Telegram Web Link
Forwarded from Deleted Account
ካብ ዉዕሎና ንእሽተይ ካካፍለኩም
ናይ ሎማዓንቲ ዉዕሎ ንምእማኑ ብዘቸግር ኣምበጣ ኣእካል ምንም ኣይገደፈሉን እቶም ሰባት ካም ዝበሉና ዓሚ ይኩን ወልድና ከምዝብሉና ክንዱዙይ ዝኣክል ተሰሚዑ ኣይፈልጥን ኢሎምና። ወልድና ብጣዕሚ ተስፋ ቆሪፆም እተን ዝዓረፈለን ኣእካል እዉን ምንም ኣይተረፈንን ብጣዕሚ ቀስምካ ዝሰብር እዩ። ኣሕዋተይ እዚ ተረዲእና ክንደየናይ ክፉእ ምኳኑ ተረዲእና ዝከኣላና ንግበር ሰባት እቲ ችግር ንክፈልጥዎ ነካፍሎም።
Forwarded from Deleted Account via @Giyonbot
➡️DW info® ፈጣን፣ እዋናውን ሓቃውን ሓበሬታ ዘቅርብ ብሉፅ ቴሌግራም ቻነል'ዩ።
👆ለሁሉም የዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፣ ለምክትል ፕሬዝዳንቶች እንዲሁም ለተማሪ ህብረት ፕሬዝዳንቶች የቀረበ ጥሪ

፨ጉዳዩ፡ ኮሮናን እየተከላከሉ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትን መልሶ የመክፈትና ሰላማዊ አድርጎ የማስቀጠል የዝግጅት ምዕራፍ ግምገማ ማጠቃለያ መድረክ ለጥቅምት 5/13 ሃዋሳ

VIA #MOSHE
ሰላም ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ኣመራሮች በሰላም እሴት ግንባታ ላይ ውይይት እያደረገ ነው።ሰብሰባው 02-05/02/2013 ዓም በ Skylight Hotel ለተከታታይ 4 ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የከፍተንኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የህግ የበላይነት ላይ ትኩረት ያደረገ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀምሯል።
Forwarded from Aksum university student's union
በኮቪድ_19_ወረርሽኝ_ወቅት_የትምህርትና_ሥልጠና_ተቋማትና_ማኅበረሰብ_መተዳደሪያ_መመሪያ_1.pdf
610.2 KB
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት የትምህርትና ሥልጠና ተቋማትና ማኅበረሰብ መተዳደሪያ መመሪያ ❗️

©የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር-Ministry of Science and Higher Education

@akumk
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች !

የጤና ሚኒስቴር ከጥቅምት 09-13/2013 የብቃት ምዘና ፈተና እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

• የፈተናው ፕሮግራም
• ቦታ እና ሰዓት ከላይ መመልከት ትችላላችሁ።

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከል ማንኛዉም ተፈታኝ ወደ ፈተና ቦታ ሲመጣ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (mask) እንዲሁም የእጅ ማፅጃ ሳኒታይዘር ይዞ መምጣት የሚኖርበት መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ማስቀጠያና ቅድመ ዝግጅት ማጠቃለያን እንዲሁም የኮቪድ-19ን ወረርሽኝ ምላሽ ተግባራት ዝግጅት በተመለከተ ተቋማት የደርሱበትን ደረጃ ሊገመግም ነው።

በዚህ መድረክ ፦

• የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች
• የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚታ ሰብሳቢዎች
• የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣
• በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ቁልፍ ሚኒ ያላቸው መንግስታዊ ተቋማት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ይገኛሉ።

ከጥቅምት 6 እስከ 8 በሀዋሳ ከተማ በሚካሄደው መድረክ ላይ ፦

- ኮቪድ-19 በመከላከልና ሰላማዊ የመማር ማስተማርን በማረጋገጥ ላይ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትና ባለድርሻ አካላት ሚና ፤

- በኮቪድ-19 ወቅት ትምህርትና ስልጠና ለማቀጠል የሚወሰዱ ክልከላዎች እና እርምጃዎች ፤

እንዲሁም ከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና እንደገና ለማስጀመር ተቋማት የደረሱበትን ደረጃ በመገምገም ላይ የሚገኘው ግብረኃይል ሪፖርት መሰረት ወይይት ተደርጎ ውሳኔና ቀጣይ አቅጣጫዎች ይቀመጣሉ።

VIA Tikvah

@WCUSU
MIT-MU vacancy Announcement.
2024/09/25 21:23:35
Back to Top
HTML Embed Code: