Telegram Web Link
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዜዳንት ተሹሞለታል።

ዶ/ር ፋና ሀጎስ ብርሃኔ ናቸው የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሆነዉ የተሾሙት።

ዶ/ር ፋና ሀጎስ ማንናቸው ? ከMoSHE ያገኘነው መረጃ ፦

- የመጀመሪያ ድግሪያቸዉን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በህግ ትምህርት ተቀብለዋል። ሁለተኛ ድግሪያቸዉን በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርስቲ ኦፍ ፍሪስቴትና ሶስተኛ ድግሪያቸዉን በዋርዊክ ዩኒቨርስቲ(Warwick University, UK) ተምረዋል፡፡

- ኬኒያ ናይሮቢ በሚገኘዉ የአፍሪካ ሳይንስ አካዳሚ የፖስት ዶክተሬት ተመራማሪ ሆነዉ ሰርተዋል፡፡

- በትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ አቃቤ-ህግ በመሆን ፤ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ለ12 አመታት የህግ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር በመሆን አገልግለዋል፡፡

- በዩኒቨርስቲዉ የስርዓተጾታ ጥናት ኢንስቲትዩት ዳይሬክተርና የህግና ስነ-መንግስት/Governance/ ኮሌጅ ዲን በመሆን አገልግለዋል፡፡

- የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትንት ሆነው ከመሾማቸዉ በፊት የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገሉ ነበር፡፡

ቲክቫህ ኢትዮጵያ መቐለ ዩኒቨርሲቲ ካሉ የቤተሰብ አባለቱ እንደሰማው ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዜዳንትነት ውድድር ሲደረግ ነበር። ተወዳዳሪዎችም የተለያዩ ሃሳቦቻቸውን ሲያቀርቡ ነበር የቆዩት።

ዶክተር ፋና ፕሬዜዳንት ከመሆናቸው በፊት ፕሮፌሰር ፈትየን ኣባይ ጊዜያዊ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዜዳንት በመሆን ሲሰሩ ነበር።

ፕሮፌሰር ፈትየን ኣባይ የኃላፊነት ቦታውን ተረክበው የነበረው ከግንቦት 28/2005 ጀምሮ እስከ መስከረም 5 ቀን 2013 ዓ/ም ዩኒቨርሲቲውን የመሩት ፕ/ር ክንደያ ገ/ህይወት የስራ ኃላፊነቱ ከተነሳላቸው በኃላ እንደነበር አይዘነጋም።

@tikvahethiopia
ጽቡቅ ናይ ስራሕ ግዜ ን ዶር ፋና ሓጎስ - ፕሬዚደንት ዩኒቨርስቲ መቐለ፡ ብሕብረት ጽ/ቤት ንፕሮፍ ፈቴን ኣባይ ንዝነበራ ታሪካዊ ኣስተዋጽኦ ሙሉእ ዕውቅና ሂብና ኣለና ክብረት ይሃበልና ዕድመን ጥዕናን ንምነየልኪ።

Join @MUSUofficalchannell
በ 05/08/2013 ባደረግነው የዩኒቨርስትያችን የተማሪዎች ህብረት ጠቅላላ ጉባኤ የሚከተሉትን ክንዋኔ ኣካይደናል።
1. በጽ/ቤት ደረጃ ለሚከተሉት ኣካላት ሙሉ ዕውቅና ሰጥተናል።
-ለሳይንስ ና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
-ለፕሮፍ ፈቴን ኣባይ
-ለዩኒቨርስቲው ከፍተኛ ኣመራር
-ለዩኒቨርስቲው ስኔት ኣባላት
-ለዩኒቨርስቲው ማህብረሰብ ና ስታፍ ሰራተኞች
- ለተማሪዎች ኣገልግሎት
-ለሁሉም የህብረቱ ኣመራር ና ተማሪዎች እነዚ ኣካላት በነበረው ና ባለው ችግር ለተማሪዎች ያሳዩት ቁርጠኝነት በከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ስም እያመሰገንኩኝ እንደተለመደው ዩኒቨራቲው ለሕብረቱ ድጋፍ ናምክር እንዳይለይበት በኣክብሮት እጠይቃለሁኝ።
2.በጉባኤው ኣዲስ የዩኒቨርስቲው ህብረት ከፍተኛ ኣመራር ኣማርጠናል
1. ወልደብርሃን ኣዛዚ -የመዩ/የተማ/ህብረት ፕረዚደንት +251 98 222 0694
2. ክፍለ ንጉሰ - የመዩ/የተማ/ህብረት ም/ፕሬዝደንት +251 97 749 0389
3. ረዳኢ ሃይለ- የመዩ/የተማ/ህብረት ዋና ጸሓፊ 096 264 4682

Join @MUSUofficalchannell
We really serve our students!
The thank you all our Students!
Union is family , Union is friendship.

Join @MUSUofficalchannell
Mekelle University Student Union
Photo
...betchemarim mekelle unv akababi yalachihu nuariwechi ena atekalay yemekle nuariwechi eskahun ders ladergachihuln fikir ena enkibkabe betleyem betfetrew chigir temariwechin lek enderasachihu lijochi aytachihu kegonachin bemhon ayzuachihu setlun ena betelyaye nger setrdun lenbrachihu mechem bihon yemanresaw nw ...lezihm betemariwechi sem lenamesgnachihu enfelgaln

Via DesalegnWekineh Students Union Academic Head.
Greetings from Mekelle University we come back after 6 months blackout . we will make update new information's as usual. follow by this link https://www.tg-me.com/MUSUofficalchannell
Updated Legislation of our University.
Forwarded from Deleted Account
Mulegislation2017.pdf
103.5 MB
For Fresh Students! pls fill all your placements Urgently. We will update the upcoming updates.
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ዛሬ ይፋ ሆኗል።

የ2013 ትምህርት ዘመን የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከዛሬ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ይፋ ሆኗል።

በመሆኑም ተማሪዎች ከታች በተገለጸዉ የበየነ መረብ ጠቋሚ በመግባት የተመደቡበትን ተቋም ማወቅ ይችላሉ።

ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 30/2013 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉ ተብሏል።

• ዉጤት ለማየት መግቢያ ዌብሳይት፡- http://result.neaea.gov.et/Home/Placement

• ቅሬታ ለማቅረብ መግቢያ ዌብሳይት (በአካል መምጣት አያስፈልግም)፡- https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7

#MoSHE

@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
To all Mekelle university students i wish to have happy ester to all as well as i asper to be hop fully christ sepulchre that he sacrifice to erase our sin from the taying of devilish action next to that i wish to have glamorous walk of live at each point of your dream .



weldebrhan Azazi
Musu president

Never give up to feat your vision !!!!
2024/09/23 07:19:43
Back to Top
HTML Embed Code: