Mekelle University Student Union
Photo
Mekelle University Hosts Iftar Dinner
Mekelle University hosted an Iftar dinner for over 200 students, attended by university leaders and religious elders. Dr. Abdulkadir Kidir , academic vice president, emphasized unity and inclusivity, while students appreciated the support for religious traditions. The event featured a communal meal, followed by prayers and reflections, reinforcing the spirit of Ramadan and community togetherness.

List_of_1st_and_2nd_year_Mu_Students_who_didn't_register_in_SSS.xlsx
161.4 KB
ቀን ᎓ 20/07/2017ዓ.ም
ማስታወቅያ
ለአሪድ (ዋና) ግቢ አንደኛና ሁለተኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
የኢለርኒነግ ትምህርት ( Student Success Suit) እስካሁን ድረስ ያልተመዘገባቹህ ስማቹህ በተያያዘዉ ስም ዝርዝር ያላቹህ የአንደኛና ሁለተኛ አመት የአሪድ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ። ሰኞ 22/07/2017 ከጥዋቱ 3 ሰአት እስከ 6 ሰአት ፈተና በምትፈተኑበት የኮምፒተር ላቦች ባሉት ህንፃዎች( C- 7, C - 8, C - 9) መጥታቹህ ለመጨረሻ ጊዜ እንድትመዘገቡ እናሳሰባለን።
ከሰላምታ ጋር
መስፍን እዮብ (ዶ/ር)
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ኢለርኒነግ አስተባባሪ

እንኳን ኣደረሳቹ!!]
የሁሉም ግቢ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሙስልም ተማሪዎች በዓዲ ሓቂ ግቢ በዓል ዒድ ሙባረክ ስያከብሩ ዉለዋል።የመቐለ ዩኒቨርስቲ ኣመራርም በ በዓሉ ተገኝተው የእንኳን ኣደረሳቹ መልእክታቸው ኣስተላልፈዋል።
እንኳን ኣደረሳቹ!!

ቀን:- 21/07/2017
ማስታወቅያ
ለአሪድ (ዋና) ግቢ አንደኛ አመት የኢለርኒነግ ትምህርት የጨረሳቹህ ተማሪዎች በሙሉ
የኢለርኒነግ ትምህርት (Student Success Suit) ሰባቱ (7) ወይም ስድስቱ (6) ኮርሶች (SSS) በአግባቡ የጨረሳቹህ ተማሪዎች ለቀጣይ የኢለርኒንግ ትምህርት እድል (To apply for the Youth Advisory Group) እንዴት እንደምታመለክቱ ኦሬንተሽን ለ 15 ደቂቃ ስለሚሰጣቹህ ነገ ሰኞ 22/07/2017 ከጥዋቱ 5:00 ሰአት በኦንላይን ፈተና በምትፈተኑበት የኮምፒተር ላቦች ህንፃ C- 7 Ground floor, Agri-lab እንድትገኙ እጠይቃሎህ።
ከሰላምታ ጋር
መስፍን እዮብ (ዶ/ር)
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ኢለርኒነግ አስተባባሪ
ማስታወቅያ
ለአሪድ (ዋና) ግቢ አንደኛ አመት የኢለርኒነግ ትምህርት የጨረሳቹህ ተማሪዎች በሙሉ
የኢለርኒነግ ትምህርት (Student Success Suit) ሰባቱ (7) ወይም ስድስቱ (6) ኮርሶች (SSS) በአግባቡ የጨረሳቹህ ተማሪዎች ለቀጣይ የኢለርኒንግ ትምህርት እድል (To apply for the Youth Advisory Group) እንዴት እንደምታመለክቱ ኦሬንተሽን ለ 15 ደቂቃ ስለሚሰጣቹህ ነገ ሰኞ 22/07/2017 ከጥዋቱ 5:00 ሰአት በኦንላይን ፈተና በምትፈተኑበት የኮምፒተር ላቦች ህንፃ C- 7 Ground floor, Agri-lab እንድትገኙ እጠይቃሎህ።
ከሰላምታ ጋር
መስፍን እዮብ (ዶ/ር)
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ኢለርኒነግ አስተባባሪ
ማሳሰቢያ !!
*ቨተርናሪ ዲፓርትመንት የመረጣቹት ተማሪዎች እሮብ ቀን 23/07/2017 ዓ.ም በሰርቪስ ስለ ምንወስዳቹ 8:00 ሰዓት በአሪድ ካምፓስ ሰርቪስ የሚቆምበት ቦታ ቀድማቹ እንድትጠብቁን እናሳስባለን.
G/giorgs Abrha,
Veternary Cordinator

100 ቀን ቀረኝ እንዲህ በሚያምር በዋና ግቢ ተክብሮ ውሏል።
GC ኣስተባባሪዎች እናመሰግናለን።
GC ኣስተባባሪዎች እናመሰግናለን።
ማሳሰቢያ !!
ቀን ᎓ 22/07/2017ዓ.ም
ለአሪድ (ዋና) ግቢ አንደኛና ሁለተኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
የኢለርኒነግ ትምህርት (Student Success Suit) ፓስወርድ አልሰራ ብላቹህ ዛሬ መጥታቹህ የተመዘገባቹህ ተማሪዎቸ በሙሉ።አህን ስለተስተካከለ በጥንቃቄ ከዚህ በፊት ተመዝግበዉ ትምህርቱን በመከታተል ያሉ ተማሪዎች በመጠየቅ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
መጀመርያ office.com በመክፈት email account በሚለው ugr ቁጥራቹህ በማሰገባት (ለምሳሌ ugr/208075/17 ከሆነ email አካዉንታቹህ:- [email protected] ይሆናል ማለት ነዉ።
በመቀጠል password ለማስገባት መጀመርያ ለሁላቹህ እንድ አይነት ዲፎልት ፓስወርዱን ማለት Mustudent@123 ተጠቅማቹህ በመግባት የራሳቹሀ የማትረሱት ባለ ስምንት (8) የተለያየ ካራክተር (capital letter, small letter, number and character) ያለው ፓስወርድ መቀየር አለባቹህ።
ማሳሰብያ:- ከአሁን ቦኃላ ስለማናስተካክል በጥንቃቄ እንድትሞሉ እናሳስባለን !!!

#MoH
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከሚያዚያ 1-3/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
ፈተናው ከስር በተገለፁት የጤና ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው ምዝገባ ላጠናቀቁ ተመዛኞች የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል።
የፈተናው መርሐግብር
ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም
Nursing, Nutrition, Optometry, Pediatric and Child Health Nursing, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health, Surgical Nursing, Anesthesia and Psychiatric Nursing
ሚያዝያ 2/2017 ዓ.ም
Pharmacy, Medical Radiology Technology, Midwifery
ሚያዝያ 3/2017 ዓ.ም
Medicine, Public Health and Medical Laboratory Science

*ቨተርናሪ ዲፓርትመንት የመረጣቹት ተማሪዎች ማግሰኞ ቀን 23/07/2017 ዓ.ም በሰርቪስ ስለ ምንወስዳቹ 8:00 ሰዓት በአሪድ ካምፓስ ሰርቪስ የሚቆምበት ቦታ ቀድማቹ እንድትጠብቁን እናሳስባለን.
G/giorgs Abrha,
Veternary Cordinator
*ቨተርናሪ ዲፓርትመንት የመረጣቹት ተማሪዎች ማግሰኞ ቀን 23/07/2017 ዓ.ም በሰርቪስ ስለ ምንወስዳቹ 8:00 ሰዓት በአሪድ ካምፓስ ሰርቪስ የሚቆምበት ቦታ ቀድማቹ እንድትጠብቁን እናሳስባለን.
G/giorgs Abrha,
Veternary Cordinator
ማስታወቂያ
የ ፌደራል የስነ-ምግባር እና ጽረ-ሙስና ኮምሽን የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን በማወዳደር ለ ስነ-ምግባር ኣምባሳደርነት ምርጫ የ ጥያቄ ና መልስ ውድድር ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ነው። ስለሆነም ዩኒቨርሲቲያችን ወክላችሁ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ባሉት 3 ቀናት (እርብ፡ሃሙስ፥ኣርብ)
በየካምፓሳችሁ በ ሚገኙ የተማሪ ህብርት ቢሮ እንድትመዘገቡ እናሳስብላን።
N.B-ቅድሚያ ዩኒቨርሲቲያችን ወክላችሁ ከመሄዳችሁ በፊት እዚሁ ማጣርያ ይኖረናል ለ ማጣርያ ለመመዝገብ CGPA >=3.6 መሆን አለበት። ቅድሚያ ለ social science, law and governance, business and economics, medical ethics and related fields with ethics and social responsibility at the centre ።
ኣሽናፊው ሙሉ ወጪው ተሸፍኖለት ወደ የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የ ስነ-ምግባር ኣምባሳደርነት ምርጫ የ ጥያቄ ና መልስ ውድድር አንደሚሄድ ምግለጽ እንወዳለን።