኩረት*

🔹ሁሌም ሰዎችን ለማመላከት ድፍረትና ሞራል ሊኖረን ይገባል። የእኛ ግዴታ ወደ መልካም ማመላከት ብቻ ነው። ወደ ሃቅ የሚመራው እሱ አላህ ብቻ ነው።

🔹የሰው ልጅ ለሀቅ በመተናነሱ አላህ ከፍ ያደርገዋል። ከድካምና ከኪሳራም ይጠብቀዋል።

🔹 ሀቅ በሰውየው ማንነት ወይም አለባበስ ሆነ ዝና አትመዘንም ሀቅ ከየትም መንደር ከማንም አካል ከመጣ በቅንነት ልንቀበል ይገባል።

ነብዩ ሱለይማን የምድር ንጉስና የታላቅ ጥበብ ባለቤት ከመሆናቸው ጋር በወፍ ይታገዙ ነበር።
ሁድ ሁድ ለምትባለው ወፍ ልዩ ቦታ ሰጥተው ንግግራን በመስማታቸው ከጦርነት ህዝቡ ተርፋል በእሳ ሰበብም ህዝቦች ወደ ኢስላም ገብተዋሉ
👇👇👇👇👇👇👇
ቢስሚላህ ስለ ተውሂድ 5 ጥያቄወች ናቸው 200 mb ያሸልማሉ እስከ 1 ቀን 24 ሰአት ጊዜ ይሰጣል 🙊

1ኛ ተውሂድ በስንት ይከፈላል እነሱስ እነማናቸው☝️?

2ኛ በትልቁ ሺርክ ኡዝር ቢልጀህል ባለማወቅ ምክኒያት መሰጠት አለ ወይ? 💥

3ኛ አንድ ሰው ሺርክ ሲሰራ ብናየው ሰውየውን ሙስሊም ነው ወይስ ሙሽሪክ ምንለው?

4ኛ የረሱል ሰአወ ወላጅ አባት ሙስሊም ናቸው ወይስ? 👳

5ኛ አንድ ሰው ሙስሊም ለመባል ምን መፈፀም ያለበት ነገር አለ? 👏

መልሶቻችሁን በዚህ ላኩ
@Tarikendegmalen
👆👆👆መልሶችን ስትልኩ አድራሻ እና ስማችሁንም ላኩ !!
@ONLYFORTRUTHERSJ
ኢብኑ ተይሚያ በዐሊሞች አንደበት
❤️🍃🌿

1- ሐፊዝ አቡል ሐጃጅ አልሚዚ፡- “አምሳያ አላየሁለትም፡፡ እሱ እራሱ አምሳያውን አላየም፡፡ የአላህን ኪታብና የመልእክተኛውን ሱና ከሱ በላይ የሚያውቅና የሚከተል አላየሁም” (አልዑቁዱዱሪያ፡11)

2- ሐፊዝ ዐብደላህ አዘህቢ፡- “ገድሉ የኔ አምሳያ ከሚገልፀው በላይ ነው፡፡ በሩክንና በመቓም መሀል ሆኜ ብምል በአይኖቼ አምሳያውን እንዳላየሁ እምላለሁ፡፡ በአላህ ይሁንብኝ በዒልም እሱ እራሱ አምሳያውን አላየም” (አልዑቁዱዱሪያ፡82)

3- ኢብኑ ደቂቀልዒድ፡- “አላህ እንዳንተ አይነቱን መፍጠሩን አቁሟል ብዬ ነበር የማስበው” (ዘይሉጦበቃቱል ሐናቢላ)

4- ዘመልካኒ፡ “ሰይዳች፣ ሸይካችን፣ አል ኢማም፣ አልዓሊም፣ አል አውሐድ፣ አልሐፊዝ፣ አልሙጅተሂድ፣ አዛሂድ፣ አልዓቢድ፣ አልቁድዋ፣ የመሪዎች መሪ፣ የኡማው አርአያ፣ ዐላመቱል ዑለማህ፣ የነብያት ወራሽ አኺሩል ሙጅተሂዲን፣ ከዲኑ ዐሊሞች አንዱ፣ የኢስላም በረከት፣ሑጀቱል ዐላም፣ ቡርሃኑል ሙተከሊሚን፣ የሙብተዲዎች ቆራጭ፣ ከፍ ያሉ እውቀቶችና የዲንቅ ዘርፎች ባለቤት፣ የሱና ህይወት የሚዘራ፣ በሱ ምክኒያት የአላህ ውለታ ከፍ ያለበት፣ በጠላቶቹ ላይ ሑጃ ያቆመበት፣ በበረከቱ ድኑ ግልፅ የሆነበት፣ ተቅዩዲን ኢብኑ ተይሚያ” ሲል ይገልፀዋል፡፡

5- አልሐፊዝ አልዐባኢ “ጌታየ ሆይ ድንቅ በሆኑት የኢብኑ ተይሚያ እውቀቶች አስጠቅመን በዱኒያም በአኺራም የምንጠቀም አርገን” (አዱረሩል ካሚና:1/160)

6- ቃዲ ሸምሰዲን ኢብኑ አደይሪ፡- “በይተል መቅዲስ ውስጥ ዐላኡዲን አልበስጧሚን እንዲህ ስል ጠየቅኩት፡- ‘ኢብኑ ተይሚያን አይተኸዋል?' ‘አዎ' አለኝ፡፡ ‘ምን ይመስል ነበር?' አልኩት፡፡ እሱም ‘ቁበተሶኽራን አይተሃል?' አለኝ፡፡ ‘አዎ' አልኩት፡፡ ‘በቃ ኪታብ የተሞላ ተናጋሪ ምላስ ያለው ቁበተሶኽራ ማለት ነው!!'” (አልጀዋሂር ወዱረር፡1/177)

7- ሲዩጢ:- “ባለፋት 500 አመታት እንደኢብኑ ተይሚያ ያለ ሐፊዝ አላውቅም” (አልአሽባህ ወነዟኢር፡ 3/681)

8- ሙሐመድ ሙሕዩዲን ዐብዱል ሐሚድ- የቱሕፈቱሠኒያ አዘጋጅ ታዋቂው የነሕው ዐሊም፡- “ዒልሙ(የኢብኑ ተይሚያ) በአስር ለሚቆጠሩ ዐሊሞች ቢከፋፈል ይሰፋቸው ነበር፡፡ እንዳውም እያንዳንዳቸው በጣት የሚጠቆም ስመ-ገናና ዐሊም ይወጣው ነበር” (ተሕቂቅ አሷሪሙል መስሉል፡3-4)

ይህን ነው እንግዲህ ኢብኑ ተይሚያ ዐሊሞቹ ዘንድ፡፡ መሀይሞች ምን እንደሚሉ ማወቅ የፈለገ አሕባሾችን ይጠይቅ፡፡ ኢማሙዘህቢን አላህ ይማረውና እንዲህ ይላል፡ “ጃሂል የራሱን ልክ አያውቅም፡፡ ታዲያ እንዴት የሌሎችን ልክ ሊያውቅ ይችላል?!!”

@ONLYFORTRUTHERSJ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የትናንቱን ጥያቄ እና መልስ ያሸነፉት

1ኛ ፋኢቅ አብዱረህማን ከደሴ 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇


2ኘ 🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈
ሰሚራ ኸይረዲን ከ አዲስአበባ 🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈


3ኘ 🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉 ፈይሰል ጂሃድ 🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉


መብሩክ ለአሸናፊወች

መልሶቹ 👇👇
መልሶቹ 💫🌿💫💫💫

1ኛ በ3 ይከፈላል
ተውሂደሩቡቢያ
ተውሂደልኡሉሂያ
ተውሂደልአስማእ ወሲፋት 🍃

2ኛ በትልቁ ሺርክ ምንም አይነት ኡዝር የለም አላህ ሺርክን በጭራሽ አይምርም አወቀም አላወቀም ይህን ደሞ በብዙ የቁርአን አያ ይገልፃል ግን ሚያሳዝነው ይህን ጉዳይ ብዙወቹ ስተውታል ቤተሰቦቹ ወላጆቹ ሺርክ ላይ ያለውን ማህበረሰብ ሙስሊም እያለው አላህ ያከፈረውን እያሰለመ ከምንገድ እየሳተ ያለበት ሁኔታ ነው ያለነው 😒 !


3ኛ ግልፅ ነው ሺርክ ከሰራ ሙሽሪክ ካፊር እንለዋለን እንጂ ሺርክ እየሰራ ካስተማርነው በኋላ ነው ምናከፍረው ስላላወቀ ሙስሊም ነው ምንለው ማለት አይቻልም ማስተማር ግዴታ ነው ግን መጀመሪያ ተግባሩን ስለሰራው በተግባሩ ሙሽሪክ ብለን ነው ረሱል ሰአወ የመካ ሙሽሪኮችን ዳእዋ ከማረጋቸው በፊት ነው በራእ ያደረጉት ሁሉንም በጅምላ ነው ያከፈሩት 🌊


4ኛ የረሱል ሰአወ ወላጅ አባት የረሱል ሰአወ ሪሳላ መልእክት ሳይደርሳቸው ረሱል ተረግዘው ሙተው ምንም ሳያውቁ ስለ ኢስላም አላህ ኡዝር አልሰጣቸውም !👳‍♀
ካፊር የእሳት ናቸው ይህም በሶሂህ ሀዲስ አለ
ሺርክ የሰራን ሰው ከማክፈር መንገር ይቀድማል ለሚሉ ግልፅ መረጃ ነው 🔥


5ኛ አንድ ሰው ሙስሊም ለመባል ላኢላሃ ኢለላህን ከነመስፈርቶቿ በ6ቱ የኢማን ማእዘን ማመን ከሺርክ እና ካጋሪወች መጥራት አለበት ሺርክ ሚሰራን ሙስሊም እያለ እስልምናን አሰበተ አንልም 🖐
فمن يكفر بالطاغوت ويوءمن بالله فقد استمسك بالعروة الوثقي)

በጣጉት የካደ በአላህም ያመነ በርግጥም ማትበጠሰውን ዘለበት ጨበጠ ) አልበቀራህ 256

ከሺርክና ከባለቤቶቹ መጥራት ግድ ነው አላህ ካፊር ያለውን ሙስሊም ምትል ከሆነ አንተ ራሱ ሙስሊም አትሆንም ይህ ደሞ የኡለሞች ስምምነት ነው! 🤝

( ነዋቂደልኢስላም )ኢስላምን ከሚያፈርሱ ነገሮች አምስተኛው

ሙሽሪክን ያላከፈረ ወይም የተጠራጠረ ወይም የነሱን መመሪያ የተከተ በኡለሞች ስምምነት ይክዳል ) ዋጂባት


አንድአንድ መሪወች ( من لم يكفر)
ያላከፈረ የሚለውን ንግግር ሰውን ማክፈር ሚችለው አሊም ነው ተራ ሰው አይደለም ብለው ያላስከፈረ ብለው ይቀይሩታል ይህ ማለት አንድን ሰውን ለማክፈር ቃዲ አሊም ጋር ሂደህ ሸርጥ ማሟላት ይላሉ ይህ ደሞ ከእውነት የራቀ ቢድአ ነው 🤷‍♂
ምክኒያቱም ከሶሀቦችም ከነስ መረጃ ቁርአንም ይህን ያለ የለም ማንኛውም ሙስሊም ሺርክ ሲሰራ ሙሽሪክ ከሀዲ ይላል ለዚም ብዙ መረጃወች አሉ ሰውን በተናጠል ለማክፈር የቁርአን ደሊሎችም አሉ

1 ( أكفرت بالذي خلقك من تراب ..)
ለወንድሙም አለው በዛ በፈጠረክ ጌታ እኮ ካድክ አለው ) ከህፍ 37

2ኛ በጣም የሚገርመው ግልፅ የሆነን አያ ሲያምታታቸው ታያለህ

አላህ በቁርአን ወንድ ልጅ ሙሽሪክ የሆነችን ሴት አንዳያገባ ሴትም ወንድን እንዳታገባ ተከልክሏል ታዲያ አንድ ሙሽሪክ አለማግባት ማለት ሺርክ የሰራን ነው አላህ እዚጋ ከሀዲ ሚያደርገው ለማግባትም የከለከለው ታዲያ በምን ስሌት ነው ሺርክ ሚሰራ ወየወም ሺርክ ሚሰራን ሚያሰልም ሰው ሙስሊም ምንለው ? 🤔 በተናጠል ማክፈር አይቻልም ምንለው

ولا تنكحواالمشركات حتى يؤمن ولأمة مؤمنة خير من من مشركة )
እነዛ ሙሽሪክ የሆኑ ሴቶችን አታግቡ አንድ ሴት ባሪያ ሙስሊም የተሻለች ነች ከአጋሪዋ) አልበቀራ 221

ሌሎችም ብዙ መረጃወች አሉ


ስለተሳተፋቹ አመሰግናለሁ ለማንኛውም አስተያየት ሆነ ለቁርአን መረጃወች በዚህ ያናግሩኝ
👇
@Tarikendegmalen
አንተን ለተጠጋ!
.
(#ፈይሠል_አሚን)
.
እጄን አትልቀቀኝ፣
ምን መከታ አለኝ፣በዚህ ጭምት ምድር
ራሴን አጥቻለሁ ተማምኜህ ሳድር!
በማላቀው ቅኝት፣በቀቢጽ ድምድምታ
ፈጥኖ እየዘገየ፣
ልቤ ለምን መታ?
በቁርማን ዓይኖቼ፣ፍርሃት በጠለቀው
እንባን ምን አመጣው
ማንስ አፈለቀው?
ላንተ የሆንኩትን
እንዴት ሆኜ አላውቅም?
ድንበር ጥሼ ርቄህ
ዓይንህ ከኔ አይርቅም!
ያለሁ ሲመስለኝ፣
መከታህ ሲሰማኝ፣
ሰማይና ምድሩ የኔም ይመስለኛል፣
ችሎት ተጠናውቶኝ፣ማቃት ያቅተኛል!
ያለህ ሲመስለኝ፣
አለኝታህ ሲሰማኝ፣
ቀዳዳዬ ሞልቶ፣ሽንቁሬ ይረግፋል
መሪር ቀን እንደ ጉም
እንደ ጥላ ያልፋል።
መንገዱ ነው እንጂ መድረሻው አይከብድም
ምክንያቱም. . .
ጫፉ ላይ ለመድረስ ተራራ አይናድም!
.@ONLYFORTRUTHERSJ
2024/10/01 15:37:59
Back to Top
HTML Embed Code: