Telegram Web Link
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ🇬🇧 እና ስፔን ላሊጋ🇪🇸 በቀጥታ በምርጦቹ
በ24 H SPORT 1HD
በ24 H SPORT 2HD ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው።

ይህ ቻናል ቀጣይ አመትንም ሁሉንም ሊጎች የምንመለከትበት ፀዴ ቻናል ነው Jam ይደረጋል ብላችውም የማትሰጉበት ምርጥ የቻይና ሳተላይት እና ቻናል ነው 😉
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና
ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB
ልጠቁማችው👇

1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ
ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው
😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ
Quality ቀነስ ብላችውም አትሰጉም

2ኛው Blinter Sat 51.5 ወይም 24H Sport ሲሆን
ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን
ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG 4k LNB ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል

3ኛ ለቫርዚሽ ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው
ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች
እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን እና Sparta LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው

4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የሚያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB

የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ ባለቤቶችም ይህንን Orgnal LNB በመያዝ ደንበኛዎ በገዙት እቃ እንዲደሰቱ ያድርጉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
Now እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ🇬🇧
በ24 H SPORT 1HD
ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው።

Next ስፔን ላሊጋ🇪🇸
በ24 H SPORT 2HD

ይህ ቻናል ቀጣይ አመትንም ሁሉንም ሊጎች የምንመለከትበት ፀዴ ቻናል ነው Jam ይደረጋል ብላችውም የማትሰጉበት ምርጥ የቻይና ሳተላይት እና ቻናል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ (UMER ኡመር)
የተለያዩ Orgnal ፋይንደሮች
Smart Tv
ቲቪ Smart ማድረጊያ Orginal android TV Box
USB WIFI አንቴናዎች
እኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
☎️
0912692664 ዮኒ
@Yoniwg

Telegram channel https://www.tg-me.com/+a9NCxY8L1hY3NWE0 https://www.tg-me.com/+a9NCxY8L1hY3NWE0
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
🔥ለ24H SPORT ተጠቃሚዎች በሙሉ
እስካሁን የ3 ወር ፓኬጅ ብቻ የነበረው
ከዛሬ ጀምሮ የ6 ወር እና የ1 አመት አምጥተናል
ዋጋ በጣም ተመጣጣኝ ነው ከፈታችን ተወዳጁ  የአውሮፓ ዋንጫ ይጠብቀናል ካሁን በፊት እንደነበረው ሁሉ አንዲትም ጨዋታ ሳያመልጣችው የምትመለከቱበት ይሆናል ችግር ካለ ደግሞ እኛ አለን 🫡😂

የ6 ወር 600 ብር
የ1 አመት 1000 ብር 
እኛ ጋር ያለ ሁሉም ነገር ዋስትና
አለው🦾
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ

12:00
Liverpool
🇬🇧 vs 🇬🇧Wolves
📺Sport 1

12:00
Man City
🇬🇧 vs 🇬🇧West ham
📺24H SPORT 2HD
📺Sport 2

12:00
Arsenal
🇬🇧 vs 🇬🇧Everton
📺24H SPORT 1HD
📺Sport 3

12:00
Brighton
🇬🇧 vs 🇬🇧Man Untd
📺Sport 4

Gshare plus Funcamforever24H SPORT SPTV
ETV Pro ለApk እና ለStb

ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
1000 127 384 588 | ኡመር ንጉስ

አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ
ፎቶ በማንሳት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ
@Umer4k በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው ::

☎️ 0911590613
ዑመር የዲሸና ሪሲቨር ቴክኖሎጂ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/10/02 08:17:54
Back to Top
HTML Embed Code: