Telegram Web Link
Forwarded from Misgun Negash
#new update
#For exit exam takers
our exam is postponed to February(6-9)E.C.based on this we will have computer training and MOE' model exam next week.
have a nice time!!!
በ ዩኒቨርስቲያችን እየታዩ ካሉ በርካታ ችግሮች ኣንዱና ዋነኛዉ ነገር በ በጀት መናጋትና የኣሰራር ጥራት ምክንያት የካፌና ኣመጋገብ ችግር ነዉ ስለሆነም ተማሪ ህብረቱ ይህ ለመፍታት ከሚመለከታቸዉ ኣካላት ጋር ተወያይቶ የ ማክሰኞ ስጋና የእሁድ ድንሽ እንድጨመር እንዲሁም የኣሰራር ጥራት ክትትል እንዲደረግለትና ለብልሹ ኣሳራሮች እርምጃዎች እንዲኖር ስምምነት ላይ ተደርሰዋል። ከዚህ በተጨማሪም በ ፀጥታና ድህንነት፣በ ኣካዳሚክ በተለይ ከስኬጁልና የትምርት ጥራት እናexit፣በኣገልግሎት ሰጪ ተቋማት ያለዉ የዋጋ ንረት ወዘተ ጥብቅ ስራዎች እየተሰሩ ናቸዉ።በዚህ ዙርያ ሁሉም ተማሪና ሚመለከተዉ ኣካል ከተማሪ ህብረት ጎን በመቆም ኣስፈላጊዉ ትብብር እንዲያደርግልና እንጠይቃለን።
#for exit exam  takers
Take your user name from your respective  schools.we will take MOC exam starting from tomorrow

From Misgun
ማሳሰብያ፦
እንደሚታወቀዉ ኣብዛኛዎቹ ተማሪዎቻችን ኣሁን ወጥቶ ባለዉ ስኬጁል(የትምርት ፕሮግራም) በጣም እንደተከፋ ይታወቃል በዚህ መሰረት የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ህብረት ፅ/ቤት ከመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ባደረገዉ ጠንከር ያለ ዉይይት የሚከተሉትን ዉሳኔዎች ደርስዋል፦
1)የትምር ፕሮግራም ወደ ኖርማል እስከምንገባ በየ ሶስት ወር እንዲሆን፦
2)ክረምት ትምርት እንዲቀጥልና የወጣዉ እስኬጁል እንዲስተካከል ስምምነት ላይ የደረስን ሲሆን እንደ ፅ/ቤታችን ማናጅመንቱ ሁለም እየደረሰበት ያለዉ የት/ት ምኒስተር ጫና ተቋቅሞ የተማሪዉ ስሜት መረዳቱ እናመሰግናለን።
NB፦ማንኛዉም ተማሪ ከሚመለከተዉ ኣካል ብቻ info እንዲቀበል እንዲሁም ወሬና ኣሉባልታ ችላ ማለት ይኖርበታል!

ሓጋዚ ነጋሽ
የመቐለ/ዩ/ተ/ህ
ም/ፕሬዝደንት
Forwarded from Misgun Negash
Draft Program Main Campus 2024-1.pdf
240.2 KB
#Dear exit exam takers,here is our MOCK exam schedule .correct the exam date, it is not "Yekatit 29" it is for tomorrow(Tiri 29/05/2016)
ዛሬ በዓዲ ሓቂ ግቢ ሰፋ ያለ የፅዳት ዘመቻ ተካሂደዋል የዚህ ዘመቻ ባለ ቤት የሆኑት የግቢዉ ተማሪዎች ሲሆኑ ዘመቻዉ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ የመሩትም የዓዲ ሓቂ ግቢ ተማሪዎች ህብረት ምስጋና ይገባቸዋል።በዘመቻዉ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ዋና ህብረት ስራ ኣስፈፃሚና፣ የፅዳት ሃላፊዎች እንዲሁም የግቢዉ ባለ ድርሻ ኣካላት ቢገኙም ነገር ግን የዩኒቨርስቲዉ ማናጅመንት በሁሉም ግቢ ከሁሉም ባለ ድርሻ ኣካል ጤናማ ተማሪና ማህበረ ሰብ ለመፈጠር በያገባኛል መንፈስ በዚህ ግቢ የተጀመረዉ በሁሉም ግቢ በትጋት መሰራት ኣለበት።
ተማሪዎች ህብረት ከመቐለ ዩኒቨርስቲ ላይብራሪ ዳይሬክተር ዛሬ በኣሰራር ሂደት ላይ ጠለቅ ያለ ዉይይት ኣካይደዋል በዚህ መሰረት፦
1) በኣገልግሎት ኣሰጣጥ ዙርያ ያለዉ ጉድለት እንዲስተካከል እንዲሁም ለ24 ሰዓት ኣግልግሎቶት ላይብራሪዉ ማዘጋጀት ማገልገል።
2)ደጂታል ላየብራሪ በሁሉም ካምፖስ እንዲዘጋጅ
3) የላይብራሪ ፅዳት፣ መብራትና ሌሎችየፋሲሊቲ ጉዳዮች ክትትል እንዲደረግባቻወ፣
4) የፀጥታና ድህንነት ጉዳይ እንዲጠናከር እንዲሁም የኣጠቃቀም ስነ ስርዓት እንዲኖር
5) ሰራተኞች ማጠንከርና ማዘመን ወዘተ የመሰሉ ሰፋ ያሉ ጉዳዮች ተወያይተናል ሁሉም የሚመለከተዉ ኣካልና ተማሪ በላይብራሪዉ ኣባል ከመሆን እስከ መቆጣጠር በቅንነት እንዲያግዘን እንጠይቃለን።
NB= የዘንድሮ exit ተፈታኞች ሁሉም ኣገልግሎት የሚሰጡ ኣካላትና ለ ፈተናዉ ኣስፈላጊ የሚባሉ ነገሮች ተዘጋጅተዋል ክትትልም ይደረግባቸዋል!!! ህብረቱ መልካም ፈተና እንዲሆንላቹ ተመኝተዋል💟💖

ሓጋዚ ነጋሽ
የመቐለ ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
ም/ፕሬዝደንት
Yekatit_10,_2016_exam_schedule_&_invigilators_placement_1.pdf
221.2 KB
Yekatit 10, 2016 exam schedule & invigilators placement.pdf
Yekatit 11, 2016 exam schedule & invigilators placement.pdf
131.2 KB
Yekatit 11, 2016 exam schedule & invigilators placement.pdf
እስኪ ይነበብ ዋላኳ ንኹሉ ኣረኣእያ መልሲ ንምሃብ ከምቲ ትፈልጥዎ እንተኾነ...!! እመን ኣይትእመን ፀገምና ንምፍታሕ ልዕሊ ማንም ተምሃራይ ዝሓስቦ ደፊእናሉ ኢና ክንቅፅል ኢና ዉን!ስምዑናባ ሓደ እቲ ዝኣኻኸብሎ ፊርማ ክረምቲ ንምምሃር ተምሃሪ ድሌት ከምዘለዎ ንምፍላጥ እምበር ንናይ ሐዚ ምጅማር ትምህርቲ ፍፁም ምጉታት ምኽንያት ክኸዉን ኣይኽእልን ብስሩ ዉን ልምንታይ እዩባ ትሽዉድለኹም ምናምን ኢልካ ኣፅቢብካ ዝሕሰብ ብስስሩኸባ መንዩይዶ ናይ ሓጋዚ ዕድመ remain constant ጌሩ ዝኾነ ይኹን ዉሳነ ዘይምልከተኒ ዝገበሮ በቃ ኮይኑና ድዩ ንኣብዝምኾነ ቦታ ዘሎ ሰብ ምዉቃስ፣ምጥርጣር፣ ንዘይትፈልጦ ልዕሊ ትፈልጦ ምዉራይ፣ኣፃብዕቲ ምዉጥዋጥ ከም ባህሊ ወሲድናዮ? ምትሕግጋዝኮ ይከኣል እዩ፣ቀሪብኻ ምንግጋርን ንናይሓባር ፀገም ብሓባርንዶ ንጉዓዝ... አረ ልምንታይ እዩንዶ ተለኣአኽቲ ሕማቓት ጌርኹም ትሓስብዎ እቲ ሕብረት? ንሕብረት ተባሂሉ ተዋፅእዎ ዝኾነ ዓይነት መዋጮ ኣሎ ድዩ? ወይስ ክንዲዚ ዝኣክል ደምወዝ ንኸፈሎም ኢና ዝበለኩም ማናጅመት ኣሎ? ሰበይ ቀልዲ ክመስለካ ይኽእል እዩ ካብ ዓይደር፣ዓዲ ሓቂ ክሳብ ኣሪድ ካልኦት ከባቢን ማዕንታዊ ትራንስፖርትን ምድራቅ ስልኪን ተምሃሮ ሕብረት ካብ ኪሱ እናዉፀአ ኣካዳሚክ ጉዳዩ ቀቲሉ ምስ ንዘይምስምዕማዕ ዝተስማዕመዐ ገረምቲ ፈጥረታት እናተዳረቐ ከምዝዉዕል። ድሌትኻ ምሕሳብን ምንጋርን ትኽእል ኢኻ ግን ንፕሮፖጋንዳ ተዘይኾይኑ ንስራሕ ትግህነት ግን ኣንፃራዊ ዝኾነ ሓላፍነት ዝጎደሎ ነቐፌታ መቸም የትም ጠቒሙ ኣይፈልጥን! !!
2024/09/21 14:41:21
Back to Top
HTML Embed Code: