Telegram Web Link
🌿በ video የተዛገጀ ወሳኝ የካሜራ ትምህርት ለጀማሪ ካሜራማኖች ልታስተካክሏቸው የሚገቡ 7ቱን የካሜራ ሲስተሞች።

🌿ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሙሉ ትምህርቱን ከላይ በለቀቅነው የ you Tube ቻናላችን ላይ ታገኙታላችሁ እየገባችሁ መማር ምችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን

🔅የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች የናተው ቻናል🔅
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች
https://youtu.be/dvhp_k319v4
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦቻች በvideo የታገዘ class ነው link ውስጥ እየገባችሁ ተመልከቱት እንዲሁም subscribe እያደረጋችሁ አብሮነታችሁን ግለፁልን
ሰላም እንዴት ናቹሁ

ከዚህ በፊት የባንክ ማስታወቂያ ያልሰራቹሁ

3 ሴቶች
2 ወንዶች ለ ቢልቦርድ ማስታወቂያ

2 ሴቶች የቅባት ማስታወቂያ የራሳቹሁ ፀጉር ያላቹሁ

@abelcasting4yu


Telegram ፎቶ ላኩልኝ የላካቹሁ አይቸ እደውላለሁ


0930573590
Forwarded from JOBS CASTING 👨‍💻🇪🇹 (XM Eyob Xll)
ሰላም ሰላም መጥቻለሁ

International short movie ውድድር ላይ

ተወዳዳሪ ነኘ እና video ያለዉ
In box

የሚችል ካለ 👇👇👇

@ACTOR_EYOB

In box 0937907145

@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal
Forwarded from JOBS CASTING 👨‍💻🇪🇹 (XM Eyob Xll)
Forwarded from JOBS CASTING 👨‍💻🇪🇹 (XM Eyob Xll)
ሴት የሰላሳ አመትና ባል የአርባ አመት

እንዲሁም የአራትና የአምስት አመት

ሴትና ወንድ ለ ነገ short movie

@ACTOR_EYOB
Watch "የሀገር ውስጥ :የውጪ ወርቅ እና ብር ዋጋ በአዲስ አበባ SIMA ወርቅቤት +251911658381" on YouTube
https://youtu.be/keCwBokYOXs
subscrib አድርጉልኝ የኔ ነው

ያላደረገ ብቻ አድርጎ ለላክልኝ ማክሰኞ እና እሮብ በሚኖረን የተከታታይ ድራማ ቀረፃ አሳትፍለው

Mereba mediya መረባ ሚዲያ
Watch "የተወዳጇ አርቲስት ሰላም ተስፍየ ትዳር ፈረሰ ባለቤቷ አቶ አማኑኤል ዝምታ መረጠ ሰላም ምን አለች ---" on YouTube
https://youtu.be/-Knh3q9aDv0
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለማስታወቂያ ቀረፃ አንዲት ጨቅላ ህፃን እንፈልጋለን።
የቀረፃ ቀን፦ በዚህ 2 ቀን ውስጥ
የቀረፃ ቦታ፦ ሳንዳፋ

ዕድሜ ከ6 ወር እሰከ 1 ዓመት

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#ለሌላ #የእሬቻ #ማስታወቂያ #በዛ #ያሉ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

#የፊታችን #እሁድ በ15/01/15 ቀን #ለሚሰራው #የእሬቻ #ማስታወቂያ #ቀረፃ #ላይ
#ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

👍የቀረፃ ቦታ፦አ.አ
👍የቀረፃ ቀን፦እሁድ

#ተፈላጊ #ተዋናዮች

👉አራት ሃዳስንቄ መሆን የሚችሉ እናቶች
ዕድሜ ከ50 በላይ

👉4 ህፃናት ሴቶች
ዕድሜ ከ12_16

👉ሁለት ወንድ እና 2 ሴት ወጣቶች
ዕድሜ ከ20 በላይ
ቁመት ከ1.70 በላይ

👉6 ሴቶች እና ወንዶች ማንኛውንም የኦሮሞ የባህል ልብስ ማምጣት የሚችሉ

ስለሆነም መስፈርቶችን የሚታሟሉ እና ፊላጎቱ ያላችሁ ሁሉ በነዚህ ሊንኮች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Musiye @Yehawinelij
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በአስቸኳይ ይላኩልን።

ማሳሳቢያ

👉ለፕሮሞሽናችን አባላት ቅድሚያ እንሰጣለን
👉አባል ለመሆን 300 ብር በባንክ ከላኩ ብኋላ ደረሰኙን በውስጥ ይላኩልን።
👉ጀማሪ ልጆች ይበረታታሉ

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088/0913649094
Forwarded from JOBS CASTING 👨‍💻🇪🇹 (XM Eyob Xll)
🇪🇹ለ sitcom ስራ 🇪🇹

Le nega tewat

እድሜ 22+

1 ሴት አራስ የምትመስል
1 ወጣት የሆነች

የተመዘገች in box አውሩኝ

በውስጥ መስመር አናግሩኝ

@ACTOR_EYOB

@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal
ሰላም እንዴት ናቹሁ

ለካፌ ማስታወቂያ የመስራት ፍላጎት ያለው
እንፈልጋለን
ነገ እሁድ 3:00 መገናኛ
የመስራት ፍላጎት ያለው ክፍያ የለውም ግን በሌላ ስራ ቅድሚያ እንሰጣለን

0930573590
ቴሌግራም አዋሩኝ

@abelcasting4yu
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
Yihen lij Le Argent sira Feligen new Yawran
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from Sosina Girma
Omry handmade🧶
Crochet baby sweater
you can order your desired color and designs
Order yours now
Contact- .....    @Model_sosi
            📲.....    0947710087

 Link https://www.tg-me.com/OmryhandmadeCrochet




🧶We will deliver the order quickly🧶
Forwarded from ELIAS GETAYE (Elias Getaye)
Hello Models and peoples interested in modeling.

Ahadu Tv will be having a big beauty pageant any one interested in joining the contest is welcomed there are only 3 days remaining so be quick.

REGISTRATION IS FREE For 3 days [Oct 1 - Oct 3].

REGISTER, COMPETE & WIN THE CONTEST.

ሰላም ሞዴሎች እንዲሁም ሞዴሊንግ ለመጀመር ፍላጎቱ ያላችሁ

አሀዱ ቲቪ በቅርቡ ለሚያዘጋጀዉ የቁንጅና ዉድድር ፕሮግራም ሞዴሎችን ለ3 ቀናት በነፃ ሊመዘግ ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡ የመመዝገቢያ አድራሻ ከምስሉ ላይ መዉሰድ ይቻላል፡፡

ምዝገባዉ ለ3 ቀናት ማለትም ከ መስከረም 21 – 23 ብቻ ይቆያል፡፡

ይምጡ ይመዝገቡ ይወዳደሩ ይሸለሙ፡፡
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለዛሬ ከሰዓት 8:00 ላይ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ መምጣት የሚችሉ 3 ወንዶችን እንፈልጋለን።
የቀረፃው ቀን፦ ዛሬ 8:00 ላይ
የቀረፃው ቦታ፦ ሃያ ሁለት

የሙዚቃ ተጫዋቾችን መምሰል የሚትችሉ በተለይም ድሬድ ፀጉር ወይም ራስታ ቢትሆኑ ይመረጣል።

@Musiye @Yehawinelij
FB_IMG_1664854130587.jpg
24.8 KB
ለዓመታት ብዙ የተደከመበትና ከፍተኛ የሆነ መስዋትነት የተገበረበት ይኼ''ገምዛ ''የተሰኘው ፊልም በምርጥ ሙያተኞች ታጅቦ  ልቅም ባለ ሁኔታ  ደረጃ ውን ጠብቆ ተመልካችን በሚመጥን መልኩ ተሰርቷል ከመስከረም 30 ጀምሮ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀመራል ።!!  

ሁላችሁም  ተጋብዛችኋል።!!
🌿ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለብዙዎች የቻናላችን ቤተሰቦች የvideo clip እና ማስታወቂያዎች ላይ cast ያስደረገው የፎቶ ውድድራችን ሰኞ ይጀምራል ቅድሚያ ለቻናላችን ቤተሰቦች ስለምንሰጥ መወዳደር የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ፎቶአችሁን @Bina343 እዚ ላይ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን🦋


🔅የኢትዮጵያ_ባለራዕይ _ሞዴሎች የናተው ቻናል🕸
2024/09/30 12:34:17
Back to Top
HTML Embed Code: