Telegram Web Link
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት እንደገና ለማስጀመር ከጤና ተቋማትና አጋር አካላት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማጎልበት እንዳለባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ ተቋማቱ ተማሪዎችን መልሶ ለመቀበል የተደረገው ዝግጅት ለመንግሥት ቀርቦ ተቀባይነት ሲያገኝ ነው ይላል።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተቋርጦ የነበረውን የተቋማቱ ትምህርት ዳግም ለማስጀመር የሚደረገውን ዝግጅት በተመለከተ ከዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ውይይት አድርጓል።

በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ-19 ግብረ ኃይል ባለብዙ ዘርፍ ተሳትፎ ቡድን አባል ወይዘሪት ራሄል ለማ እንዳሉት አገሮች ትምህርት ቤቶችን የሚከፍቱት የበሽታው ስርጭት መቀነስ ሲጀምር ነው።

በኢትዮጵያ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ወረርሽኙ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ በመሆኑ መቼ የመጨረሻው ስርጭት ላይ እንደሚደርስ በትክክል አይታወቅም ብለዋል።

ወረርሽኙ ከተከሰተበት መጋቢት 4 ቀን 2012 ጀምሮ እስካሁን ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥርም

ከ 0 ነጥብ 3 በመቶ እንደማይበልጥም ገልጸዋል።

በመሆኑም የተቋረጠውን ትምህርት በተቋማቱ እንደገና ለመጀመር ከጤና ተቋማት ጋር ያላቸውን ግንኙነት መፈተሽ አለባቸው ብለዋል።

ከፖሊሲና እንዲሁም የዕድሜና ተጓዳኝ የጤና እክል ያለባቸውን የተቋማቱን ማኅበረሰብ አባላት ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት ማድረግ እንደሚያስፈልግም አመልክተዋል።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ተቋማት የራሳቸውን ዝርዝር እቅድ እንደሚያዘጋጁ ገልጸዋል።

ዕቅዱ በሽታውን ለመከላከል በሚያስችል መንገድ መዘጋጀቱንና የተጋላጭነት ሁኔታው ለመንግሥት ቀርቦ ፈቃድ ሲያገኝ ተማሪዎችን ትምህርታቸውን ይቀጥላሉ ብለዋል።

የዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቶች በበኩላቸው ተቋማቱ የኮቪድ-19 ሕክም ማዕከላት ሆነው እያገለገሉ መሆኑን ተናግረዋል።

ተቋማቱ ማገገሚያ፤ ለይቶ ማቆያና ማከሚያ ሆነው ስለሚያገለግሉ በቀላሉ ለትምህርት ዝግጁ ማድረግ ከባድ እንደሆነ አመልክተዋል።

ሚኒስትር ዴኤታው ተማሪዎች የሚገባቸውን እውቀት ገብይተው ወደ ቀጣዩ ደረጃ መሸጋገር እንዳለባቸው ገልጸዋል።

ለዚህም “በተለየ ሁኔታ የተለየ ዝግጅት በማድረግ ትምህርቱንም በተለየ ሁኔታ መስጠት ይጠይቃል” በማለት አሳስበዋል።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርቱን የጨረሱ ተማሪዎች በሰባት ቀናት፤ ከ51 እስከ 75 በመቶ የተማሩ በ20 ቀናት፤ 20 በመቶ የቀራቸው በ45 ቀናት፤ እንዲሁም የመጀመሪያውን ወሰነ ትምህርት ያልጨረሱና ሁለተኛውን ያልጀመሩ በሁለት ወራት ማጠናቀቅ እንዲችሉ ምክረ ሃሳብ ማቅረቡ ይታወቃል።

ምንጭ፦ ኢዜአ
Join us @MUSUofficalchannell
ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች‼️

MOSHE በሰጠው መግለጫ የኮሮና ሁኔታ ታይቶ ተማሪዎች በ 2013 ወደ ግቢ እንደሚመለሱ ይጠበቃል

🎲ተማሪዎች በሁለት ምድብ ወደ ግቢ ይገባሉ

🔗ምድብ 1:- የ 4ኛ ፣ 5ኛ አመትና ከዛ በላይ ያሉ ተማሪዎች( ይህ ምድብ ማንኛውንም ተመራቂ ተማሪዎች ያጠቃልላል)።

🔗 ምድብ 2:- ከ 1ኛ --3ኛ አመት ተመራቂ #ያልሆኑ ተማሪዎች

በዚህም መሰረት ምድብ 1 ወደ ግቢ ገብተው ሁለት ወር ተምረው ሲመለሱ ምድብ 2ቶች ይቀጥላሉ

📍የትምህርት ሁኔታው ከ ሰኞ--እሁድ የሚሰጥ ሲሆን በ 2013 የ 2012'ን ና የ 2013'ን ኮርስ እንጨርሳለን ተብሏል።

🖊በአጭሩ መስከረም ላይ የኮሮናን ስርጭት በማየትና የመንግስት ይሁንታ ታክሎ ተማሪዎች ወደ ግቢ ሊመለሱ ይችላሉ

ዩኒቨርስቲዎች ማቆያ ሆነው ሳለ ተማሪዎች ወደ ግቢ ስገቡ እነዚህ ታማሚዎች የት ይሆናሉ የሚልም ጥያቄ ነው?

ሌላ መረጃዎችን እየጣረን ስለሆነ በቅርቡ እናደርሳቹሀለን

###
ግቢ ገብታቹህ ለሚጠብቃቹህ ጫና ካሁኑ በራሳቹህ እንድትዘጋጁ አደራ ተብላቹሃል

Via ©ATC
EID Mubarak
🕋🕋• EID AL ADHA •🕋🕋

🕌 ኢድ ሙባረክ🕌

• ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በ መቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሕብረት ስም እንኳን ለ 1441 የ ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ‼️

• በዓሉን የሰላም የጤና እና የፍቅር እንዲሆን ከልባችን እንመኛለን ‼️

መልካም በዓል
የ2012 የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ለ2 ወራት ተምረው እንዲመረቁ አቅጣጫ ተቀመጠ!

በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት አቋርጠው በቤታቸው የሚገኙ የመጀመሪያ ዲግሪ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂ ተማሪዎችን ያቋረጡትን ትምህርት ከ45 ቀን እስከ 2 ወር በሆነ ጊዜ ውስጥ ተምረው በማጠናቀቅ እንዲመረቁ አቅጣጫ መቀመጡን 'አዲስ ማለዳ ጋዜጣ' በዛሬው ዕትሙ መረጃውን ይዞ ወጥቷል።

የኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እንደገለፀው ከተመራቂ ተማሪዎች በተጨማሪ ሌሎች በየደረጃው ያሉ ተማሪዎች በተቀመጠው ጊዜ ያለፋቸውን ትምህርት አጠናቀው ወደ 2013 የትምህርት ዘመን እንዲሸጋገሩ ውሳኔ ላይ መደረሱን ለማወቅ ተችሏል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጠው አቅጣጫ ተማሪዎቹ መቼ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚመለሱ ቀን እንዳልተቆረጠለት ተመላክቷል። ይህ የሆነበት ምክንያት ተማሪዎቹ መቼ ወደ ዩኒቨርሲቲ መመለስ እንዳለባቸው ኮቪድ-19 ያለበትን ደረጃ ያገናዘበ የመንግስትን ውሳኔ የሚፈልግ ጉዳይ በመሆኑ ነው ተብሏል #AddisMaleda
Forwarded from MIT Information Posting board
@hidaseismydam join this amazing national group for our voice abt the #GERD. thanks Evander @vovoye for creating this group. we are one!
Join us @MUSUofficalchannell
Forwarded from CHANNEL 29
ትግራይ ሚዲያ ሃውስ (TMH) መደበኛ የሳተላይት ስርጭት ጀምሯል፤

Eutelsat 8W
Frequency : 11595
Polarization : Vertical
Sybol Rate : 27500
FEC : Auto

TMHን
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE (Bereket Gudisa)
በኦንላይን የሚሰጥ ትምህርትን የሚደግፍ መመሪያ ተግባራዊ ተደረገ!

የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋት ያስችላል የተባለለትና ከቅበላ እስከ ምረቃ ድረስ በኦንላይን ትምህርት እንዲሰጥ የሚያስችል መመሪያ ጸድቆ ተግባራዊ እንዲሆን ተደርጓል ተብሏል፡፡

በኢትዮጵያ ውስጥ እስከዛሬ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የሚሰጥ ትምህርትን የሚደግፍ መመሪያ ያልነበረ ሲሆን፣ ከዚህ በኃላ ግን መመሪያው የሚጠይቀውን ሁሉ አሟልቶ ፍቃድ ያገኘ ተቋም የከፍተኛ ትምህርትን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ማካሄድ ያስችላል ተብሏል፡፡

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በኦንላይን የእውቅና ፍቃዳቸውን የሚያድሱበትና የሚያወጡበት ምቹ ሁኔታም እንደሚፈጥር ተገልጿል፡፡

በተጨማሪም በአገር ውስጥ የሚኖሩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎችን መረጃ በሙሉ በማዕከል ለመያዝ የሚያስችል እና በየወቅቱ ትምህርት ላይ ያሉትን ለመቆጣጠር የሚያግዝ ዌብ ቤዝድ የመረጃ አስተዳደር ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ - #MOSHE

@tikvahethmagazine @tikvahmagBot
Forwarded from Dereja
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Few weeks left for Dereja's National Virtual Career Expo 2020, In partnership with Jobs Creation Commission - Ethiopia supported by Mastercard Foundation. Stay Tuned.

#Dereja
#DerejaAcademy
#virtualcareerexpo
#youthdevelopment
Forwarded from DW Info®
Forwarded from DW Info®
💉🖍የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን የነፃ ዝውውር ማስፈፀሚያ መመሪያ ይፋ አደረገ!

💉🖍የኮቪድ 19ኝ ወረርሽኝ በመከሰቱ ተማሪዎች በነፃ እንዲዛወሩ የተወሰነውን ውሳኔ ተክትሎ የወጣው መመሪያ ለሁሉም የክልልና የከተማ አስተዳደሮች መላኩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

💉🖍በመመሪያው እንደተገለፀው የነፃ ዝውውር የሚደረግላቸው በ2012ዓ.ም የ1ኛ ወሰነ ትምህርታቸውን ተከታትለው የወሰዱና ውጤታቸው በሮስተር የተመዘገበ መሆኑ የተረጋገጠላቸው እንዲሁም የመጀመሪያ ደረጃ የማታ ተማሪዎች የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት ፈተና የወሰዱ ከሆነ ወደ ቀጣዩ ክፍል የሚዛወሩ ይሆናል::

💉🖍በሁለተኛ ደረጃ ከ 9-12ኛ ክፍል የሚማሩ የማታ ተማሪዎች ደግሞ አንድን ክፍል ለማጠናቀቅ ሦስት ሴሚስተር የሚጠበቅባቸው በመሆኑ የመጀመሪያውን ተርም ማጠናቀቃቸው ከተረጋገጠ በአዲሱ የትምህርት ዘመን በጀመሩት ክፍል ወደ ሦስተኛ ተርም እንዲሸጋገሩ ተደርጎ የማካካሻ ስራ እንደሚሰራ ተመላክቷል፡፡

💉🖍የተማሪ ሪፖርት ካርድን በተመለከተ የአንደኛ ወሰነ ትምህርት ውጤታቸውን መመዘገብና በሁለተኛው ወሰነ ትምህርት ዓምድ ላይ በኮቪድ 19 ወረርሽን ምክንያት ትምህርት ቤቶች በመዘጋታቸው ወደ ቀጣዩ ክፍል በነፃ ተዛውሯል/ራለች የሚል ተጽፎበት ለተማሪዎች መደረስ እንዳለበት ተገልጿል፡፡

💉🖍ከዚህ ቀደም ከክልልና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጋር በተደረገ ውይይት ከ8ኛ እና 12 ክፍል በስተቀር ሁሉም ተማሪዎች በነፃ ወደ ቀጣይ ክፍል እንዲዛወሩ ተደርጎ የማካካሻ ትምህርት እንዲሰጥ መወሰኑ ይታወሳል፡፡

🔘⚪️🔘ንጠንቀቅ
🔘⚪️🔘ንፈናተት
🔘⚪️🔘ኢድና ብተደጋጋሚ ንተሓፀብ
🔘⚪️🔘ኣብ ገዛና ንኹን
🔘⚪️🔘መሸፈኒ ኣፍን ኣፍንጫን (Mask) ንግበር።

💉Stay Home save lives.
💉ኣብ ገዛና ንኹን ሂወት ነድሕን።
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧🦋🥀🦋፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧

@Dweyane1967
@Dweyane1967bot
Forwarded from Deleted Account
Good News to all 2020 Graduating Classess
Forwarded from Deleted Account
Virtual-Career-expo-2020-poster-Amharic-1.pdf
3.2 MB
ቀኑ ደረሰ!!

ደረጃ ዶትኮም ለ 2012 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ጋር በመተባበር, ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን የገንዘብ ድጋፍ በማግኘት, ቨርቹዋል የስራ አውደ ርዕይ ነሀሴ 21, 2012 ላይ አዘጋጅቱአል::

ቨርቹዋል የስራ አውደ ርዕዩ ላይ ከ100 በላይ ድርጅቶች, ከ5000 በላይ ተመራቂ ተማሪዎች ከ10 የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚሳተፉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራችኃለን::

መሳተፍ ለሚፈልግ የ2012 ተመራቂ ተማሪዎች ይህን ደህረ ገፅ በመጫን መመዝገብ ይችላል::

https://medaxpo.dereja.com/en/registration

ለበለጠ መረጃ
CareerExpo.Dereja.com
From Dereja.Com and MUCC
Join @MUSUofficalchannell
From Dr Girmay-MU career center Director.
Join @MUSUofficalchannell
For all GC Students you are urgently Supposed to register for dereja.com at the ff link https://medaxpo.dereja.com/en/registration
join @MUSUofficalchannell
Forwarded from Aksum university student's union
ዶ/ር ፍሳሃየ አለምሰገድ !

- በ1970 ዓ.ም በትግራይ ክልል ዓድዋ ወረዳ ልዩ ስሙ ይሓ በተባለ ቦታ ነው የተወለዱት።

- ዶክተር ፍሳሃየ በጠቅላላ ሓኪም እና በሕብረተሰብ ጤና የኢፒዶሞሎጂ የማስተርስ ትምህርታቸውን አጠናቅቀዋል።

- በጅማ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመምህርነት፣ በተማራማሪነትና በሙያ እማካሪነት ከ1994 ዓ/ም እስከ 2011 ዓ/ም አገልግለዋል።

- ከመስከረም 2012 ዓ.ም ጀምሮ ወደ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ክፍል ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

- በእናቶች እና ህፃናት ህክምና፣ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች፣ በስነ-ምግብ ፣ በወባ ፣ በኤች አይቪ ኤድስ እና ሌሎች ተላላፊ በሽታዎችን ጨምሮ በሌሎች የሕብረተሰብ ጤና ዘርፎች ከ50 በላይ ችግር ፈቺ ጥናቶችን በታዋቂ ጆርናሎች በማሳተም አዳዲስ እውቀቶች በማፍለቅ ለዓለም አሻራቸውን አሳርፈዋል።

- የኮሮና ወረርሺኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ ፈጣን ግብረ መልስ ቡድን መሪ በመሆን ህዝባቸውን ከቫይረሱ ለመታደግ ሌተቀን ሲሰሩ ቆይተዋል።

- የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ባደረገላቸው ጥሪ በኮሮና ቫይረስ መረጃ ትንተና እና ትንበያ ክፍል በመስራት ላይ እያሉ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ህክምና ሲደረግላቸው ቆይቶ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።

አክሱም ዩኒቨርሲቲ!

ነፍስ ይማር!
Join@akumk
The news which had been transmitted yesterday tonight by TG TV about our Uni was for PG Summer registration programs that begins today Nehase 02.But not for UG.
"Stay safe"
Join @MUSUofficalchannell
2024/09/25 21:19:56
Back to Top
HTML Embed Code: