የተወደዳችሁ ተማሪዎቻችን
ከሰላም ሚኒስትር በነበረን ቆይታ
በ2016ዓ/ም በበጎ-ኣድራጎት ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች ሰርቲፊኬት እየተሰራ መሆኑ ኣውቀናል እናም በየዩኒቨርሲቲው በቅርቡ ይላካል ።

Forwarded from Mekelle University Career Center (KG)
Don't miss out on essential skills training!
MU students who haven't registered yet, sign up now for life skills, digital skills, entrepreneurship, and work habit training.
Previous registration link is no longer active.
Register now: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeNB_GKJrhJQpNhMxO2l12H7tWVGFXnTUeyUIdVipE7VUOvTg/viewform?usp=sf_link
Limited slots available.

Google Docs
Academic Staff Registration Form
The United States Agency for International Development (USAID) Ethiopia’s Integrated Youth Activity–Kefeta, is a five-year project, led by Amref Health Africa (Amref) and implemented by its consortium partners since August 2021. Integrating democracy and…
VIA - Hayelom Siyom Mesele
Ethiopian Higher Education and Institution Student union President.

Forwarded from Hayu President Of Ethiopia And Mekelle University Student Union
VIA - Hayelom Siyom Mesele
Ethiopian Higher Education and Institution Student union President.
Ethiopian Higher Education and Institution Student union President.
ዉድ ተማሪዎች ቀጥሎ ያለዉ ኣዲሱ የተሻሻለዉ የመመገብያ ሜኑ ነዉ ሰለሆነም ተማሪዎች ህብረት ከተዘረዘሩት ምግቦች ምን መቸ መመገብ እንዳለብን ሃሳብ እንድናቀርብ የናንተ ምርጫና ፍላጎት ግምት ዉስጥ ስለምናስገባ በተቻለ መጠን ምርጫቹ ከእሁድ በፊት እንድታስቀምጡ እንጠይቃለን።
የተማሪዎች የምግብ ሜኑ.pdf
1.1 MB
Share 'የተማሪዎች የምግብ ሜኑ.pdf'
Forwarded from Mekelle University Career Center (KG)
Don't miss out on essential skills training!
MU students who haven't registered yet, sign up now for life skills, digital skills, entrepreneurship, and work habit training.
Previous registration link is no longer active.
Register now: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScshlaka75EmH-Kkr44jY-fhnjwBHTMoC8vyjgUgNGsYoEHxw/viewform?usp=sf_link

Forwarded from Ask e-SHE Students Discussion Group
The e-Learning for Strengthening Higher Education (e-SHE) program, implemented by the Ministry of Education in partnership with the Mastercard Foundation, Arizona State University, and Shayashone PLC, aims to enhance the quality, accessibility, and resilience of higher education in Ethiopia by leveraging digital technology.
As a young people focused program, the e-SHE program works to make a difference where young people's voices are heard by closely collaborating with young people and students.
Currently, we are in the process of forming Youth Advisory Groups (YAG) at additional universities, ASTU, Mekelle, Bahir Dar, Arbaminch, Samara, Jigjiga and Gambella Universities and we are seeking passionate, motivated, and diverse students aged between 18 and 25 to join us in shaping the direction and impact of our program.
Please fill out the Google Form using the link here and submit the required information by December 20th, 2024

NGAT መመዝገብ ለምፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ
https://ngat.ethernet.edu.et/login
https://ngat.ethernet.edu.et/login
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Dear Students,
As you have mentioned, there is a problem with the weight of the bread, as the Ministry of Education specifies that loaf should weigh 120 grams. We suggest that the bread be made in two pieces, each weighing 60 grams. We hope this issue will be resolved soon.

ቀን 14/04/2017 ዓ/ም
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት የኣቋም መግለጫ
እኛ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ዛሬ በዩኒቨርስትያችን ተማሪዎች የቀረቡ ጥያቄዎች ትክክለኛ መሆኑ እየገለፅን ይህን ጥያቄ ያለማቋረጥና ያለማታከት ከኣሁን በፊትም እያቀረብን ቆይተናል።ኣሁንም ከመጠየቅ ወደ ኋላ ኣላልንም።ዛሬም ከሚመለከተው የማናጅመንት ኣካላት ጋር ለ ኣንድ ቀን ሙሉ ውይይት ያደርገን ሲሆን እየተወያየን በነበረበት ሰኣት በ ኣዲ-ሓቂ ካምፓስ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ስብሰባው ሊቋጭ ኣልቻለም ። ስለዚህ እኛ የጠቅላላ የስድስቱ ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት የተማሪዎቻችን ድምፅ ትክክለኛና መሰረታዊ ጥያቄ መሆኑን እየገለፅን ከጎኖቹ መሆናችን እናሳውቃለን። ይሁን ጂ የኛ የምንለው ዩኒቨርሲቲ ለትውልድ የሚቀር እንደ ተማረ የሰው ሃይል ከተማሪ የማይተበቅ በዋና ግቢ ተማሪዎችህ ካፍቴሪያ ና በኣዲ-ሓቂ ተማሪዎች ላይ የደረሰው ጉዳት ና ስህተት ፍፁም መደገም የሌለበት መሆኑ በኣፅኖኦት ማሳወቅ እንወዳለን።
የተከበራቹ ተማሪዎቻችን ለማንኛውም ሰላማዊ የሆነ ጥያቄ ና ሃሳብ ከጎናቹ መሆናችን እያሳወቅን ኣስፈላጊውን ድጋፊ እንደምናደርግላቹ ና ሁሌም በራችን ክፍት መሆኑ ማሳወቅ እንፈልጋለን ።በመጨረሻም ዛሬ በነበረን ስብሰባ የተሰማማንባቸው ኣራት ውሳኔዎች ከዚህ በታች ኣስቀምጠናል።
1) ያለኣግባብ የታሰሩ ተማሪዎች እንዲፈቱ፣
2) ያለኣግባብ ወይም ያለ መረጃ በተማሪዎች ላይ እርምጃ እንዳይወሰድ፣
3) የዩኒቨርስትው ኣመራር ከተማሪዎቹ ጋር ቀጥታዊ ምክክር እንዲያደርግ፣
4) ኣድሱ ሜኑ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ እስከሚሆን በነባሩ ሜኑ እንዲቀጥል ብለን ወስነናል።
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ተ/ሕ