Telegram Web Link
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
💥💥24H SPORT server የ6 ወርና የ1 አመት መሙላት ጀምረናል

የ6 ወር 600 ብር
የ1 አመት 1000 ብር
😵‍💫Update ካደረግናቸው ነገሮች አንዱ ደግሞ
🦅 24H SPORT 1HD እና 2HD የሚያሳዩትን ጨዋታዎች ከ3 ቀን በፊት ማወቅ የምትችሉበት EPG ሲስተም ተደርጎበታል


24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር
1 ባለ 90 cm ዲሽ
2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ
1 swicth ከኮኔክተር ጋር

🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።

📌 ለዲሽ ባለሙያዎች
በአንዳድ Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 11077 Quality አይመጣም ስለዚህ በstrong tp10971 = 71+ አድርጋችው ሰርታችሁ ውረዱ 🫡

⚠️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል Quality ቀንና ማታ ስለሚለያይ ቀን ላይ ስትሰሩ በሪሲቨሩ ከ79+ ለማምጣት ሞክሩ ።
ይህንን ቻናል ወደ ሀረር ጅጅጋ ድሬ+ ሰመራ ትግራይ አንዳንድ ቦታዎች ( ወደ ምስራቁ ክፍል ከቨሬጅ ስለሌለው ) አይገቡም ።

⭐️ አማራ ክልል እና ሌሎች ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው

እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ
https://www.tg-me.com/c/1246451185/7724
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
Liverpool🇬🇧 vs 🇬🇧Wolves
📺Sport 1


Man City🇬🇧 vs 🇬🇧West ham
📺 24H SPORT 2HD
📺 Sport 2


Arsenal🇬🇧 vs 🇬🇧Everton
📺24H SPORT 1HD
📺Sport 3

Brighton🇬🇧 vs 🇬🇧Man Untd
📺Sport 4

🦅 24H SPORT የሚያሳያቸውን ጨዋታዎች ከ3 ቀን በፊት ማወቅ የምትችሉበት EPG ሲስተም ተደርጎበታል


Gshare plus Funcamforever24H SPORT SPTV
ETV Pro ለApk እና ለStb

ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
1000 127 384 588 | ኡመር ንጉስ

አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ
ፎቶ በማንሳት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ
@Umer4k በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው ::

☎️ 0911590613
ዑመር የዲሸና ሪሲቨር ቴክኖሎጂ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
ዛሬ የሚደረግ አጓጊ የኢሮፓ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ

አትላንታ
🇮🇹 🆚 🇩🇪ባየር ሊቨርኩሰን

በጀግናው 24H SPORT 1HD ይመልከቱ


🤪በLEG N24 Pro Iron ሪሲቨር ሪሲቨሩን ስትገዙ ነፃ የ3 ወር የ24H Sport ሰርቨር አለው

🦅 24H SPORT የሚያሳያቸውን ጨዋታዎች ከ3 ቀን በፊት ማወቅ የምትችሉበት EPG ሲስተም ተደርጎበታል


Gshare plus Funcamforever
24H SPORT SPTV
ETV Pro ለApk እና ለStb

ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
1000 127 384 588 | ኡመር ንጉስ

አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ
ፎቶ በማንሳት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ
@Umer4k በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው ::
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁን በዚህ ሰዓት AMOS ላይ Sport 1 ወደ test Channel ተቀይሯል
አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን እናሳውቃለን
እስከዚያው ግን ምንም ነገር አትነካኩ
ዑመር ዲሽ ቴክኖሎጅ መልካም ቀን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ይህንን ዋንጫ ለመውሰድ ግብግቡ ጡፏል
አሁን እየተደረገ ያለውን ጨዋታ በቀጥታ በHD ጥራት
በነፃ 24H SPORT 2HD ላይ ይከታተሉ

ሌላ መመልከቻ አማራጮች አሁን እየሠሩ አይደለም Amos + Varzishe ጨምሮ ጠዋት ያለጠፍኩት ለዚህ ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
ለ2024/2025 ሲዘን አያርገውና Sport 1 ካልተመለሰ ከ24 sport ቀጥሎ ተስፋ የምናደርገው በዚህ ቻናል ይመስለኛል

በዚህ ሰዓት Iptv ለመጠቀም ደግሞ ከኢትዮ ቴሌኮም ይልቅ safricom በጣም ምርጥ ነው ልዩነቱን የ1 ቀን Unlimeted ጥቅል ግዙና ሞክሩት

እስኪ እናንተ ምን ይሠማችኃል ?
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
onstream-latest.apk
16.5 MB
ለስልክ የሚሆን ምርጥ የፊልም app ነው
የምትፈልጉትን ፊልም dawnlode ማድረግ ሁሉ የሚያስችል ነው
https://www.tg-me.com/+AOo4MkcmsxE1NjE8
onstream-tv-latest.apk
15.2 MB
ይህ ደግሞ ለቲቪ የሚሆን የፊልም app ነው

https://www.tg-me.com/+AOo4MkcmsxE1NjE8
አዳዲስ የገቡ እቃዎች መርካቶ በሚገኘው ሱቃችን

ለሆቴል፣ለአፓርታማ፣ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ፣ለግል ቤቶች ፣ለገስት ሀውስ እና ለመሳሰሉ ቦታዎች በየክፍሉ ሪሲቨር አርገው የሚጠቀሙ ከሆኑ ለዚህ አይነት Project የሚሆኑ Multiswitch አለን!
Brand Next® (Made In turkey)
በተለያየ Input እና Output
ለትላልቅ እና ከ100 በላይ ክፍል ላላቸው ቦታዎች ማቀባበያ ስላላቸው እርስ በራሳቸው መገናኘት ይችላሉ!

NB በብዙ ባለሙያዎች  ተወዳጅ የሆነ እና የጥራት ደረጃው የተረጋገጠ

ብዛት ለምትፈልጉ አስታየት አለው

ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEnaa5LpZrcwQ-E0Tw

አድራሻ
መርካቶ ፣ ይርጋ ሃይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ሽንሽን!
📩Inbox Us 📩Admin @Sadikethio
Call 📱 +251925085858
2024/10/02 10:29:01
Back to Top
HTML Embed Code: