Telegram Web Link
ቀድመው ዝግጅት ያጠናቀቁ ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም 25 ጀምሮ 'ለተመራቂ ተማሪዎች' ጥሪ ማድረግ እንደሚችሉ ተወስኗል!

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥነትን ሳይጠብቁ ቀድመው ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም 25 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ በማድረግ ወደ መማር ማስተማር ሥራው እንዲገቡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው የውይይት መድረክ ውሳኔ ተላልፏል።

ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ጥሪ ከተደረገ በኋላ ከመጓጓዣ ሂደት ጀምሮ በየዩንቨርሲቲዎቹ በሚኖራቸው ቆይታ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዳይዛመት ከፍተኛ ዝግጅት መደረግ እንዳለበትም ተገልጿል።

በቀጣይነትም ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሁኔታ ጋር በሚስማማ መልኩ ተለዋዋጭ እቅዶችን በመያዝ ቀሪዎቹ ተማሪዎች ወደ ትምህርታቸው እንዲመለሱ እንደሚሠራ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ደቻሳ ጉሩሙ ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ተናግረዋል

tikvahethiopia
የቅድመ ምረቃ ትምህርት ዳግም እንዲጀመር ተወሰነ!

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተወካዮችን በማሳተፍ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በጅማ ዩንቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው የሦስት ቀናት ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ተጠናቋል።

በዚህም የቅድመ ምረቃ ትምህርት ዳግም እንዲጀመር መወሰኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ደቻሳ ጉርሙ ለዶይቼ ቨሌ ተናግረዋል።

በውይይቱ ዩኒቨርሲቲዎች የኮቪድ-19 ለይቶ ማቆያና ምርመራ ማዕከላት ሆነው ሲያገለግሉ መቆየታቸው እንደስጋት የተነሳ ሲሆን ጉዳዩን ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመምከር ለጊዜው ተመራቂ ተማሪዎችን ቅድሚያ በመስጠት ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ተወስኗል፡፡

በመሆኑም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ወጥነትን ሳይጠብቁ ቀድመው ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ በማድረግ ወደ መማር ማስተማር ሥራው እንዲገቡ አቅጣጫ ተቀምጧል።

አምና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ፈተና ሆኖ የከረመው የፀጥታ መደፍረስ እንዳያጋጥም ከአምና ልምድ መወሰዱን ጉባኤው የመከረበት ሲሆን ዩንቨርሲቲዎች ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር እንዲሠሩበት እቅድ መያዙ ተገልጿል።
Via #DW
Phases to return??
1.GC - First phase

2.3rd and 4th - second phase

3.1 and 2d year- 3rd phase to be returned
dears , pls dont repeat questions just follow the updates.

Join @MUSUofficalchannell
Freqantly asked questions!!
4.how to return 5th year Medical Students ??
5.how to return students with Add and drop case ? this question is raised by the students Union at Jimma Uni Moshe s Meeting? - we will update you with a clear information.
Zinabu, #Too_Young_to_Go....!

We are really shocked, so sad and felt heart broken.😑 Though It is difficult to confirm your death, we learned the comma is already confirmed!😑😑 Oaffffff what a sorrowful season is please!?

Zinabu Tadesse was a good 3rd year Management department undergraduate student @ #SchoolOfManagement, Mekelle University. While he have been eagerly waiting to be graduated... Unfortunately, got car accident ... and shockingly been @AyderReferralHospital, but gone and departed not to come again.😑😑
RIP😣😑

Condolences to his family, friends, classmates, department-mates.

At last, I just want #SpeakingOnBehalf of Committed Young Managers Association (CYMA), #School_of_Management, @MekelleUniversity😑😑

Again, may God rest his soul in heaven.
ፈጣሪ ነብስኻ ኣብ ኣጸደ-ገነት የዕርፋ❗️
ነብስህ በዐጸደ-ገነት ትረፍ❗️
________________________

@Sellihom11 የተጻፈ፡፡

Join @MUSUofficalchannell
ልባዌ Youth MindSet Forum
ናይ ስብእናን ማንነትን ሕቶታት ብሰፊሑ ልዘተየሉ ናይ መጀመርያ ዙር ስልጠና መሰከረም 15/ 2013 ዓ.ም ሰዓት 11:00 LT ኣብ MYC::
መእተዊ ፦ ብነፃ😉
👉ዘለና ቦታ ዝተወሰነ እዩ፤
ብውሽጢ መስመር መልእኽቲ @SGLCT ብምፅሓፍ ወይ ብ ስልኪ ቑፅሪ
0943845457 ይመዝገቡ፡፡
"ኣወንታውነት ይዓንብብ"

Mekelle

Via @Samiginsight

Join @MUSUofficalchannell
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ዩኒቨርሲቲዎች እንዴት ተማሪዎችን ይጠራሉ ?

(ከMoSHE ያገኘነው ተጨማሪ መረጃ)

- ዩኒቨርሲቲዎች እስከ መስከረም 25 ደረስ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን /ዝግጅት ማድረጋቸውን/ ለMoSHE ያሳውቃሉ።

- ከዚህ ቀጥሎ የዩኒቨርስቲዎችን ዝግጁነት የሚያረጋግጠው ግብረ-ኃይል በዩኒቨርስቲዎቹ በአካል በመገኘት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን ይመለከታል /ያረጋግጣል/።

- ግብረ ኃይሉ ጤና ሚኒስቴር ባወጣው ፕሮቶኮል መሰረት ዩኒቨርሲቲዎች ዝግጁ መሆናቸውን ካረጋገጠ በኃላ ተማሪዎቻቸውን እንዲጠሩ ፍቃድ ይሰጣል።

- ይህ ማለት ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በአንድ ቀን/በተመሳሳይ ጊዜ ተማሪዎቻቸውን ይጠራሉ ማለት አይደለም ፤ እንደየዝግጅታቸው ተረጋግጦ ተማሪዎችን ለመቀበል ፍቃድ ሲሰጣቸው ብቻ ይጠራሉ።

- ቅድሚያ የሚሰጣቸው የ2012 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ሲሆኑ ሌሎች ተማሪዎች ደግሞ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ጥሪ ይደረግላቸዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ!

ትምህርት ሚኒስቴር የኮቪድ-19ኝን ለመከላከል የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ውስጥ ያሟሉ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ ወስኗል።

የዓለም የጤና ድርጅት እንዲሁም የጤና ሚኒስቴር ወረርሽኙን ለመከላከል ባስቀመጡት ቅድመ ሁኔታ መሰረት ትምህርት ቤቶች ከመከፈታቸው በፊት ፦

• በመድሃኒት ማፅዳት፣
• የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማድርግ
• የእጅ ማፅጃ ማሟላት እንዲሁም አካላዊ ርቀትን ማስተግበር ይጠበቅባቸዋል፡፡

ለሌሎች አገልግሎቶች ውልው የነበሩ ትምህርት ቤቶችም አስፈላጊውን የማስተካከያ ስራ ሊሰራላቸው ይገባል ተብሏል።

እንደየ ትምህርት ቤቶቹ ነባራዊ ሁኔታ ትምህርት በፈረቃ እና አንድ ቀን በመዝለል ተራ ሊያስተምሩም ይችላሉ፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት በአንድ ክፍል ውስጥ ከ20 እስከ 25 ተማሪዎች ማስተማር የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

(MoE)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Update||የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጥሪ እንደሚደረግላቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር አስታወቀ።
የ2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን ለመቀበል በቂ ዝግጅት መደረጉን ተከትሎ ከጥቅምት 1 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ጥሪ እንደሚደረግላቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተናግረዋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በተካሄደው ውይይት ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምር የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሚኒስትሮችም ተገኝተዋል።

ምንጭ:- MOE TV
join @MUSUofficalchannell
@EHEISUOfficialChannell
👆👆👆👆
Join the above channell
ኣስፈላጊ Channel ጥቆማ ለከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተማሪዎች @EHEISUOfficialChannell በመቀላቀል ኣስፈላጊ የሚባል መረጃ ስለ ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ማግኘት የምትችሉ መሆናቹ እያሳወቅን ለማነኛው ጥያቄ በbot እንድትጠይቁን እና ከሓሴተኛ መረጃ እንድትርቁ ስንል በኣክብሮት እንጠይቃለን፡፡ሌሎች ተማሪዎቻችን እንዲቀላቀሉ ቻነሉ እናካፍላቸው።
||ቻነሉ በከፍተኛ ት/ት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ስራ ኣስፈጻሚዎች እንዲሁም የሁሉም ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንቶች የሚመራ ነው።||

Join @MUSUofficalchannell
መልካም በዓል!!
||SAT exam በተመለከተ||
ዩኒቨርስትያችን የ SAT exam መፈተን በቅርብ ቀን እንደጀመረ የሚታወስ ነው።ኣንዳኣንድ ተማሪዎች SAT ፈተና መውሰድ እንፈልጋለን እያላቹ እንደነበር የሚታወቅ ሁኖ በቀጣይ Round ( march ኣከባቢ) መውሰድ እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንፈልጋለን። 1st Round is already done. We will update you any new info.
👇👇👇👇
Join @MUSUofficalchannell
መልካም በዓል!መልካም በዓል!!
እንኳን ለ 2013 ዓ/ም የመስቀል በዓል በሰላም በጤና አደረሰን።

እንኳዕ ንበዓል መስቀል 2013 ዓ/ም ብሰላምን ጥዕናን ኣብፅሐና።
የዩኒቨርሲቲዎች ዝግጅት ምን ይመስለል ?

#WolitaSodoUniversity

- ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ከንክኪ ዉጪ የሆነ የእጅ መታጠቢያ ተማሪዎች በብዛት በሚገኙበት አከባቢ ለማኖር ተዘጋጅቷል። የንፅህና መጠበቂያ ሳኒታይዝር ፣ ሳሙና እና ዉኃ ተደራሽ የማድረግ ሥራም ይሰራል።

- የካፌ ዝግጅትን በተመለከተ ሁለቱም የተማሪዎች መመግቢያ አዳራሾች ጥገና እና በዘመናዊ ማሽን እየተተካ ነዉ፡፡

- ዶርምን በተመለከተ ካራኒታይን የሆኑ መኝታ ቤቶች የዲስ ኢንፌክት ስራ ከዛሬ ጅምሮ ይካሄዳል፡፡ የዶርምና አከባቢም ፅዳት በመሰራት ላይ ይገኛል፡፡

- ከኮሮና ጋር በተያያዘ ጥግግትን ከመቀነስ አንፃር በአንድ ዶርም 3 ተማሪ የመመደብ ስራ ለመስራት ዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

- አካዳሚክ ጉዳዮችን በተመለከተ ሁሉም መምህራን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ በአካዳሚክ ዘርፉም ልዩ ትኩርት ተሰጥቶት እየተሰራ ይገኛል።

#AmboUniversity

- አምቦ ዩኒቨርሲቲው ካለው 4 ካምፓሶች አሁን ላይ የሀጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ (አዋሮ) በካሯንቲን ማዕከልነት እያገለገለ ይገኛል፡፡

- ዩኒቨርሲቲዎች ዝግጅት ከጀመረ የቆየ ሲሆን ግቢዎችን ዲስኢንፌክት የማድረግ ሥራም ይሰራል ተብሏል፡፡

(ቲክቫህ ኢትዮጵያ የሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ቅድመ ዝግጅት በየጊዜው እየጠየቀ እና እየተከታተለ ለተማሪዎች እንዲሁም ለተማሪ ወላጆች ያሳውቃል)

@Tikva

Join @EHEISUOfficialChannell
2024/09/25 07:29:26
Back to Top
HTML Embed Code: