Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተስፋ አትቀርምረጥ

ተስፋ መቁረጥ በጭራሽ የሙስሊም መገለጫ አይደለም፡፡
በጭራሽ ከአሏህ ተስፋ አትቁረጥ

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለምን አታገባም??

A beautiful mesage in the world 👇

Habibity⚘
I'm dead but my soul is in u,My eyes r open but I dream of u,I'm d best but nothing without u,Take care of my heart it beats in u.
I love you my wife 💐

Video ይመልከቱ ከተመቻችሁ share

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አለምን ያስደመመችዉ ሴት... የኢራኗ የቁርአን ተወዳዳሪ..

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከመለያየት በላይ የከፋ ስቃይ አለ ወይ😔???

ለፍቅር ስል ህይወቴን ሰዉቻለሁ
ከመለያየት በላይ የከፋ ስቃይ አለ ወይ??
I gave up on my life for love
IS there apain worse than being separated?
ይህን Video ጋበዝኳችሁ

መለያየት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ስሜቱን በዚህ ግጥምና ፊልም ተመልከቱት
ሲመቸኝ ከAlpaslar ፊልም ላይ crop አድርጌ ለእናንተ ጋበዝኳችሁ፡፡
ትርጉም ☞ አሊ መህዲ

Nature is Green,Sea is Blue,Sun is yellow,Night is black, But,U areRED.....Because'U are "My Blood"

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
ከመለያየት በላይ የከፋ ስቃይ አለ ወይ?
አሚር ሰይድ

እስኪ ዛሬ በኔ አመለካከት መለያየት ምንድን ነዉ??
በአጭር ፁሁፍ ሲገለፅ ..መለያየት ሁለት ትርጉም አለዉ የትርጉሙ መልስ ግን ግቡ አንድ ነዉ

1⃣ መለያየት የሚለዉ ሲነበብ ሲላላ
☞ መለያየትን ስናነብ በምላሳችን አላልተን ስናነበዉ..ሞክሩት እስኪ መለያየት...የሚለየዉ ማን ነዉ ?? ፍቅር እንዴት እንደሚጀምር አይታወቅም ያንን ፍቅር ወደ ትዳር እቀይራለሁ ስትል ከሚወደዉት ከሚያፈቅሩት ሰዉ የሚለያይህ ፍቅርህን የሚቀማህ የሚቀማሽ ያንን ወደ ትዳር እቀይራለሁ ስትል ፊት ለፊት ቁሞ የሚያስቸግርህ አለ ..አንዳንዶች ሸይጧን ወስዉሷቸዉ ዚና ድረስ የሚሄዱ አሉ...እናም ለትዳር እንዳትሆን አድርጎ ዚና ድረስ የሚያደርስህ ፍቅርህን የሚቀማህ የሚለያይህ ማን ነዉ??
ከሚለያዩህ አካሎች
☞የአንተን መቀየር የማይፈልግ ሚስጥርህን የነገርከዉ ጥቅም ፈላጊ ጓደኛ ካለህ ይለያይሀል፡፡
ያለምንም ጥርጥር ስለአንተ ዉሸት ብቻ ለቤተሰብ ሂዶ ያበላሽብሀል
☞ ሴቶችም የሚሸወዱት የትዳር Proces ሲጀምሩ ለጓደኞቻቸዉ ያማክራሉ ልጁን አሳይን ይሏታል ታሳያለች ..ከዛ ይሄ ማስጠሌ ምናምን በዉሸት ሴት ጋር አይቸዋለሁ የሴት ጓደኛ ነበረዉ ወዘተ ይሄን አርግልኝ በይዉ ከወደደሽ ያረግልሻል እያሉ ወንድ የማይወደዉን ባህሪ ስታሳይ ይቀራል፡፡ ሴቶች ከባድ ችግራቸዉ ትዳር ሲያስቡ የሚያማክሩት ያላገቡ ጓደኞቻቸዉን ነዉ..ያገቡ የወለዱ ጓደኞቻቸዉን ቢያማክሩ ትርፋማ ናችሁ..ያልወለደችን ሴት የምጥ መምህር ማድረግ ትርፉ ድካም ነዉ..እናም ሴቶች ሆይ ትዳር ሲመጣ የትምህርት ቤት የሰፈር ጓደኞቻችሁን አታማክሩ ላገቡ ለትዳር ጥሩ አመለካከት እና ደስተኛ ትዳር ያላቸዉ ልጆች ያላቸዉን ብታማክሩ አትራፊ ናችሁ...እንደዚህ ያልኩበት ሴቶች ከ48 ሰአታት በላይ ሚስጥር መደበቅ ስለማይችሉ ሚስጥር የሚነግሩትን ሰዉ ቢለዩ ለወደፊት ህይወታቸዉ ጥሩ ነዉ ብየ ነዉ
☞ወንድምና እህቶች ___በተለይ ወደሀት ወደ ትዳር ልትቀይር ስታስብ የእሷ ታላቆች ያላገቡ ከሆነ በጣጣም ትሰቃያለህ፡፡ ሳትወድ በግድህ በዉሸት ወሬ ይለያዩሀል
☞ በትምህርት ምክንያት ይለያዩሀል ወይም እሷ ጓደኞቿ ጋር ስትሆን አንቺ አግብተሻል ሙዳችን አይገጥምም ስለሚሏት school life ጋር አመጥኝም ስለሚሏት አግብታ መማር አትፈልግም ቤተሰቦቿ ትምህርቷን ትማር ሲሉ እሷም እሺ እናንተ እንዳላችሁ ትላለች፡፡
ትምህርት ለሴት ልጅ አሁን ከብዷል ቤተሰብ  ልጄ ትማራለች ይላል ግን ሴቶች በትምህርታቸዉ ሰነፍ ከሆነ ትምህርት ቤት ለነሱ መዝናኛ ላይፍ ማሳለፊያ ነዉ፡፡ ዘንድሮ አየን 12 ክፍል ፈተና የተማረዉ ሁሉ በዉጤት ሲወድቁ...ሰነፍ ከሆኑ እስከ 12 መሟራ ትርፉ red blood cell (ቀይ የደም ሴል) ሀራም ለሚፈልግ ወንድ መነየት ነዉ ከዛ ከ12 ቡሀላ ትዳር ጠፍቶ tik tok.ላይ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እንደ ቀበሌ ስኳር አንዴ ነጭ አንዴ ጥቁር ሲያረጋት መዋል ይሆናል ስራዋ፡፡ እናም አሁን ላይ ዲን የሌላት ሴት ትማር ማለት ልጅቷን ቤተሰብ ለወደፊት እሷ ሳትሆን እኔ እጦራታለሁ ብሎ አምኖ መቀበል ነዉ👌፡፡
በነገራችን ላይ አሁን ዘመን ላይ ከ6-8ክፍል ያሉ ተማሪዎች ከፕሪ ፓራቶሪ ከግቢ ተማሪ በላይ እንደሚጃጃሉ ታቃላችሁ??ለምን ይሄ እድሜ ከ12-16 እድሜ ጣራ ስለሆነ ትኩስ ያልበረደ ሀይል ነዉ እናም ገና ጉርምስና መጀማመሪያ ስለሆነ ከትልቆቹ በላይ አስቸጋሪዉ ጊዜ ነዉ....እነዚህ ልጆችን እህቶች ወንድሞች ቤተሰብ ተጠንቀቁ
ሴት ልጅ ባህሪዋ ሁለት ነዉ
➊ ቤተሰብ ጋር ስትሆን ጨዋ ዝምተኛ ነች
➋ ትምህርት ቤት ጓደኞቿ ጋር ስትሆን ተደብቃችሁ ብትመለከቱ የኔ ልጅ ነች ወይ ብላችሁ ትጠራጠራላችሁ

እናም ዋናዉ ነገር ሴት ልጅ 14 አመት ከሞላት 100% ለትዳር ደርሳለች ወንዶች ሆይ ሴትና ቢስማር የሚፈራዉን አይወድም አትፍሩ ..ልጅ ነች እንዳትሉ ወላሂ 14 አመት ከሞላት ከአንተ በላይ ብዙ ነገር ታስባለች...ሴትን ገና ህፃን ነች ካልክ አንተ ነህ ህፃኑ bro

☞ ቤተሰቦቿ ሀብታም ከሆኑ አንተን የሚያስቡህ የኛን ብር ፈልጎ ነዉ እንጂ አንቺን አይወድሽም የኛን ገንዘብ እንጂ ይሉሀል ወይም በአጭር ቋንቋ አንተ ደሀ ነህ የእኛን ልጅ የሚያገባዉ ሀብታም ነዉ ብለዉ ስለሚያምኑ አንተ እሷን ጠይቀህ እንቢ  እንዳይሉህ የዉሸት አሳማኝ ምክንያት ይሰጡሀል ተማሪ ከሆነች ትምህርቷን ትጨርስ ወይም እሷ ጋር እንድትጣላ ያረጉሀል ከዛ ይለያዩሀል፡፡
በዚህ መሀል ግን የሚያስቸግርሆና ግራ የሚገባህ ነገር እንደዚህ ዋጋ የከፈልክላት ልጅ ትወድሀለች ወይ ??ነዉ መልስ የሌለዉ ጥያቄ፡፡

⚠️ከባድ ማስጠንቀቂያ ለወንዶች..ሴት ልጅ ጋር ወደ ትዳር ለመግባት ካሰብክ አንተ ብቻህን አደራ እንዳደክም ..እሷ ከወደደችህ ከአፈቀረችህ አንተ ጋር መኖር ከፈለገች አንተ ሽማግሌ ከመላክህ በፊት እሷ ቤተሰብ ማሳመን አለባት 44 ነጥብ..እሷ ቤተሰብን ሳታሳምን ሽማግሌ ላክ እና ቤተሰቦቼ ባሉኝ መሰረት ነዉ የምሆነዉ ካለችህ ሽማግሌ አትላክ ቤተሰቦቿ የሚያደርጉህ ለልጄ ይሄን ያህል ትዳር መጥቶላታል እያሉ ይቆጥሩሀል እንጂ እሷ ብወድህ አንተ ጋር መኖር ብፈልግ መጀመሪያ ቤተሰብን አሳምና ነብር ሽማግሌ ላክ የምትልህ bro
በሌላ ቀን በሰፊዉ አብራራለሁ

2⃣ መለያየት ሲነበብ ሲጠብቅ እስኪ እንተርጉመዉ

መለያየት አጠብቀን ስናነበዉ.የመለያየት ሲላላ ዉጤት ነዉ፡፡
መለያየት ሲነበብ ሲጠብቅ በብዙ ምክንያት የመጣብህ ትዳር ፍቅር ጀምረህ በመለያየት ሲነበብ ሲላላ ምክንያት
☞እሷን እየወደድክ ታጣታለህ
☞ህልምህ ሀሳብህ ይበላሻል
☞በፍቅር ስለተሰቃየህ ለሌላ ሴት ክብር ፍቅር ላይኖርህ ትችላለህ..ሌላ ሴት ልጀምር ስትል ማጣትን መለያየትን ትፈራለህ
☞አግብተህ ወልደህ የመጀመሪያ የምወዳትን ላትረሳ ትችላለህ
☞ለሊት ተነስተህ ሰገድህ ዱአ አርገህ ስታጣት ፈጣሪ ይቅር ይበለን አንዳንዱ ከፈጣሪ ቀደር ጋር የሚጋጭ የሚጣላ አለ ..እናም ስትለያይ ወንድ ልጅ በጣጣም ይጎዳል...

ሴት ልጅስ ብትሉኝ በኔ አመለካከት እሷ ብዙ ነገሮችን ወደ ትዳር እንዲቀየር ማስተካከል ትችል ነበር ..ሴት ልጅ የምትጎደዉ በአመነችዉ ስትከዳና ወንዱ ለትዳር ስበብ ሳያደርስ ሲቀር ነዉ፡፡

አንድ እዉነተኛ ታሪክ ልንገራችሁና ፁሁፍ ልዝጋዉ በቅርቡ የተፈጠረ ነዉ፡፡
አንድ ጓደኛየ ነበር ወላሂ ሶስት አመት ይሆናል ትወደዋለች ይወዳታል..ልጅቷ ጋር ደግሞ ጎረቤት ነን..  ከዛ የዛሬ ሁለት አመት በፊት ሀብታም ባል ለትዳር እሷን ሲጠይቃት እሷ እምቢ ስትል ታላቅ ወንድሟ በግድ እሱን ነዉ የምታገቢዉ ሲላት እንደምንም ብላ አምና የሚወዳትን የምወደዉን እነለያይ ብላ ተለያይቷ የመጣላትን ሀብታም ባል ታገባለች
..ከዛ ዘንድሮ ለኢድ ደሴ ስትመጣ ተገናኘን ማሻ አላህ ሁለት ልጅ ወልዳለች...እናም ስለድሮ ፍቅረኛዋ ጠየኳት ወላሂ ረስታዉ በግድ አስታወሰችና ..ወላሂ ወንድሜን እስከ እለተ ሞቴ አረሳዉም ሳመሰግነዉ ነዉ የምኖረዉ ወንድሜ እሱን ነዉ የምታገቢዉ ብሎ በግድ ስለዳረኝ አመሰግነዋለሁ..ጥሩ ህይወት እየኖሩኩ ነው
ግን አለ  ምን እየሰራ ነዉ? አገባ ወይ ብላ ጠየቀችኝ ወላሂ ከነመፈጠሩ ረስተዋለች
እኔ ምን እላለሁ ደህና ነዉ ከማለት ዉጭ
እሱስ???
የእሱ ነገርማ የምወዳትን አጣሁኝ ብሎ ወላሂ ጫት ቃሚ ሱሰኟ ሁኗል የሚሰራዉ ስራ ነበር እሱንም ከስሯል ከሰዉነት ተራ ዉጭ ሁኗል..እቤት ቤተሰብ ጋር እየተጋጨ እየኖረ ነዉ.እሷ ግን ከነመፈጠሩ ረስተዋለች👇
ልብ የምትሉልኝ ነገር ሀብታም ማግባቷን ተቃዉሜ አይደለም ...እሱ ጋር ስታክ መኖር የለባትም ሰርቶ መቀየር አለባት ጥሩ ህይወት መኖር አለባት ግን ይሄን  ያህል ሶስት አመት የሚወዳትን የምወደዉን በቅፅበት መርሳቷ ይገርማል😊፡፡

እናም ሴቶች ሆይ አንዳንዴ ወንድም እህቶች ቤተሰብ እሱን አታገቢም ካሉሽ ለአንቺ የተሻለ አስበዉልሽ ስለሚሆን አትከፊ ..ወንድም እህት ለአንቺ የሚመርጡልሽ የተሻለዉን ነዉ..ባይሆን ሀብታም ስታገቡ በብር ሀይል የድሮዉን አትርሱ ለማለት ያህል ነዉ

አደራ አሁንም ለሴት የተጣመመ አመለካከት አለህ እንዳትሉኝ..ይሄን ፁሁፍ ያዘጋጀሁት ..ከላይ የፓሰትኩት video ከመለያየት በላይ የከፋ ስቃይ አለ ወይ?? የሚለዉ ተመችቶኝ ስሜቱን ስለማቀዉ ከማቃቸዉ ተሞክሮ ልፃፍ ብየ ነዉ እንጂ የአሁን ዘመን ትዉልድ ሁሉም ያዉቃል ...አዉቆ የሚያጠፋ ነዉ በስነፁሁፍና በደአዋ ሀይል የሚቀየር የሚለወጥ ድሮ ቀረ አላህ ይድረስልን...
እናም ከላይ ያለዉን Video ከመለያየት በላይ የከፋ ስቃይ አለ ወይ የሚለዉን ጋበዝኳችሁ

በጨዋ በአደብ አስተያየት ካለ እቀበላለሁ
ለአስተያየት ☞ T.me/Aisuu_bot
ለአስተያየት ☞ T.me/Aisuu_bot
ለአስተያየት ☞ T.me/Aisuu_bot
👆👆👆start አርገዉ ያድርሱኝ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከመለያየት በላይ የከፋ ስቃይ አለ ወይ😔???

ለፍቅር ስል ህይወቴን ሰዉቻለሁ
ከመለያየት በላይ የከፋ ስቃይ አለ ወይ??
I gave up on my life for love
IS there apain worse than being separated?
ይህን Video ጋበዝኳችሁ

መለያየት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ስሜቱን በዚህ ግጥምና ፊልም ተመልከቱት
ሲመቸኝ ከAlpaslar ፊልም ላይ crop አድርጌ ለእናንተ ጋበዝኳችሁ፡፡
ትርጉም ☞ አሊ መህዲ


Nature is Green,Sea is Blue,Sun is yellow,Night is black, But,U areRED.....Because'U are "My Blood"

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን እየተወዳደረ ..ቁርአን ሲያነብ አላስችል ብሎት ሲያለቅስ ይመልከቱ
የኛንም ቀልብ አላህ ይመልስልን

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በእዉቀቱ ስዩም
ፈገግ የሚያስብል የመድረክ ላይ ቀልድ

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቁርአን ግብዣ💐💐💐
በሚያምር ድምፅ ጋበዝኳችሁ


https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሞትና የቀብር ቅጣት

ለአንተም ለእሱም ለእነሱም የማይቀረዉ ሞትና የቀብር ቅጣት😔
ሙሉዉን ያዳምጡት

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/22 14:19:51
Back to Top
HTML Embed Code: