Forwarded from Mikiyas haftamu
Forwarded from Mikiyas haftamu
የኢትዮ ቴሌኮም አመራሮች በእናት መቀነት የኪስ ድጋፍ በተመለከተ ኦሬንቴሽንና አጭር ስልጠና
ለመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
ለመቐለ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ተማሪዎች
ለመቐለ ዩኒቨርስቲ ማናጅመንት
ለመቐለ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ
ለትግራይ የማህበራዊ ሚዲያ ኣንቂዎች
ለመቐለ ከተማ ነዋሪዎች
ለትግራይ ሚዲያዎች
ለኢትዮጵያ ከ/ት/ተቋ/ተማ/ህ/ፅ/ቤት
ጉዳዩ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት official Facebook page የማይወክለን መሆኑንና በዚህ የሚፖሰቱ እኛ እንደማይወክለን ስለማሳወቅ።
እንደሚታወቀው የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ኣሉ ከሚባሉ ተፅእኖ ፈጣርና ከኢትዮጵያ ፣ኣፍሪካ እንዲሁም ከኣውሮፓ ተማሪዎች ህብረት ግንኙነት ያለው ትልቅ ተቋም ነው።ተቋሙ ከዩኒቨርስቲው ኣልፎ ለመቐለ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ኣገልግሎየት እየሰጠ ይገኛል።
እኛ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ከዩኒቨርስቲው ማናጅመንት በመነጋገር እንደተቋም የራሱ ቻናል እንዲኖረው የተስማማን ሲሆን ይህም ታሪካዊው ያስብለዋል። ምክንያቱም ፕሬዚዳንት ሓየሎም ስወጣ ይዞት የሚወጣ የተማሪዎች ህብረት ቻናል መኖር የለበት በማለት
ለዚህ ማስፈፀሚያ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ህጋዊ የfacebook እና ሌሎች ቻናሎች እንደሚንከፍት እያሳወቅን በኛ የሚተዳደር official facebook እንደሌለን ለማሳወቅ እንወዳለን።
በስተመጨረሻ ኣድሱ የመቀለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት official
Facebook
*WhatsApp
* LinkedIn
* Twitter
*instagram
* YouTube
*telegram
በዚህና በመቀለ ዩኒቨርስቲ official page በቅርቡ እናሳውቃለን ።
ማንኛውም በ mekelle university students union (facebook) ተብሎ
የሚፖሰት እኛ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት እንደማይወክለን ለመግለፅ እንወዳለን ።

ሃይለ በርሀ ሽፈራው ይባላላ የቀድሞ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበረ ።
ኣሁን ለምን መቐለ ዩኒቨርስቲ official page እና ህጋዊ ቻናሎች ከፈተላቹህ ነው እያለን ያለው ጥላቻው እኛ ጋ ሳይሆን ሕግ ጋ ነው እየተጣላ ያለው
ፍርዱ ለናንተ??
በዩኒቨርስታችን የተከፈትሉን
የቢሮ ቁጥር
+251990053933
+251990035953
WhatsApp
+251990053933
+251990035953
official email
[email protected]
Official Facebook
https://web.facebook.com/MUStudentUnion/
መለያ (መፍለዪ)
Page.collage and university
mu.edu.et
follow and share

Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የረቡዕ COC ተፈታኞች በስስተም ምክንያት ያልተፈተናቹህ ቅዳሜ04/08/2017ዓ.ም ትፈተናላቹህ
Forwarded from Kahsay Araya
የውድድር ዕድል ጥቆማ
በኤ.አይ እና ሮቦቲክስ ዙሪያ Presidential African Youth in AI and Robotics Competition የተሰኘ አፍሪካዊ ውድድር ተሰናድቷል።
በ12 ዘርፎች የሚደረገው ውድድር እድሜያቸው ከ15 እስከ 35 ለሆኑ አፍሪካውያን ወጣቶች ብቻ የቀረበ ሲሆን አሸናፊዎች የሚጋሩት 120 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለሽልማት ተዘጋጅቷል፡፡
ለውድድር የሚሆን ስራ ለማቅረብ እስከ ጁን 13፤2025 ድረስ እንደሚቻል በውድድሩ ድረ-ገፅ ተገልጿል፡፡
በዚህ ውድድር ላይ በዘርፉ ልምድን ያካበቱ አፍሪካዊያን የፈጠራ ባለሙያዎች እንዲሳተፉ ጥሪ እየተደረገ ይገኛል።
Presidential African Youth in AI and Robotics Competition እ.ኤ.አ በ2024 ጅማሮውን ያደረገና በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ሮቦቲክስ ዙሪያ የሚያጠነጥን ሁነት ነው።
የዘንድሮው ውድድር በአፍሪካ ህብረት ልማት ኤጀንሲ፣ በደቡብ አፍሪካ መንግሥት እና ኤሊቬት ኤ.አይ አፍሪካ ትብብር የተዘጋጀ ነው።
ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን የመወዳደሪያ መስፈርቶችን እንዲመለከቱ እና በውድድሩ እንዲሳተፉ እንጋብዝዎታለን።
https://ele-vate.co.za/african-youth-in-artificial-intelligence-and-robotics

For students registered to participate in the anti-corruption and ethics competition on the main campus(Arid), please note that it is being held today at 8:30 AM. The designated venue is Ashegoda A25.
Mekelle University Student Union

UPDATE
Due to some issues the competition is postponed for Monday.

UPDATE Due to some issues the competition is postponed for Monday.
UPDATE
the competition is held today at 10:00LT Ashegoda A25..