Telegram Web Link
ለጊወርጊስ ሲዘሉ የነበሩ የገራዶ #ፈረሶች ዛሬ ወደ ኢስላም ተመልሰዋል😊
#ማስታወሻ፦ እነዚህ ፈረሶች ለክርስቲያኖች በዓል ወሎ-ደሴ ላይ ለፈረሰኛው ጊዮርጊስ ማጀቢያ ከገራዶ #ሙስሊሞች በየ አመቱ የሚላኩ ነበሩ። ነገር ግን ከዚህ በሗላ ግን ብዙ ጥያቄ አለን

ባለፈዉ ጥምቀት ላይ አማራ Tv ሲያነጋግራቸዉ አልለምዱሊላህ ታቦታችን በሰላም ገቡ ያሉ ነበሩ፡፡ ዛሬ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ እነዚህ ባለፈረሰኞት የኢድን ሰጋጅ አጅበዉ አብረዉ ፉርቃን መስጊድ ሂደዋል፡፡
በዲን ከመጣ ጃሂልም አሊምም ሀብታም ደሀ ሴት ወንድ ልዩነት የለም

ደሴ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የነበረን ትንኮሳ በአሚሮች ትዕዛዝ በብልሀት ነበር ያሳለፈው ከሰላት በፊትም ቡኃላ ምንም አይነት ተቃውሞ ሳያሰማ ነበር የተመለሰው

ዛሬ ጎንደር ላይ በኢድ ቀን ሳይሰግዱ በቤታቸዉ ለሚያሳልፉና የትግራይ ሙስሊሞችን በማስታወስ በአልን እናሳልፍ

መልካም ኢድ ሙባረክ

https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
የኢድ ሶላት በመቀሌ

አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አርገህ ብሄር ዘር ሀይማኖት ከመከፋፈል ተላቀን ከሴረኞች ፓለቲካ ተላቀን....ከትግራይ ህዝብ ጋር አብረን እንደ በፊቱ አንድ የምንሆንበት ኢድ ያርግልን ያረብ ...ኢድን ለወደፊት ለአገራችን ሰላም አንድ ሁነን ዘር ሳንቆጥር ኢትዮጲያን ነን ብለን ለወደፊት የምናሳልፍ ያርገን በማለት የተጨቆኑን በማስታወስ ዱአ በማድረግ እናሳልፍ
ጥጋብ ደስታ ልክ አለዉ ብዙ የተጨቆኑ አሉና❗️❗️❗️

የትግራይና የጎንደር ወንድሞቻችን አብሽሩልን። ይህ ግፍ የቱንም ያክል የዒዱን ደስታና ድባብ ቢያደበዝዝባችሁም ግን ደግሞ በእርግጠኝነት ይወገዳል። ኢንሻ አላህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዒድ ሰላት ወቅት የተከሰተው ክስተት በክርስቲያኑና በሙስሊሙም መካከል የተፈጠረ አይደለም።

አንዳንድ አካላት ችግሩን ከመንግስት ጋር ለመሰያያዝ መሞከራቸውም የተሳሰተ መሆኑን አረጋግጠናል።

በዒድ ሰላት ወቅት የተፈጠረው ችግር ምን እንደሆነ በስፍራው ከነበሩ በጎ ፍቃደኛ አስተባባሪዎቻችን ደርሶናል። በአንድ ፌደራል ፓሊስ ድንገት (ባርቆብኝ ነው ብሏል) በተተኮሰ አስለቃሽ ጭስ ምክንያት የተፈጠረ ግርግር ነበር።የአስለቃሽ ጭሱ እንደተተኮሰ በቦታው የነበሩ የበአሉ ታዳሚዎች በከፍተኛ ደረጃ ተደናግጠዋል።ወደ ፌደራል ፓሊሱ በማቅናት ይዘውታል።ፓሊሱም ድንገት ባርቆበት እንደሆነ ተናግሯል ሆኖም ህዝቡ ከፍተኛ የሆነ መረበሽ ውስጥ ስለገባ ለመግባባት አልተቻለም።

በመጨረሻም የፌደራል ፓሊሱ በኤግዢቢሽን አካባቢ ወደ ሚገኘው የፌደራል ፓሊስ ካምፕ እዲገባ ተደርጎል።ይህን ተከትሎ ሌሎች ፓሊሶች ከካምፑ ሲወጡ ተኩሱ የፈጠረው ግርግር ባለመረጋጋቱ ችግሩ ሊባባስ ችሏል።

ከዚህ በተረፈ ከስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ እምነት ተለታዮች ጋር ችግሩን የሚያያይዘው ነገር አለመሆኑ ተረጋግጧል።በመንግስት በኩልም ሆነ ተብሎ የተፈጠረ ችግር አለመኖሩን አረጋግጠናል።በመሆኑም ህዝቡ እንዲረጋ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።

የአዲስአበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት

‼️‼️ ይሄን video ይመልከቱ አስለቃስ ጭሱን ሲተኩሱ አንስቶ ወደ እነሱ
ወላሂ ጀግና ነዉ👌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ወሎ_ደሴ

የኢድ ሶላት በደሴ
በዳና መልቲሚዲያ በድሮን ካሜራ የተቀረፀ

ምስጋና ዳና መልቲ ሚዲያ

#1443ተኛው_የኢድ_አል_ፊጥር_በአል

https://www.tg-me.com/Islam_and_Science
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ዚክራ_ኦንላይን_የቁርአን_ማእከል
ቁርአንን ባሉበት ቦታ ሆነው በተመቻቸው የቂርአት ሰአት እና የአቀራር ሰርአት ቁርአንን ማንበብ ይፈልጋሉ?እንግዲያውስ ዚክራ የቁርአን ማእከልን ይጎብኙ

በማእከላች የሚሰጡ ትምህርቶች
1⃣ቁርአን በነዞር እና ተጅዊድ
2⃣ለአዲስ ጀማሪዋች ምቹና ቀላል በሆነ ቃኢዳ
3⃣ተውሂድ እና የአቂዳ ኪታቦች
4⃣የተርቢያ ትምህርቶች
5⃣አነቃቂ ትምህርቶችና ፍሪ ቶክ
ደርሱ የሚሰጠው በ ዙም እና ቴሌግራም አፕሊኬሽን መሆኑ አቀራሩን ምቹ እና ቀላል ያደርገዋል።

ዒልም ፈላጊወች በሙሉ ወደ ማእከላችን ስንጋብዛቹ በደስታ ነው።

አህለን ወመርሀበን ቢኩም እያለን መተው የቂርአት ጥማታቸውን እንደሚያወጡ እና ደስተኛ ሆነው የሙራድወ ሰምሮ እንደሚረኩ ልናበስሮት እነወዳለን።
#ለህፃናት_ልዩ_ቦታ_እንሰጣለን
#ዚክራ_ኦንላይን_የቁርአን_ማእከል

የድረገፅ መገኛችን
ቴሌግራም ሊንክ https://www.tg-me.com/+2zOmq9mULQ8xYzhk
ዋትሳፕ ሊንክ https://chat.whatsapp.com/L8qdI6iuHjdBIyCmAi6XLs

ስልክ ቁጥር 0931800835
ይሰልሙን አለን እንለወታለን
ያሉንቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ
##ዚክራ

ዚክራ Online የቁርአን ማዕከል በOnline ለምትቀሩ ተመራጭ በጣም አሪፍ ነዉ ትልልቅ ሰዎች ጀምረዉ ለዉጥ አምጥተዉበታል፡፡ የሚያስቀራዉን ልጅ አቀዋለሁ በዲን እዉቀቱ በፀባይ በባህሪ አላህ አሟልቶ የሰጠዉ ነዉ ...እናም ብትጠቀሙበት በጣም አሪፍ ነዉ👌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የንስር አመለካከት

ከንስር ልንማራቸዉ የምንችላቸዉ ሰባት አመለካከቶች
በተርጓሚ አሊ መህዲ የተዘጋጀ

ለአስተያየት ☞ T.me/Aisuu_bot

Join👇👇👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን አዳማጭ እንሁን ግብዣ ➊
ሱረቱል ጡሀ
ለጁምአ ግብዣ
ልብወን በዉብ ቃሪ ያርጥቡ
Join👇👇👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን አዳማጭ እንሁን
የቁርአን ግብዣ ➋ በህፃናት

ልብወን በዉብ ቃሪ ያርጥቡ
Join👇👇👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረቦች የሚሉት አባባል አላቸዉ
አባቶቼ መልካም ናቸዉ ብሎ የሚመፃደቅ ካለ
አዎ ግን መጥፎ ልጅ ወልደዉ ሙተዋል እነሱን መምሰል ካልቻልክ እንለዋለን ይላሉ

ጣፋጭ ምክር
ከኡስታዝ አከቡበከር አህመድ በፊት ከተናገረዉ
Join👇👇👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💐💐የጥሩ ትዳር ምልክቶች
ትዳር ስንመሰርት ምን ማድረግ አለብን??⚘

ኡስታዝ አብደልመናን ፈታ ዘና እያረገ የሚያስተምረዉን የ18 ደቂቃ ቆይታ ያለዉን Video ጋበዝኳችሁ::
ለአስተያየት ☞ T.me/Aisuu_bot

Join👇👇👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን አዳማጭ እንሁን ግብዣ ➌
ሱረቱል ኢስራ

በዉብ ቃሪ በሚያምር ድምፅ.. እስኪ አዳምጠዉ የመንፈስ እርካታን ይዉሰዱ
Join👇👇👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜ ህይወት ነዉ..ጊዜያችንን እንጠቀምበት

ሙሀመድ ገዛሊ እንዲህ ይላሉ
ዱንያን ሙስሊሙ ሶስት ጊዜ ፈታት ምዕራባዉያን ግን አገቧት ብለዋል፡፡
ጊዜያችንን እንጠቀምበት በሚል ከያሲን ኑሩ ደአዋ 10 ደቂቃ ቆይታ ያለዉ ሙሀደራ ጋበዝኳችሁ፡፡
Join👇👇👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን አዳምጭ እንሁን ☞ ግብዣ ➍

የ8 አመት እድሜ ያለዉ ህፃን ልጅ  ቅዱስቁርአንን ሀፍዞ በመስጊድ ዉስጥ ሶላት ሲያሰግድ ጋበዝኳችሁ፡፡

☞ይህ ልጅ ሳታገባም ባለትዳርም ሁና ኮስሞቲክስ ከምትቀባ የቱርክ ልብስ ከምትለብስ ... በስመ ሂጃብ የለበሰች መስላ ለሂጃቡ ሳይሆን ለዉበቷ ከምትጨነቅ የዱንያ አኼራ አላማዋን ከረሳች ሴት ማህፀን የወጣ አይደለም👌 ፀጉሩን ፈርዞ ጫት ከሚቅም አባወራም የዘር ፍሬ የተሸመተ አይደለም

☞ለዱንያና አኼራ ከሚያስቡ አላህን ከሚፈሩ ጥንዶች እንጂ
አላህ እኛንም ጥሩ አባት እናት አርጎ እንደዚህ አይነት የዱንያም ለአኼራም ደስታ የሚሰጥ ልጅ ይስጠን

እኛ ሀገር የ8 አመት ልጅ KG3 ተማሪ ነዉ ቁርአን ላይጀምር ይችላል ትልቅ ሲሆን ይቀራል እየተባለ ..
መቼም በዱንያ ደስታ የወለድከዉ ልጅ በ8 አመቱ ቁርአን ሀፊዝ ቢሆን ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ???

👦የ 8አመት ልጅ መስጊድ ሲያሰግድ የሚያሳይ
የ11 ደቂቃ ቆይታ ያለዉ video ጋበዝኳችሁ

4any cmt ☞ T.me/Aisuu_bot
Join👇👇👇
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
2024/09/22 18:27:25
Back to Top
HTML Embed Code: