ሓበሬታ
ኩሎም ተአሲሮም ዝነበሩ ተምሃሮና ተፈቲሖም ኣለዉ። ናይ ዋና ግቢ ድማ ኣምርድዳእ ኣለና

🆕 ንኩለኩም ናይ መቐለ ዩኒቨርሲቲ ተምሃሮና መፍቀርቲ ስፖርት
ብኣዳላይነት ኣዲስ ኣባባ ዩኒቨርሲቲ ዝሳለጥ ዘሎ ስፖርታዊ ውድድር ....ቅድመ ኩነት ምድላዋት ግበሩ ስለዝተብሃለ ከም ዩኒቨርሲቲና ድማ ምድላዋቱ ካብ ፅባሕ 17/04/17 ምልመላን ስልጠናን ስለ ዝህብ ኣብ ስዓትኩም ክትርከቡ ነተሓሳስብ።
ስለዚ ድማ ካብ ዕለት 17ጥሪ ጀሚሩ ዝካየድ ናይ መላእ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲታት ጭዋታታትን ዝተፈላለዩ ስፖርትታትን ፍቃደኛ ፡ድሌተኛን ክእለትን ዘለዎ ተምሃራይ ፅባሕ ልክዕ 3፥30 ምልመላ ስለ ነካይድ ኣብ ዋና ግቢ ንክትርከቡ ነተሓሳስብ ።
ከም ዩኒቨርሲቲና ዝተፈቀዶ ናይ ስፖርት ውድድር ዕድል ድማ ቴካንዶን ኩዕሾ እግርን ጥራሕ እዩ ስለዚ
መመዝገቢ ዕለት ሎሚ 16/04/17 ክሳብ ምሸት ስዓት 3፥00
መመልመሊ ዕለት ፅባሕ ስዓት 3፥30
1.ናይ ቴካንዶ ኣብ ጅምናዜም
2.ናይ ኩዕሶ እግሪ ስታድየም
እዩ ሞ ኣብ ግዜኩም ስዓትኩምን ተረኪብኩም ግቡእኩምን ግዴታኩምን ንምሕታት ንክትርከቡ ብጥብቂ ነፍልጥ ድሒሩ ንዝመፅእ ሕቶን ጥርዓንን ብዓርስካ ሓላፍነት ምኳኑ ክነፍልጥ ንደሊ።
NB - በቢ ግብኩም መተሓባበሪ ስፖርት መመዝገቢ ቦታን ኩነታትን ብቴለግራም ጥራሕ
ሙሉእ ሽም ምስ ኣ/ሓጎ ...
Campus.....
Depa't......
Id no....
Sport type....
For More info.
MAGI +251929458191
Via - Maereg

ናይ ኣርድ ተምሃሮ እውን ሐዚ ተፈቲሖም ኣለዉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"One action can kill a thousand words "
ከእስር በኋላ ኣሪድ ካምፓስ
ከእስር በኋላ ኣሪድ ካምፓስ
Mekelle University Student Union
🆕 ንኩለኩም ናይ መቐለ ዩኒቨርሲቲ ተምሃሮና መፍቀርቲ ስፖርት ብኣዳላይነት ኣዲስ ኣባባ ዩኒቨርሲቲ ዝሳለጥ ዘሎ ስፖርታዊ ውድድር ....ቅድመ ኩነት ምድላዋት ግበሩ ስለዝተብሃለ ከም ዩኒቨርሲቲና ድማ ምድላዋቱ ካብ ፅባሕ 17/04/17 ምልመላን ስልጠናን ስለ ዝህብ ኣብ ስዓትኩም ክትርከቡ ነተሓሳስብ። ስለዚ ድማ ካብ ዕለት 17ጥሪ ጀሚሩ ዝካየድ ናይ መላእ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲታት ጭዋታታትን ዝተፈላለዩ…
ሰላም ደቂ-ዓበየቲ
አብዛ ቅድም ኢልና ፖስት ዝገበርናያ ንእሽተን መስተካከሊ ገይርና አለና እዚዉን በቢ ካምፖስኩም ምስ ዘለዉ ስፖርት ና እንተርቴይመንት ተወከልቲ ህብረት ተምሃሮ ብምንግጋር በዝተገለፃ ፃወታት ተደሊኩም ፅባሕ ሰዓት 3:30 ንክትርከብ::
ንዝበለፀ ሓበሬታ
1.ማእረግ ተስፈይ አሰልጣኒ +251914018196
2.ማእረግ ካብ ተምሃሮ ሕብረት +251929458191

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለመላው የመቀለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ኳስ ኣፍቃርዎች
በኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የዩኒቨርስቲዎች ጨዋታ እነሆ በ ጥር ወር 2017ዓ/ም ኣኣ ይካሄዳል
ይህ የኳስ ኣፍቃሪዎች የመፃኢ ህይወታቹህ ወሳኝ ስለሆነ በተባለው ቀን እና ቦታ እንድትገኙ እናሳስባለን
ምድብ ከታች ኣያይዘናል።
በየካምፓሱ የመኪና ሰርቪስ ተዘጋጅቷል
ቦታ ዋና ግቢ

ወደ መቶ ብር ከፍ ያለው የዩኒቨርሲቲዎች የቀን የምግብ በጀት የተለየ ለውጥ ያመጣል ተብሎ አይጠበቅም ተባለ
የዩኒቨርሲቲዎች በጀት 100 ብር ሆነ ማለት ድሮ ተማሪዎች ሲመገቡ ከነበረበት የምግብ አይነት የተለየ ለውጥ ይመጣል ማለት አይደለም ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
የዩኒቨርስቲዎች የምግብ በጀት በቀን ከ22 ብር ወደ 100 ብር መሻሻሉን ተከትሎ፤ ከሰሞኑ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች የምግብ ተመኑ ሲያድግ በተቃራኒው ግን የሚቀርበው የምግብ አይነትና መጠን ያነሰ በመሆኑ ቅሬታቸውን እያቀረቡ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ አሐዱም ይሄንን የተማሪዎች ቅሬታ በመያዝ ትምህርት ሚኒስቴርን አነጋግሯል።
በዚህም በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተዳደርና ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት ዶ/ር ሰሎሞን አብርሃ በሰጡት ምላሽ፤ የምግብ በጀቱ 100 ብር ሆነ ማለት የግድ የተለየ ለውጥ ይመጣል ማለት እንዳልሆነ ገልፀው፣ "የምግብ አይነቱም ሙሉ ለሙሉ አስደናቂ በሆነ መልኩ ይቀየራል ማለት አይደለም፣ ሊቀየርም አይችልም" ሲሉ ገልጸዋል።
ድሮውንም ተማሪዎች በተመደበላቸው 22 ብር ብቻ ሲመገቡ እንዳልቆዩ የሚገልጹት ዶ/ር ሰሎሞን፤ "ከፌዴራል መንግሥት የሚመደበው 22 ብር አነስተኛ መሆኑ ስለሚታወቅ ዩኒቨርሲቲዎች በራሳቸው አካሄድ ሲያስተካክሉ ቆይተዋል" ብለዋል።
አሐዱም "የትምህርት ሚኒስቴር ያደረገው ማሻሻያ በቂ ነው ወይ? አሁን ካለው የገበያ ሁኔታ ጋርስ ተመጣጣኝ ነው?" ሲል ዩኒቨርስቲዎችን ጠይቋል።
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ የትምህርት ሚኒስቴር ለተማሪዎች የቀን ምግብ 22 ብር ቢመደብ፤ ከዛ በላይ ወጪ እንደበረው እና ተቋማቱ ለሌላ ሥራ የሚያገኙትን ገንዘብ ለምገባ የሚያውሉበት ሁናቴ መኖሩን ገልጸዋል።
"ዩንቨርስቲዎች በሚመደው 22 ብር ብቻ ተማሪዎቻቸውን አይመግቡም ነበር" ሲሉ ዶ/ር ሰሎሞን ያነሱትን ሃሳብ ተጋርተዋል።
"አሁን የተሻሻለው በጀት በተወሰነ ደረጃ ችግርን ይቀርፋል ተብሎ የሚጠብቅ ነው" ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ የተደረገው ማሻሻያ ቁጥሩ ትልቅ ቢመስልም ቀድሞ ሲወጣ ከነበረው ወጪ አንጻር ሲታይ አሁንም ተጽዕኖ እንደሚኖረው ገልጸዋል።
በአንጻሩ ሌላው አሐዱ ያነጋገራቸው የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ቶሎሶ ዳኒ፤ "አሁን ካለው የዋጋ ንረት አንጻር 22 ብር ተማሪዎችን መመገብ አይችልም ነበር፡፡ በተደረገው ጥናት መሰረት ወደ መቶ ብር ከፍ እንዲል ተደርጓል" ያሉ ሲሆን፤ የተመደበው በተማሪ 100 ብር በቂ እንደሚሆንም ገልጸዋል።
በንጽጽር ሲታይ ቀድሞ ከነበረው 22 ብር ወደ መቶ ብር ከፍ መደረጉ ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ መሆኑን አንስተዋል።
ዶ/ር ሰሎሞን የዩንቨርስቲዎቹን ፕሬዝዳንቶች ሃሳብ ሲያጠናክሩ፤ ዩኒቨርስቲዎች ከሚመደብላቸው የተለያየ በጀት እያዟዟሩ በቀን ከ80 እስከ 150 ብር በማውጣት ተማሪዎችን ሲመግቡ እንደነበር ገልጸዋል፡፡
የተማሪዎች የምግብ ሜኑ ከመሻሻሉ በፊት አንድ እንጀራን እስከ 24 ብር ድረስ የሚገዛ ዩኒቨርስቲ እንደነበረ ጠቅሰው፤ "ድሮ ይመደብ የነበረው በጀት አንድ እንጀራ እንኳን በቅጡ የማይገዛ ነበር" ሲሉ አክለዋል።
በመሆኑም ይህ አካሄድ የዩኒቨርሲቲዎችን እንቅስቃሴ ስላስተጓጎለና የአሰራር ስርዓታቸው ላይም ችግር ስለፈጠረ፣ የምግብ ሜኑ ሲዘጋጅ ጥናት ተጠንቶ ሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት ተወካዮች ጭምር በአካል በተገኙበት የዩኒቨርሲቲዎች ምግብ ማሻሻያ መደረጉን ለአሐዱ ተናግረዋል።
አክለውም ተማሪዎች አሁን ካለው ሁኔታ አንፃር ማድረግ ያለባቸው የሚመደብላቸው በጀት በአግባቡ ለእነርሱ መድረሱን እና በቀን የመቶ ብሩ በጀት ተሰልቶ በሳምንት 700 ብር ወጪ መደረጉን፣ እንዲሁም ያንን ወጪ ታሳቢ ያደረገ ሜኑ መቅረብና አለመቅረቡን ማረጋገጥ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትም ሀላፊነት በመውሰድ በአግባቡ መከታተል እንዳለበት አፅንኦት ሰጥተዋል።

🤔ኢንተርፕራይዝ
ዝኾነ ይኹን ፀገም ክፍጠር ድሌት ካብ ምህላዉ ይብገስ!
ተምሃሮ እንጀራ ሑፃ ኾይኑኒ ሚዛኑ ወን ትኽክል ኣይኾነን ፣ግራም ዶቦ ስሩዕ ኣይኮነን እናበለ ኢንተርፖራዝ ብዘቕርቦ ኣቕርቦት ተደጋጋሚ ሕቶኡ እናስመዐን መሰሉ እናሓተተን ዋላኳ እንተፀነሐ ነገር ግን ጫፍ ሸለልትነት ስራሕኹም ናብ ዘይተደለየ ጥቕዓት ተምሃሮ ንኽበፅሕ ከምኡ ዉን ናብ ዉድመትን ዕግርግርን ከምዘእተወና ዝፍለጥ እዩ።በዚ ምኽንያት ተምሃሪ ኣብ ተወከልቱ እምነት ክስእን ጥራሕ እንተይኾነስ ኣንፃር ተወከልቱ ጠጠዉ ንክብል ኣምበሳዊ ድርሻኹም ተፃዊትኩም ኢኹም። እዚ ከይኣኸለ ድማ ከምቲ ልሙድ ተግባርኹም ሐዚ ዉን ብታይ ኣእተወኒ መንፈስ 120ግ ስሩዕ በጀትና እናሃለወ ከምቲ ኣብ ምስሊ ዝርአ 100ግ እናቕረብኩም ሐዚ ዉን ኣብ ክንዲ መፍተሒ ፀገም ምዃን ዋና መንስኤ እቲ ፀገም እናኾንኩምና ከምዘለኹም ማንም ክፈልጠልና ይግባእ። እዚ ስስዐ እዚ እንተቐፂሉ ዉፂኢቱ ፅቡቕ ከምዘይመፅእ ፈሊጥኩም ይኣኽለና ክትብሉ ብጥብቂ ነተሓሳስብ!

This is a NGAT link
HTTPS://NGAT.ETHERNET.EDU.ET
HTTPS://NGAT.ETHERNET.EDU.ET
Forwarded from Mekelle University Career Center (KG)
Attention Students:
The previous registration link is no longer functional. However, we now have an updated and improved registration link available. Please register promptly using the link below, as spaces are limited:
https://courses.hetialliance.et/student-registration/
and QR code
Training sessions are scheduled for next weekend. Don’t miss this opportunity!
Best regards,
MU-CC
Let me know if you need further changes!

Forwarded from Mesfin Eyob
26/04/2017 ዓ.ም
ለመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ
ትምህርት ሚኒስተር በተጀመረዉ የኢለርኒነግ ትምህርት አሰጣጥ ላይ ከተማሪዎች መረጃ እየሰበሰበ ነዉ ። ስለሆነም ሁላቹህ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ( ኢለርኒነግ የተመዘገባቹህና ያልተመዘገባቹህ) የሚቀጥለዉ ሊንክ ተጭናቹህ (Student Feedback Form) በግል ጂሜይል አካውንታቹህ በመጠቀም መጠይቁን እስከ ሰኞ 28, 04,2017 ዓ.ም እንድትሞሉ በማክበር እንጠይቃለን።
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSddRT-hLuBH11iaFdelGg6n57GQ3MrCCQG1aA9nJB2oHwGmUw/viewform
መስፍን እዮብ (ዶ/ር)
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ኢለርኒነግ አስተባባሪ

Google Docs
Student Feedback (Form STU01_2024)
Dear student, the FDRE Ministry of Education in partnership with the Mastercard Foundation, Arizona State University, and Shayashone PLC is leading an initiative to introduce eLearning in all public universities. As part of this initiative, your university…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ እናቶች ከልጆቻቸው የልደት በዓል ስያከብሩ።