Telegram Web Link
👍21
ከዩኒቨርሲቲ ምደባ ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ላላቸው ተማሪዎች ምላሽ እየሰጠን ነው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡና በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ትናንት ይፋ መደረጉ ይታወቃል።

በርካታ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ምደባው ጋር ተያይዞ ያላቸውን ጥያቄ አድርሰውናል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቀናል፡፡

በዚህም በትምህርት ሚኒስቴር የተቋቋመ ኮሚቴ ከምደባው ጋር በተያያዘ ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ላላቸው ተማሪዎች ምላሽ እየሰጠ እንደሚገኝ የሚኒስቴሩ አመራር እና የኮሚቴው አባል ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል፡፡

በኦንላይን ብቻ 350 የሚሆኑ ቅሬታዎችን መቀበላቸውን የገለፁት የኮሚቴው አባል፤ በአካል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ለሔዱ እጅግ በርካታ ተማሪዎች ተገቢ ምላሽና ማብራሪያ እየተሰጣቸው መሆኑንም ገልፀዋል፡፡

ክፍተቶች ካሉ እያየን ነው ያሉት አመራሩ፤ ከምደባው ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች በቀጣይ ቀናትም በአካል ማቅረብ ይችላሉ ብለዋል፡፡
11👍7
1
ውድ ተማሪዎች

ከተማሪ አገልግሎት ዳይሬክተር ጋር ተወያይተን በምዝገባ ወቅት የካፌ መደባችሁን(ካፌ/ከካፌ ውቺ) በስህተት የሞላችሁ ተማሪዎች ነገ (ቅዳሜ) ከጠዋቱ 2፡30 – 6፡00 ሰዓት እና ሰኞ በመደበኛ የስራ ሰአት በዋናው ግቢ የተማሪዎች አገልግሎት ዳሬክተር ጽ/ቤት እርማት እንድታረጉ በትህትና እንጠይቃለን።

ይቀላቀሉን - https://www.facebook.com/MUStudentUnion
6😭1
በተጨማሪ ከ 3ኛ አመት በላይ ለሆናችሁ ከላይ የተጠቀሱትን በሟሟላት ወደ ጊቢያችሁ ተማሪዎች አገልግሎት እየሄዳችሁ እንድታሳዉቁ።

ይቀላቀላሉ - https://www.facebook.com/MUStudentUnion
9😭2🤯1
ለዋና ግቢ የ PC ማውጫ የሚትፈልጉ ተማሪዎች የመውጫ ፎርም እያዘጋጀን ሰለ ሆነ ማክሰኞ (4/02/18 ዓ.ም) መስጠት እንደምጀምር በትህትና እንገልጻልን ።
🍌84👍3🌭3
6🌭1
Dear Main Campus Students,

We have discussed with the Library Coordinator of the Main Campus and agreed on two important points:

The Agriculture Library will now be open 24/7.

We encourage all students to actively use the library and participate as volunteers in library activities.

For those who are interested in serving as volunteers in library activities, please fill out the registration form linked below.

https://forms.gle/d6Srp5qhKpinF1W87
16👌3🏆1
To all second-year students who have not yet registered:

Please be advised that starting tomorrow afternoon, students who are not registered will not be able to access any services(cafeteria,dormitory etc ) .
2
ለዋና ግቢ የ PC ማውጫ የሚትፈልጉ ተማሪዎች፥

Join Us - https://www.facebook.com/MUStudentUnion
4
1
DearMain Campus Students:

We've temporarily suspended PC exit passes to complete necessary configurations.

​Exit passes will be available again starting next week, Monday-Saturday, from 7:00 to 8:00 LT.
2
#NOTICE

The Ethiopian Institute of Technology-Mekelle (EIT-M), Faculty of Computing, announces that registration is now open for Weekend/Evening Degree Undergraduate Programs.
Qualified applicants who have completed the Pre-Engineering Program and wish to study under the self-sponsored (tuition-fee paying) modality are invited to apply for the following undergraduate programs:

1.Computer Science
2.Software Engineering
3.Information Technology 4.Information Systems
5.Information Science

For details on admission, registration, and tuition fees,
please visit the Faculty of Computing Building C7,Computing Head office EIT-M Faculty of Computing

N.B-We have limited space in each program!

Deadline for Registration: October 22,2025
15🤗2👍1
Dears,

all Unregistered students are advised to complete their registration.The deadline has been extended until tomorrow,Friday.
9💯7
🎉 Dear New Students!

Exciting news — we’ll be posting the entry date for the new 2018 batch (Mekelle-placed students) on our Facebook page later .
Stay tuned and don’t miss the update! 👀


👉 Join us here: https://www.facebook.com/MUStudentUnion
😱52🤗1
🎉 ውድ አዲስ 2018 ባች ተማሪዎች!

ለአዲሱ 2018 ባች መግቢያ ቀን በፌስቡክ ገፃችን ላይ ኣንደምናሳውቅ በትህትና መግለጽ እንወዳለን።

ይከታተሉን ኣዲስ ነገር አያምልጥዎ! 👀
https://www.facebook.com/MUStudentUnion
10🍌10🤩3🎉2🤗2😭1
🎉 ውድ አዲስ 2018 ባች ተማሪዎች!

የመግቢያ ቀናቱን  በፌስቡክ ገፃችን ላይ ኣጋርተነዋል ገብተው ይመልከቱ።

https://www.facebook.com/MUStudentUnion
🙏43🔥3
#NGAT result is released.
Join Us - https://www.facebook.com/MUStudentUnion
2🍌2
2025/10/19 19:40:53
Back to Top
HTML Embed Code: