Telegram Web Link
Quiha Meles campus, right now. Pic credit;from Prof Kindeya's Twitter .
Join 👉 @MUSUofficalchannell
Quiha Meles campus, right now. Pic credit;from #Prof Kindeya's MU president Twitter .
"Stay home stay safe "
join 👉 @MUSUofficalchannell
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5636 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰባ ስድስት (176) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3521 ደርሷል።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 28 (17 ከጤና ተቋም እና 11 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን አንድ ናሙና ከጤና ተቋም የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። በተጨማሪ ሁለት በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ስልሳ (60) ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ሰባ አምስት (75) ሰዎች (31 ከአዲስ አበባ፣ 28 ከሶማሊ ክልል፣ 10 ከኦሮሚያ ክልል፣ 5 ከአማራ ክልል እና 1 ከአፋር ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 545 ነው።

@newsetv
Adi-Haki Campus , amazing view from the sky (plan). #Stadium. Pic ;from around Twitter .
join 👉 @MUSUofficalchannell
Free access to Various Books During COVID-19 Pandemic from #Sprinnger #Library
https://t.co/6KrRU2IPdY?amp=1

Cr:@Globalgsts
Top Announcements

For all first-year students who are willing to join health sciences:
http://www.mu.edu.et/…/2…/Information_Guide_for_Students.pdf

Information guide for freshman students who are willing to join health sciences education:
http://www.mu.edu.et/…/2…/Information_Guide_for_Students.pdf

For all first-year students who are willing to join veterinary medicine:
http://www.mu.edu.et/i…/2012_Announcment/FreshMan_Poster.pdf
http://www.mu.edu.et/images/2012_Announcment/CVS_broc.pdf

http://www.mu.edu.et

https://www.facebook.com/1526671147579132/posts/2667759300136972/
Mekelle University Student Union pinned «Top Announcements For all first-year students who are willing to join health sciences: http://www.mu.edu.et/…/2…/Information_Guide_for_Students.pdf Information guide for freshman students who are willing to join health sciences education: http://www.mu.…»
Greetings from #AfricaPark Arid campus .pic Credit:from FB Bereket.
Join 👉 @MUSUofficalchannell
🔖አስደሳች ዜና ከ @ETCONp
.
👌ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ላለፉት ወራት አንድ DIGITAL LIBRARY BOT ግንባታ ላይ ነበርን።
.
📚ይህም ዲጂታል ቤተመፃህፍት በውስጡ የ SOFTWARE SETUP, የ ARCH, COTM እና CIVIL መፅሀፍቶችን የያዘ ነው።

🚧ይህ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ሲሆን ለቀጣይ በአስተያየታችው መሰረት ብዙ ነገር ምናስተካክል ይሆናል።

👉ይህን link በመጫን ወደ ቤተመፃህፍቱ ልትሄዱ ትችላላችሁ።
👇👇👇👇👇👇
👉🏿 https://www.tg-me.com/ETCONpDigitalLibrary_Bot
To all our students you can use the above digital Library bot , it is easy and more efficient to use. 🙏🙏 thank you @COTMA for developing such kind of access .
Join us @MUSUofficalchannell
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4809 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አስራ ስድስት (116) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4070 ደርሷል።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 37 (24 ከጤና ተቋም እና 13 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን አንድ ናሙና ከጤና ተቋም እና አንድ ናሙና ከማህበረሰብ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በተጨማሪ አምስት በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሰባ ሁለት (72) ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ዘጠና ሶስት (93) ሰዎች (88 ከአዲስ አበባ፣ 2 ከአማራ ክልል፣ 2 ከሶማሊ ክልል እና 1 ሰው ከኦሮሚያ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1027 ነው።

@newsetv
U.T.O.P.I.A.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
You can be the great utopia you are destined to be
You have us
👨‍🎤👩‍🎤👨‍🔬👩‍🔬👨‍💻👩‍💻👨‍🎓👩 🇪🇹 🇹 🇹 🇹
https://www.tg-me.com/utopia001
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4848 የላብራቶሪ ምርመራ 399 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4469 ደርሷል።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 22 (8 ከጤና ተቋም እና 14 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ናሙና የለም።

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ዘጠና አምስት (95) ሰዎች (82 ከአዲስ አበባ፣ 8 ከአማራ ክልል፣ 2 ከሶማሊ ክልል ፣ 1 ከትግራይ ክልል፣ 1 ከኦሮሚያ ክልል እና 1 ሰው ከጋምቤላ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1122 ነው።

@newsetv
Students donating blood .Thank you @Sellihom11 for sharing us.
Join us @MUSUofficalchannell
Alamata,Tigray Ethiopia .live Tig TV now.
#Yetsehay_grdosh
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (Lᴇᴏ Sɪᴍᴇʀᴀ)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/26 21:43:15
Back to Top
HTML Embed Code: