Telegram Web Link
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስደሳች #ዜና
#ለኪነ #ጥበብ #ስልጠና #ፈላጊዎች

ሀዊኔ ፕሮሞሽን በበርካታ የኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ከመሳተፍ በላቀ ተተኪ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን ወደ ሙያው የቀላቀለ አንጋፋ ፕሮዳክሽን መሆኑ ይታወቃል ።

አሁን ደግሞ በመሃል ፒያሳ ላይ ሁለገብ ባለሙያተኞችን አሰተባብሮ በተለያዩ የኪነ ጥበብ ዘርፎች ሙያተኞችን #በነፃ አስተምሮ ወደ ሙያው ለመቀላቀል ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል ስለዚህም

👉በትወና (Acting)
👉በስነ ድምፅ (Vocal exercise)
👉በድርሰት አፃፃፍ (Script Writing)
👉በዝግጅት (Directing)
👉በባህላዊ ውዝዋዜ (Cultural Dance)
👉በዘመናዊ ዳንስ (Modern Dance)

መማር የምትፈልጉ በማንኛውም ዕድሜ ክልል ውስጥ ያላችሁ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

ከዚህ በተጨማሪም አዲስ ሙዚቀኞችን በህብረት አጣምረን #ዜማ የተሰኘ አዲሰ ኳየር እናቋቅማለን።!!

#መስፈርት
👉 2 ጉርድ ፎቶ

👉 ማንነትን የሚገልጽ ማንኛውም መታወቂያ

👉 የመመዝገቢያ 300 ብር

ለበለጠ መረጃ
@Musiye @Yehawinelij

09 13 64 90 94
09 03 10 5353
097312 30 88
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «#አስደሳች #ዜና #ለኪነ #ጥበብ #ስልጠና #ፈላጊዎች ሀዊኔ ፕሮሞሽን በበርካታ የኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ከመሳተፍ በላቀ ተተኪ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን ወደ ሙያው የቀላቀለ አንጋፋ ፕሮዳክሽን መሆኑ ይታወቃል ። አሁን ደግሞ በመሃል ፒያሳ ላይ ሁለገብ ባለሙያተኞችን አሰተባብሮ በተለያዩ የኪነ ጥበብ ዘርፎች ሙያተኞችን #በነፃ አስተምሮ ወደ ሙያው ለመቀላቀል ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል ስለዚህም 👉በትወና…»
ሰላም


5 ሴት ሞዴሎች ጥሩ ቁመት ያላቹሁ ጥሩ መልክ ያላቹሁ
ለበዓል ማስሳወቂያ የቀረፃ ቀን ሰኞ
ቀኑን ሙሉ

0930573590

ቴሌግራም ፎቶ ላኩልኝ

@abelcasting4yu
Watch "ጥራት ያላቸዉ ላፕቶፕ እና ኮፒዉትር ዋጋ በአዲስ አበባ መሲ ኮፒዉትር 0912834634" on YouTube
https://youtu.be/tIElCpdxvl0
Forwarded from JOBS CASTING 👨‍💻🇪🇹 (XM Eyob Xll)
​​​​​📷📸📷📸📷📸📷📸📷📸📷📸📷📸

#PHOTOSHOOT

👉ADDIS_ABEBA👈

👉ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በፊት በውስጥ መስመር በተደጋጋሚ እንዴት ሞዴል መሆን ይቻላል?🤔 ሞዴል ማለት ምን ማለት ነው?🤔 እንዲሁም የመሳሰሉ ጥያቄዎችን እያቀረባችሁልኝ ነበር በዚህ መሰረት ሞዴል መሆን ለምትፈልጉ እንዲሁም ለሆናችሁ በአይነቱ ለየት ያለ የፎቶ ሹት ፕሮግራም በተለያዩ ድንቅ ስራዎቻ የምናውቃት Kibra productionጋር በመሆን የፎቶ ድግስ ይዘንላችሁ መጥተናል ።
📷📸በዚህ ፎቶ ሹት ተሳታፊ ሥትሆኑ📷📸
1. 20 ጥራት ያላቸው ፎቶዎች ታገኛላችሁ
2.የተለያዩ ማስታወቂያዎች ላይ የመሳተፍ ዕድላችሁን ታሰፋላችሁ
3. የተለያዩ የፊልም ስራዎች ላይ የመሳተፍ ሰፊ ዕድል ይኖራችኋል
4. ከ ….. FASHION ጋር በመሆን የተለያዩ መድረኮች ላይ የመሳተፍ ዕድል ይኖራችኋል
5.ትላልቅ cast agent Chanal ላይ ፎቶቹ post ይደረጋል
ሌሎችም ጥቅማጥቅሞች...
👉ዋጋ 1200ብር ብቻ👈

PACKAGES:👇
👉ONE DAY MODELING PHOTO POSE TUTORIAL
👉ORIGINAL MAKE UP WITH EYELASH
👉BRAND DESGINER CLOTHES
👉20 QUALITY PHOTOS

FOR REGISTRATION AND FOR MORE INFO INBOX👇

@ACTOR_EYOB

+251937907145
+251955119167

@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal

📷📸📷📷📸📸📸📸📸📸📸📷📸📸
🌿ካሜራማን ለመሆን የሚያስፈልጉ 3ቱን ወሳኝ ነገሮች ሙሉ ትምህርቱን በ you Tub ቻናላችን ተለቋል።

🌿ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የ you Tube ቻናላችን ላይ እየገባችሁ መማር ምችሉ መሆነን ለመግለፅ እንወዳለን

🔅የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች የናተው ቻናል🔅
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
በመሀል ፒያሳ በብቁ መምህራን እና ታዋቂ አርቲስቶች ለዚያውም በነፃ ኪነ ጥበብን መማርና መስራት የምትፈልጉ ሁሉ የምስራች!
ሀዊኔ ፕሮሞሽን ብቁ እና ታዋቂ አርቲስቶችን አስተባብሮ
👉በትወና
👉በድምፅ
👉በባህላዊ ውዝዋዜ
👉በድርሰት እና አዘጋጅነት
አስተምሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ፊላጎቱ እና ጊዜው ያላችሁ ልጆች ይሄ ነፃ ዕድል እንዳያመልጣችሁ ቶሎ ቦታ አስይዙ።

#ቦታ #ለማስያዝ

1 ሙሉ ፎቶ፣ሙሉ ስም፣ስልክ እና አድራሻ ይላኩ።
@Musiye @Yehawinelij
0913649094/0973123088
Watch "Ethiopia:ብሌን ማሞ እና ያሬድ ሹመቴን ምን አገናኛቸው?" on YouTube
https://youtu.be/xy1BbpqmIUU
Watch "ሜላት ነብዩ ዛሬ የቀለበት ፕሮግራም በመሰረት በጎ አድራጎት የሄኖክ ድንቁ መልዕክት" on YouTube
https://youtu.be/NY85fLfjYbU
Forwarded from JOBS CASTING 👨‍💻🇪🇹 (XM Eyob Xll)
ሰላም ሰላም መጥቻለሁ

Photo shoot መስከረም 5

ጥቂት ቦታ ነው ያለዉ

የምትፈልጉ

In box

የሚችል ካለ 👇👇👇

@ACTOR_EYOB

In box 0937907145

@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#ለአዋሽ #ባንክ #ማስታወቂያ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

#የፊታችን #ሃሙስ በ04/01/15 ቀን #ለሚሰራው #የባንክ #ማስታወቂያ #ቀረፃ #ላይ
#ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

👍የቀረፃ ቦታ፦አ.አ
👍የቀረፃ ቀን፦ሃሙስ

#ተፈላጊ #ተዋናዮች

👉አንድ የዩኒቨርስቲ ዲን መሆን የሚችል
ዕድሜ ከ50 በላይ

👉3 ታዳጊ ተማሪዎች
ዕድሜ ከ10_16

👉ሁለት ወንድ እና ሴት ወጣቶች
ዕድሜ ከ20 በላይ
ቁመት ከ1.70 በላይ

👉አንድ እናት እና አንድ አባት
ዕድሜ ከ40 በላይ

ስለሆነም መስፈርቶችን የሚታሟሉ እና ፊላጎቱ ያላችሁ ሁሉ በነዚህ ሊንኮች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Musiye @Yehawinelij
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በአስቸኳይ ይላኩልን።

ማሳሳቢያ

👉ለፕሮሞሽናችን አባላት ቅድሚያ እንሰጣለን
👉አባል ለመሆን 300 ብር በባንክ ከላኩ ብኋላ ደረሰኙን በውስጥ ይላኩልን።
👉ጀማሪ ልጆች ይበረታታሉ

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088/0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለትልቅ የማስታወቂያ ቀረፃ ይቺን የምትመስል ልጅ እንፈልጋለን።
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
አንዲት የባንክ ማናጀር የምትመስል መካከለኛ ዕድሜ ላይ ያለች እና ቀላ ያለች ሴት እንፈልጋለን።

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «አንዲት የባንክ ማናጀር የምትመስል መካከለኛ ዕድሜ ላይ ያለች እና ቀላ ያለች ሴት እንፈልጋለን። @Musiye @Yehawinelij @Hawineartpromotion»
🌻ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና ለኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች አባላት በሙሉ እንኳን ለ2015 አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

🌿አመቱ የሰላም የፍቅር የአንድነት ሞት የማንሰማበት የአብረን የምናድግበት ያድርግልን

🌻መልካም በአል
🌻መልካም አዲስ አመት

🌻የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች🌻
2024/09/30 14:22:05
Back to Top
HTML Embed Code: