Telegram Web Link
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቁርአን ዉድድሩ የአልጀሪያዉ አወዳዳሪ ፕሮፌሰር ጀማል አልጀዛኢሪ ስለ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹 ታሪክ ትልቅነት የተናገረዉ በአማረኛ ትርጉም

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቁርአን ግብዣ ☞➎
ጁምአ ነዉ ተጋበዙልኝ

Join👇👇👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አመለካከታችንን እንዴት መቀየር እንችላለን??
አመለካከታችን እንዴት እናስተካክል?
የሳይክሪስቱ ባለሙያ ዶክተር ምህረት ደበበ 18ደቂቃ ምርጥ የስነልቦና ምክር ጋበዝኳችሁ

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቁርአን ግብዣ ☞ ➏
የሴት ልጅ ቃሪዕ ተመልከቱ
ቁሉ ማሻ አሏህ👍

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💐💐ትዳር ጣፋጭ ህይወት...
የጥንት የግብፅ ሴቶች እድሜያቸዉን የሚቆጥሩት ከአገቡበት ቀን ጀምረዉ ነበር

የሀላል ሚስትህን እንዲህ በላት
💖My marrige
The smallest word is I, The sweetest word is LOVE And the dearest person in the world is U Thats why I Love You

💓My marrige
We cannot be together, But we will never be apart, For no matter what life brings us, You’re always in my heart.
Ilove you my marrige በላት😊
ባይሆን ትርጉሙን ካላወቀችዉ እንዳትጣላ☺️
ለማንኛዉም ይሄን ጥቅስ አግብታችሁ
የምትወዷትን ሚስት እንድትሏት ብየ ነዉ☺️

💐💐ጣፋጭ የትዳር ሙሀደራ አግቡ አግቡ የሚል ነሸጥ መርቀን የሚያደርግ..ስለትዳር ጥሩ ህልም የሚያሳይ እኔም ማግባት አለብኝ ብላችሁ ሀሳብ እንድታወጡ ይህንን የ30 ደቂቃ ቆይታ ያለዉ video ጋበዝኳችሁ
⚠️Warning
ከባድ ማስጠንቀቂያ ለወንዶች
ማግባት የፈለክ ወንድ ልጅ ሆይ ሴት ልጅ አንተ እየወደድካት እሳ ትወደኛለች ብለህ
   ሁሉም ነገር ያልፋል
     ፍቅር ያሸንፋል.ብለህ ለእሷ አደራ አደራ  ዋጋ እንዳትከፍል..ለእሷ ዋጋ ስትከፍል ለአንተ ዋጋ የከፈለችልህን የምወድህን ታጣለህ..ዋጋ የከፈልክላት ሴት ሙድ መያዣ ትዳር ይሄን ያህል መጣልኝ እያለች መቁጠሪያ ማወዳደሪያ ታደርገሀለች..አንተ የምወዳትን ሳይሆን እሷ የምትወድህን አግባ፡፡
ትዳር በወንድ ጥረት በጭራሽ የማይሳካ ነዉ ፈጣሪ ለህወል መህፉዝ ላይ እስካልተፃፈች ድረስ በወንድ ጥረት አይሆንም

ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ Video
ለአስተያየት☞ T.me/Aisuu_bot

Join🔽
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከክፉ ሀሳብ ይልቅ መፍራት ያለብን ሀሳብ አለበኝነት ነዉ፡፡ሀሳብ ያጣ አእምሮ ሰይጣን ለቤተሙከራ ይጠቀምበታል፡፡
ክፉ ሀሳብን እንዴት እናስወግድ?

የሳይክሪስቱ ባለሙያ ዶክተር ምህረት ደበበ የ11 ደቂቃ Video ጋበዝኳችሁ

ሼር አይዘንጉ
Join👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቁርአን ግብዣ ☞ ➐
ሱረቱል ሷድ
በሚያምር ቃሪዕ በሙሀመድ ኩርዲ ቀልበዎን ያርጥቡ

Join👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስኬታማነት

ስኬታማ መሆን የምንችለዉ መቼ ነዉ??
በኡስታዝ አቡ ያሲር

Join👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መራር_እዉነታ

☞አንድ ዉሸታም ጓደኛ ከ100 ጥላትህ ጋር እኩል ጥፋት ያጠፋል፡፡
☞ ነገሮች ታግለህ ያለ የሌለ ጥረት አርገህ ሳይሳካ ከቀረ ይሄ የአንተ ደካማናነት አይደለም ህይወት እንደዚህ አይነት ገፅታ ስላላት ነገሩን ተቀበለዉ፡፡

☞ለመወደድ ልዩ ሰዉና ሁሉን ሞካሪ መሆን አይጠበቅብህም አንዳንዴ ሰዉ ሁሉ ባይወድህኳ ምንም ማለት አይደለም..አንዳንዴ በሰዎችም መጠላትህን አትጥላዉ፡፡
ለሀሉም ነገር ተራ አለዉ....

ሙሉዉን ያዳምጡ ከዶክተር ምህረት ደበበ መፅሀፍ የተዘጋጀ video

Join👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ጁምአ ነዉ የቁርአን ግብዣ እነሆ
በዉብ ቃሪዕ የተዘጋጀ ነዉ ቀልበዎን በጠዋቱ ያርጥቡ

https://www.tg-me.com/Islam_and_Science
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/22 16:33:20
Back to Top
HTML Embed Code: