መልካም አዲስ ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
。 🌟
。 🎄 。。
✨ 🎄🎄。 。 ✨
✨ 🎄🔴🎄 ✨。
。 🎄🔴🎀🎄 。✨
。 🎄🎀🎄🔴 🎄。。
✨ 🎄🎄🎀🎄。
。。🎄🎄🔴🎄🎄。 ✨
🎄🎄🎀🎄🔴🎄
🎄🔴🎄🎄🎀🎄🎄
✨🎄የደስታና የስኬት🎄✨
🎄 🎄 ዘመን ይሁንልን።🎄🎄
🎄🎄🔴🎄🎄🎀🎄
🎄🔴🎄🎀🔴🎄🎄🎄
መልካም በዓል
🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
。 🌟
。 🎄 。。
✨ 🎄🎄。 。 ✨
✨ 🎄🔴🎄 ✨。
。 🎄🔴🎀🎄 。✨
。 🎄🎀🎄🔴 🎄。。
✨ 🎄🎄🎀🎄。
。。🎄🎄🔴🎄🎄。 ✨
🎄🎄🎀🎄🔴🎄
🎄🔴🎄🎄🎀🎄🎄
✨🎄የደስታና የስኬት🎄✨
🎄 🎄 ዘመን ይሁንልን።🎄🎄
🎄🎄🔴🎄🎄🎀🎄
🎄🔴🎄🎀🔴🎄🎄🎄
መልካም በዓል
🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
Forwarded from ATC NEWS (◔͜͡◔ MuJa ◔͜͡◔)
#Fake_News_Alert
📌በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪ ህብረቶች ስም በተለያዩ ማህበራዊ ገፆች በብዛት ደግሞ በተማሪዎች ግሩፕ ላይ ሼር እየተደረገ ያለ መረጃ ነው ፤ ጉዳዩን በሚመለከት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጉባዔ የበላይ አካላት መረጃው ፍፁም ሀሰተኛ እንደሆነ አሳውቀውናል❗️
###########
✍መስከረም 4 ትምህርትን በተመለከተ በመላ ሀገሪቱ የዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል።እናም ውድ ተማሪዎቻችን ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ሃላፊነታችሁን ተወጡ።የሰላማዊ ሰልፉ አላማ መንግስትን ከተኛበት ለማንቃት ነው።እንደሚታወቀው በኮሮና ምክንያት ትምህርት ከተቋረጠ ከስድስት ወር በላይ ሁኖታል እናም በዚህ ጊዜ ውስጥ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሚኖሩ ተማሪዎችን ሂወት ለመቃኘት ሞክረናል በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ አብዛህኛው ተማሪ ከባድ ችግር ላይ ወድቋል።
1.ሴቶች እህቶቻችን ያለድሜ ጋብቻ እየተፈጸመባቸው እንዲሁም እየተደፈሩ ነው።
2.ሰማንያ ከመቶ የሚሆነው ተማሪ ሳይኮሎጂካሊ ኢምፓየርድ ሁኗል በዚህም ምክንያት ለተለያዩ ሱሶች ተጋላጭ እንደሆነ ማረጋገጥ ችለናል።
3.ቁጥራቸው ያላነሰ ተማሪዎች በተለያዩ እኩይ ተግባራት ተሰማርተዋል ማለትም ስርቆት፣በሽብርተኝነት፣ሴት አዳሪነት ወዘተ...
4.በጥቅሉ አብዝሃኛው ተማሪ ተስፋ ቆርጧል የተወሰኑ ተማሪዎችም ራሳቸውን ያጠፉ እንዳሉ ደርሰንበታል።
👉እንግዲህ የዚህ ምክንያት 80%መንግስት ሃላፊነት ይወስዳል 20% Covid -19ይሆናል ማለት ነው።እንግዲህ አብዝሃኛውን ፐርሰንት ለመንግሥት የሰጠንበት ምክንያት ሁላችንም የምንኖረው ማርስ ወይም ኔፕትዩን አደለም ይልቁንስ ከማህበረሰቡ ጋር ነው ምንኖረው ነገር ግን ወረርሽኙ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ በማሕበረሰብ ምንም አይነት ጥንቃቄ የለም ሊኖርም አይችልም።ለምሳሌ ሁሉንም የመንግስት ተቋማት ካየን አንድም የተዘጋ ተቋም የለም እንዲሁም ገብያ ላይ ብትሄዱ ተመሳሳይ ነው እናም መንግስት ማጭበርበሩን ትቶ ባፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጠን እንፈልጋለን።
#########
#Fake👆
@amharictutorialclass
@amharictutorialclassbot

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለ የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለማዘመን ያለመ የክዋኔ መርሃግብር ይፋ ተደረገ፡፡
፡፡፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የመረጃ አያያዝ ስርዓት ለማዘመን ያለመ እና ከመስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ መስከረም 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚቆይ የክዋኔ መርሃግብር ከ500 በላይ የዩኒቨርስቲዎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በቨርቹዋል በተሳተፉበት ዛሬ ይፋ ተደርጓል፡፡
በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሚኒስትር ዴኤታዎች ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ፣ ዶ/ር ሙሉ ነጋ እና ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል፡፡
መረጃ ህይወት ነው፡፡ ትክክለኛ መረጃ የብዙዎችን ሕይወት የመቀየር አቅም አለው፡፡ የእያንዳንዱ ኩነት መረጃዎች በአግባቡ ተሰንዶ ሲያዝ ስለኩነቱ መረጃ ለመስጠትም ሆነ ከዚያ ኩነት ለመማር የራሳቸው አስተዋፅኦ ያበረክታሉ፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመረጃ አያያዝ ስርዓታቸውን በማዘመን እና መረጃን በአግባቡ ተደራሽ በማድረግ ተምሳሌታዊ ስራ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በመማር ማስተማር በምርምርና ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ውስጥ የሚከናወኑ ስራዎችን መረጃ በአግባቡ ከሽኖ በዘመናዊ መንገድ መያዝ እንዲሁም ለሚመለከተው ክፍል በየደረጃው ማስተላለፍ ሊለመድ የሚገባ ባህል መሆን አለበት፡፡
በአንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች የተማሪዎችን ቁጥርን አስመልክቶ ሳይቀር ያለው መረጃ በጣም የተዛባ ነው፡፡ ይህ የሚያሳየው ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓት አለመከተልንና ለመረጃ ጥቅም ትኩረት መንፈግን ነው፡፡ መረጃ ተደራጅቶ ሲያዝ የአገር ሃብት ነው፡፡ ከየተቋማቱ የሚሰባሰቡ መረጃዎች ትክክለኛነት ለፖሊሲ አውጪዎች በእውነተኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ችግር ፈቺ ፖሊሲዎችን እንዲቀርፁ እድል ይፈጥራል፡፡
ለምሳሌ የምርምር መረጃዎችን በአግባቡ ሰንዶ ተደራሽ ማድረግ በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ሊሰሩ የሚችሉ ተደጋጋሚ ምርምሮችን በማስቀረት የአገርን ሃብት ከብክነት ለመጠበቅ፣ የተመራማሪዎችን ጊዜና ጉልበት ለመቆጠብ ያስችላል፡፡ እንዲሁም ተቀናጅቶ በመስራት ውጤታማ ምርምር ለማካሄድ የራሱ አስተዋፅ አለው፡፡
የመረጃ መዛባት የአገርን ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ ትስስርና ፖለቲካዊ ሁኔታን በእጅጉ ይጎዳል፡፡ የመረጃ መዛባት መረጃ ሰጪውን እንደ ሃሰተኛ ከማስቆጠር ባለፈ በተመሳሳይ ችግር ውስጥ ለመቆየት የራሱ አስተዋፅ አለው፡፡
በአገራችን የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ 596/2000 ከዛሬ 13 ዓመታት በፊት ወጥቷል፡፡ በዚህ አዋጅ የመረጃ ትርጉም ሲቀመጥ "መረጃ ማለት በማናቸውም አይነት ቅርፅ የተቀናበረ ማንኛውም ሰነድ ማለት ነው" ይለዋል፡፡ ይሄው አዋጅ መረጃ ጠይቆ የማግኘት መብትን አስመልክቶ ሲያስቀምጥ "በተለየ ሁኔታ ካልተደነገገ በስተቀር ማንኛውም ሰው ከማንኛውም መንግስታዊ አካል መረጃን የመጠየቅ፣ የማግኘትና የማስተላለፍ መብት" እንዳለው ያስቀምጣል፡፡
ይህ ማለት መንግስታዊ ተቋማት መረጃዎችን ተለይተው መውጣት የለባቸውም ተብለው ከተወሰኑት በስተቀር ሌሎቹን ተደራሽ ማድረግ አለባቸው ማለት ነው፡፡ ነገር ግን እነዚህን መረጃዎች ለሚዲያ አካላትም ሆነ፣ ለጥናትና ምርምር ወይም ለሌሎች ግብዓቶች እንዲውሉ ህጋዊ የሆነ አካል ጠይቋቸው በሚሰጡበት ጊዜ ትክክለኛ የመረጃ አያያዝ ስርዓትን በተከተለ መንገድ ያልተያዘ ከሆነ አሉታዊ ጎኑ የጎላ ነው፡፡
ይሄንን ሁኔታ ለማሻሻል በተለይ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሳይንሳዊና ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ተከትለው እንዲሰሩ ለማድረግ በማሰብ ከመስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ መስከረም 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚቆይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለማዘመን ያለመ እንቅስቃሴ አስፈልጓል፡፡
በእነዚህ ቀናት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያሉ የመረጃ አያያዝ ክፍተቶች ይለያሉ፣ በጋራ ጥቅም የሚውሉና የመረጃ አያያዝ ስርዓቱን የሚያዘምኑ መንገዶች ይመላከታሉ፡፡ እንቅስቃሴው ዩኒቨርስቲዎች በሁሉም ዘርፍ ያላቸውን መረጃ ዳግም በጥንቃቄ እንዲያጠናክሩ እድል ይፈጥራል፡፡ በዚህም ወጥና ቀልጣፋ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ አያያዝ ስርዓት በመዝርጋት የሚታዩ ክፍቶችን ለመቅረፍ ያስችላል፡፡
#Moshe

Breaking news!
We really thank you Professor Kindeya G.hiwot. just #Suprising
join @MUSUofficalchannell

ኣዮኹም ናይና ግጥሚ ቁ-293
===================
ናይ ሰላም ኣምባሳዳር ኮይና እያ ብኣኻ
-----------------------መቐለ ዩኒቨርሲትና
ናብ ታሕቲ ወሪድካ ጠቢቕካ ብምስራሕ
---------------------ምስቲ ለባም ህዝብና
ሕልፊ እያ ካብ ኩለን ካብ ላዕለዎት ትካላት
----------------------ዘለዋ ኣብ ሃገርና።
እንት ሐዚ ግና
ብሽጣራ ኣቢቹ እንከይሓሰብናዮ
---------------------ዋላ እንተተልዓልካ
ዝግበኣካ ሰሪሒኻ ኢኻ እትሓስቦ ኩሉ
-------------------------ሓንቲ ከይገደፍካ
ንቲ ፅቡቕ ስራሕኻ ጎሊሁ ዝርአ
---------------------------ክብሪ ይግበኣካ
ዝተረፈ እዋን ግዜኻ ይባረኽ
---------------------------ሰላም ይኹነልካ።
GG ፀረ-ባንዳ(04/01/2012 ዓ.ም)
Join @MUSUofficalchannell
===================
ናይ ሰላም ኣምባሳዳር ኮይና እያ ብኣኻ
-----------------------መቐለ ዩኒቨርሲትና
ናብ ታሕቲ ወሪድካ ጠቢቕካ ብምስራሕ
---------------------ምስቲ ለባም ህዝብና
ሕልፊ እያ ካብ ኩለን ካብ ላዕለዎት ትካላት
----------------------ዘለዋ ኣብ ሃገርና።
እንት ሐዚ ግና
ብሽጣራ ኣቢቹ እንከይሓሰብናዮ
---------------------ዋላ እንተተልዓልካ
ዝግበኣካ ሰሪሒኻ ኢኻ እትሓስቦ ኩሉ
-------------------------ሓንቲ ከይገደፍካ
ንቲ ፅቡቕ ስራሕኻ ጎሊሁ ዝርአ
---------------------------ክብሪ ይግበኣካ
ዝተረፈ እዋን ግዜኻ ይባረኽ
---------------------------ሰላም ይኹነልካ።
GG ፀረ-ባንዳ(04/01/2012 ዓ.ም)
Join @MUSUofficalchannell
Congratulations Prof Fetin Abay - Acting President of Mekelle University and thank you Prof Kindeya G.hiwot.
Join @MUSUofficalchannell
Join @MUSUofficalchannell
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የማይረሳ አሻራን ያተሙት ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሂወት
--------
በሞሞና ኤፍ ኤም 96.4 የተዘጋጀ
ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሂወት ከመጀመሪያ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ከፕሮፌሰር ምትኩ ሃይለ እና ከጀርመናዊው ፕሬዝዳንት ፕ/ር ጆአኪን ከርዚግ በመቀጠል ሶስተኛው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ናቸው።
የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ (ከቀድሞዉ አለማያ) በስነ-እፅዋት (Forestry) በጥቅምት 1985 ዓ/ም የወርቅ ሜዳሊያ በመውሰድ የተመርቁ ሲሆን የማስተረስ ዲግሪያቸውን ደግሞ እንግሊዝ ሀገር ተምረዋል፡፡ መቐለ ዩኒቨርሲቲን በአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንትነት ለአምስት ዓመታት ካገለገሉ በኋላ ወደ ጀርመን ሀገር በመሄድ የፒ ኤች ዲ ትምርህታቸውን ተከታትለዋል።
ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሂወት ዩኒቨርስቲውን ከጥቅምት 1986 ዓ/ም ጀምሮ በመምህርነት፣ በትምህርት ክፍል ሃላፊነት፣ በምርምርና ስርፀት ሃላፊነት፣ በምርምህርና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም ተባባሪ ምክትል ፕሬዚዳንትነት፣ በጥናትና ማሕበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንትን፣ በአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንትን እንዲሁም ከግንቦት 28/2005 ዓ/ም ጀምሮ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት በመሆን በታታሪነት እና በቁርጥኝነት አገልግለዋል።
ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሂወት በዓለም አቀፍ መፅሔቶች የታተሙ በርካታ ሳይንሳዊ ፅሑፎችን በመገምገም፣ የማስተርስ እና የፕ ኤች ዲ ተማሪዎችን በማማከር በአካዳሚክ ዘርፉ ከፍተኛ አስተዋፆ ያበረከቱ ሲሆን በተለያዩ ዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ ከ64 በላይ ሳይንሳዊ ፅሑፎችን አሳትመዋል። በሃምሌ 26/2009 ዓ/ም የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሴኔት ባፀደቀው መሰረት የሙሉ ፕሮፌስርሺፕ ማዕረግ አግኝተዋል።
ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሂወት በምርምህር እና በትምህርት ዘርፍ እንዲሁም በአመራር ክህሎታቸ