መሠረተ ህይወት ሰ/ት/ቤት ❤️
🌻🌻🌻🌻🌻 "ብክዩ ኅዙናን ሐልየክሙ ስደታ፤ ወላህዉ ፍሡሓን ተዘኪረክሙ ብዙኃ ሠናይታ፤ ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባህቲታ፤ ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ፤ ወደመ ሕጻናት ይውኅዝ በኩሉ ፍኖታ። 🌻🌻🌻🌻🌻 የዚህን ቃለ እግዚአብሔር አንድምታ ትርጓሜ ቀለል ባለ መልክ በ AUDIO ለሚያስረዳን ሰው የርዕሰ ሊቃውንት አባገብረኪዳንን "አሐቲ ድንግል" መጽሐፍ…
🌻🌻🌻
"እግዚአብሔር ይስጥልን"
11 (አስራ አንድ) የቴሌግራማችን ተከታታዮች ቃለ እግዚአብሔሩን በጥሩ መልኩ ከነ ማብራሪያው ልከውልናል።ነገር ግን ሁሉም በጽሁፍ ብቻ ነው።
ስለተሳትፎዋችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን::
🌻🌻🌻
"እግዚአብሔር ይስጥልን"
11 (አስራ አንድ) የቴሌግራማችን ተከታታዮች ቃለ እግዚአብሔሩን በጥሩ መልኩ ከነ ማብራሪያው ልከውልናል።ነገር ግን ሁሉም በጽሁፍ ብቻ ነው።
ስለተሳትፎዋችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን::
🌻🌻🌻
መሠረተ ህይወት ሰ/ት/ቤት ❤️
🌻🌻🌻 "እግዚአብሔር ይስጥልን" 11 (አስራ አንድ) የቴሌግራማችን ተከታታዮች ቃለ እግዚአብሔሩን በጥሩ መልኩ ከነ ማብራሪያው ልከውልናል።ነገር ግን ሁሉም በጽሁፍ ብቻ ነው። ስለተሳትፎዋችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን:: 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻
"ብክዩ ኅዙናን ሐልየክሙ ስደታ፤
ወላህዉ ፍሡሓን ተዘኪረክሙ ብዙኃ ሠናይታ፤
ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባህቲታ፤
ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ እስራኤል አቡሃ ኤፍራታ፤
ወደመ ሕጻናት ይውኅዝ በኩሉ ፍኖታ።
ትርጉም፦
ሐዘንተኞች ሆይ ሀዘኗን አስባችሁ እዘኑ ደስተኞች የሆናችሁ ብዙ የሆነውን ቸርነቷን አስባችሁ አልቅሱ ማርያም እንደ ወፍ በግብጽ ተራራሮች እየዞረች የአባቷን ሀገር ኤፍራታን አጥታ ትጮሀለች የህጻናትም ደም በመንገዷ ሁሉ ይፈሳል።።
አንድምታ ፦
ብክዩ ሕዙናን ሐልየክሙ ስደታ።
እናንተ ሐዘንተኞች ቤተ እስራኤላውያን መቅደሰ እግዚአብሔር የሆነች ሰውነታችሁ ወደ ግብጽ ተሰዳለችና አልቅሱ አንድም እናንተ ትሩፋን መቅደሰ እግዚአብሔር ሰውነታችሁ ፋርስ ባቢሎን ተሰዳለችና አልቅሱ አንድም እናንተ ደቂቀ አዳም ነፍሳችሁ ወደ ሲኦል ተሰዳለችና አልቅሱ ።
ወላሕው ፍሱሐን ተዘኪረክሙ ብዝኃ ሰናይታ።
ደስተኞች ሆይ ብዙ የሆነውን ቸርነቷን አስባችሁ አልቅሱ አንድም እናንተደስተኞች የግብጽ ሰዎች ሆይ የነ ያዕቆብን የነ ዮሴፍን ውለታ አስባችሁ አልቅሱ አንድም እናንተ የፋርስ የባቢሎን ሰዎች ሆይ የነ ዳዊትን የነ ሰሎሞንን ጀግንነትን አስባችሁ አልቅሱ አንድም እናንተ ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሰማዕታት ሆይ የጎሰቆለችዋን የኃጥኡን ነፍስ አስባችሁ አልቅሱ ።
ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባህቲታ።
ማርያም እንደ ወፍ ብቻዋን በግብጽ ተራራዎች ትዞራለች አንድም ቤተ እስራኤል 40 ዘመናት በግብጽ በርሃዎች ትዞራለች ትንከራተታለች አንድም ትሩፋን 70 ዘመናት በፋርስ ባቢሎን ብቻዋን በግዞት ትኖራለች አንድም ነፍስ 5500 ዘመናት በዲያብሎስ ቁራኝነት በሲዖል ተግዛ ትኖራለች።
ተዓወዪ በኀጢኦታ ሀገረ እስራኤል አቡሃ።
የአባቷን ሃገር እስራኤልን ስላጣቻት ትጮሃለችአንድም ቤተ እስራኤል የአባቶቿን የነአብርሃምን የነ ይስሐቅን ርስት ከንአንን አጥታ ትጮሃለች አንድም ትሩፋን ኢየሩሳሌምን አጥታ ትጮሃለች አንድም ነፍስ ፈጣሪዋን አባቷን አጥታ ትጮሃች።
ወደመ ሕጻናት ይውኅዝ በኩሉ ፍኖታ።
የሕጻናት ደም በሁሉ መንገዷ ይፈሳልና አንድም የራሔል ልጆች ደም በግብጽ ጭቃ ውስጥ ይፈሳልና አንድም በኢየሩሳሌም በናብከደነጾር እጅ የብዙ ሕጻናት ደም ይፈሳልና አንድም ልቡናቸው እንደሕጻናት ንጹሕ የሆነ የጻድቃን ደማቸው በሁሉ መንገድ ይፈሳልና።